በቂሊንጦ የሚገኙ የረሃብ ኣድማ የሚያደርጉ የሕሊና አስረኞች ራሳቸውን ሳቱ ::

በቂሊንጦ የሚገኙ የረሃብ ኣድማ የሚያደርጉ እስረኞች ራሳቸውን ሳቱ :: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Humanrights‬ ‪#‎PrisonersofConscience‬ ‪#‎Hungerstrike‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Mereja.com በቂሊንጦ እስርቤት “እስረኛ እያሳመፃችሁ ነው” ተብለው ከሌሎች የሕሊና አስረኞች ተለይተው በጨለማ ቤት የሚገኙ የህሊና እስረኞች የረሃብ አድማ በማድረግ ላይ የሚገኙ ራሳቸውን መሳታቸው ታወቀ። 6ኛ ቀን የረሃብ ኣድማ ላይ ያሉት 1- በቀለ ገርባ፣ = 2- ፍቅረማርያም አስማማው፣ = 3- ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ = 4- ዮናታን ተስፋዬ፣ = 5- አበበ ኡርጌሳ = 6- ማስረሻ ታፈረ = 7- ደጀኔ ጣፋ፣ = 8- ጉርሜሳ አያና = እና = 9- አዲሱ ቡላላ ራሳቸውን ስተው በእስር በት ወስ የወደቁ ሲሆን በርካታ የቀይ መስቀል አምቡላንሶች ወደ ቂሊንጦ እስር ቤት በተርታ ቆመው የረሃብ እስረኞቹን ሲጭኑ ታይቷል የእስረኞች ቤተሰቦች እስረኞችን ለማየት አልተፈቀደላቸውም። ‪#‎ምንልክሳልሳዊ‬

 
Minilik Salsawi's photo.