በኬንያ የሦስት ቀን ሐዘን ታወጀ DW Amharic April 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኬንያ ጋሪሳ ዩኒቨርሲቲ አልሸባብ የተሰኘው የሶማሊያው እስልምና አክራሪ ታጣቂ ቡድን ባደረሰው ጭፍጨፋ ላለቁት 150 ግድም ሰዎች ኬንያ የሦስት ቀን ብሔራዊ ሐዘን አወጀች።