የአ/አ ሀ/ስብከት የአደረጃጀትና አሠራር ጥናታዊ ውይይት የመጨረሻ ዙር ተሳታፊዎች የሚኾኑት የቦሌ፣ ልደታ፣ አዲስ ከተማና ቂርቆስ ክፍላተ ከተማ አብያተ ክርስቲያን ለተቋማዊ ለውጡ ያላቸውን ድጋፍ እየገለጹ ነው፤ ለውጡ ‹‹ተረፈ ደርግና አሸባሪ የኾነው ማኅበረ ቅዱሳን ቤተ ክርስቲያኒቱን ለመቆጣጠር የዘረጋው አሠራር ነው›› የሚሉ ‹ተቃዋሚዎች› ጥናቱ ጸድቆ የሚተገበር ከኾነ ‹‹ፐርሰንት አንከፍልም፤ ተገንጥለን በቦርድ እንተዳደራለን›› በማለት በረዳት ሊቀ ጳጳሱ ቀጣይነት ላይ እያደሙ ነው
ዛሬ ዐርብ ታኅሣሥ ፲፩ – ፲፪ የሚካሄደውን የልደታ፣ አዲስ ከተማና ቂርቆስ ክፍላተ ከተማ አብያተ ክርስቲያን ልኡካን የሚሳተፉበትን ጥናታዊ ውይይት መስተንግዶ የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ካቴድራል እና የመርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን፤ ከታኅሣሥ ፲፫ – ፲፬ የሚካሄደውንና የቦሌ ክፍለ ከተማ አብያተ ክርስቲያን የሚሳተፉበትን ጥናታዊ ውይይት ደግሞ የቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ስፖንሰር ለማድረግ በየሰበካ …![]()

