የቡድን-፰ ዓቢይ ጉባኤ በሲ አየላንድ/ጆርጅያ

በዩኤስ ፈደራዊ ክፍለሀር ጆርጅያ ሲ-አይላንድ ላይ ዓቢዩን ጉባኤ የሚያካሂዱት የሰባቱ ዓበይት እንዱስትሪ-ሀገራትና የሩሲያ ርእሳነ-ብሔርና መራህያነ-መንግሥት ዛሬም ፋታ በማይሰጥ ሰፊ ውይይት እንደባተሉ ናቸው። ሆኖም፣ የዛሬው ውይይት ሂደት እንዳሳየው፣ በብዙ ጥያቄዎች ረገድ መሪዎቹ ተመሳሳይ አመለካከት ነው ያላቸው—ለምሳሌ በዓለም ኤኮኖሚ ወቅታዊ ሁኔታና እየናረ በተገኘው የነዳጅ ዘይት ዋጋ አኳያ ግምገማቸው ተቀራራቢ ነው። ግን አስተናጋጁ ፕሬዚደንት ቡ