á¨áá˝áą áŚáľáľ á°ááľ á¨á ááá áá – áááŚáľ 16, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
በቤኒሻንጉል ከ50 በላይ ነዋሪዎች በአካባቢዉ የወያኔ ታጣቂዎች መገደላቸውን ተነገረ ፡፡ የህወሓት አገዛዝ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ ነው ተባለ:: አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ከውህደቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ታጋዮችን አስመረቀ፡፡ በዚህ ሳምንት”አቦይ ስብሐት እንደአሞራ አስሬ ይዞረኛል”ሲሉ አቶ ኃይለ ማርያም መናገራቸው ተሰምታል የመላው ኢትዮጲያ አድንድነት ድርጅት (መኢአድ) አንዱ ክንፍ ምርጫዉን ጥሎ ኤርትራ መግባቱ ተነገረ […]![]()
Blue Party complains about obstacles set by NEB 05-15-15
Merga Bekana, Prof. Ethiopian National Elections Board Chairman’s Press Conference. 05-15-15
በጋምቤላ ክልል ጎደሬ ወረዳ ሜጢ ከተማ አካባቢ ሰሞኑን በተቀሰቀሰ ግጭት አምስት ሰዎች መሞታቸውን የአይን እማኞች ለኢሳት ገልጸዋል ። በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ የሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ማጣታቸውን የሚናገሩት የወረዳው ነዋሪዎች የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ጥያቄዎችን ባነሱ ነዋሪዎች ላይ የሚወስዱት እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን አስረድተዋል ። በተለይ ከሁለት ሳምንት በኋላ ከሚካሄድውን ምርጫ ጋር በተያያዘ ውጥረቱ ተባብሶ መቀጠሉን የገለጹት እማኞች፥ ከተገደሉት …
በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ከተማ እና አካባቢዋ ያሉ አብያተ ክርስቲያንናት እንዲሁም የተለያዩ የሲቪል ድርጅቶች በቅርቡ በየመን፥ በሊቢያና በደቡብ አፍሪካ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ኢትዮጵያዊያንን ለመዘከር እሁድ እለት በዚህ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ የመታሰቢያ ዝግጅቶችን አካሄዱ። ነዋሪነታቸው በዋሺንግተን ዲሲ እና በአካባቢዋ በርካታ ኢትዮጵያዊን በታደሙበት በዚህ ዝግጅት፥ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ሟች ኢትዮጵያዊያንን አስመልክቶ ያስተላለፉት የሀዘን መልክት ተነቧል። ልዪ የጸሎትና …
ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ተጠናክሮ በደረሰው ሪፖረት ህዝቡ “እኛ ኢቲቪን (ኢቢሲን) አይተን አናውቅም ፤ ለውሸት ጣቢያ ፈፅሞ ክፍያ አንፈፅምም ፤ በአይናችን ያየነውን ለሚክድ ሚዲያ እኛ ምንም ድጋፍ አናደርግም፡፡ እንደዚህ የሚባል ጣቢያ አለ እንዴ ፤ ኢቲቪ የሚባል ጣቢያ መኖሩን አናውቅም ነበር ” የሚሉ አስተያየቶች ሲሰጡ፣ አንዳንዶች ደግሞ “እኛ ከኢሳት …
ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ በማንኛውም አማራጭ ለማስወገድ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ሃይሎች በጋራ ለመታገል የሚያስችላቸውን ውይይት መጀመራቸውን ለኢሳት በላኩት መግለጫ አስታውቀዋል። ውይይቱን የጀመሩት የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ትህዴን)፣ የጋምቤላ ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ፣ የቤንሻንጉል ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ፣ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄና አርበኞች ግንቦት7 ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ንቅናቄ …
ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዘጋቢያችን በላከችው ሪፖርት የገዢው መንግስት ካድሬዎች በየመንደሩ በመዞር የሚደርጉት የምርጫ እንቅስቃሴ የነዋሪዎችን ነጻነት ከማሳጣቱ በተጨማሪ፣ ኢህአዴግ በሚጠራው የመንደር ስብሰባዎች የሚቀር ሰው የተቃዋሚ ድርጅት ደጋፊ ተብሎ ይመዘገባል። የገዢው ፓርቲ አባላትና የቀበሌ አመራሮች በየሰፈሩ በሚያደርጉት ስብሰባ በአካባቢው የሚኖሩ ባለሃብቶችን ያለ ፈቃዳቸው ለዕለቱ የሚስፈልገውን ለቡና፤ዳቦ እና ቆሎ ዝግጅት የሚውል …
ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም የአይ ኤስ አይ ኤስን ድርጊት ለማውገዝ በጠራው ሰልፍ ላይ በተነሳበት ተቃውሞ ሰበብ ግንቦት 4/2007 ዓ.ም ተይዛ የታሰረችው የሰማያዊ ፓርቲ አባል ሜሮን አለማየሁ እንዲሁም በሰልፉ ወቅት ከተያዘ በኋላ በ25 ሺህ ብር ዋስ ወጥቶ እንደገና የታሰረው የቀድሞው አንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ምክር …
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ዛሬ ግንቦት 7 ቀን 2007 ዓ.ም ነው። ከዛሬ 10 ዓመታት በፊት ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም. ነበር። አይገርምም? “የ1953ቱ የመግሥቱ ንዋይ መፈቅለ መግሥት ሙከራ ለ1966 ቱ ሕዝባዊ አብዮት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል” ሲሉ ሩቅ .. ሩቅ የነበረ እውነት አድርጌ ስቀበለው ኖረዓለሁ። በ53 እና በ66 መካከል ያሉት 13 ዓመታት ጥቂት መሆናቸውን የገባኝ ዛሬ ነው። ይኸው እኔም ትናንትን […]![]()
All roads lead to the the Etsako West Local Government Council Marriage Registry, Auchi on Friday as Governor of Edo state, Adams Oshiomhole, takes a new wife. Oshiomhole is remarrying four years after the death of his first wife, Clara. The bride is Ethiopian-born Miss Lara Fortes, a model and former air hostess. Already, wedding […]![]()
election-2015-ethiopia-scene-setter-05-14-15
Merera Gudina (Dr.) on the Election 05-147-15
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
በጋምቤላና ደቡብ ክልል ድንበር አካባቢ የሪ በምትባል ቀበሌ 7 ሰዎች በተገደሉ ማግስት ሌሎች 5 ሰዎች ደግሞ በቴፒ ከተማ እንድሪስ ቀበሌ ውስጥ ከሌሊቱ 8 ሰአት ላይ በጥይት ተደብድበው መሞታቸውን የአካባቢው ምንጮች ለኢሳት ገልጸዋል። የአካባቢው ሰዎች እንደሚሉት ከሟቾቹ መካከል አባትና ልጅ ይገኙበታል። ዘግይቶ በደረሰን ዜና ደግሞ ገዳዮቹ ፖሊሶች ናቸው። ነዋሪዎች እንደሚሉት ሰዎቹ ይተገደሉት በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ አማጽያንን ያስጠጋሉ፣ …
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲዊ አንድነት መድረክ ቅዳሜ ግንቦት 8 ቀን 2007 ዓ.ም በጃንሜዳ የተጠራውን ህዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ ከኢሳት ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፣ በህዝቡ በኩል በተለይ ወጣቱ መንቀሳቀሱን ይሁን እንጅ ብዙ ቦታዎች ላይ የምርጫ ሜዳው መዘጋቱን ገልጸዋል። ህዝቡ በስሜት ስብሰባዎችን መሳተፉን የገለጹት ዶ/ር መረራ ፣ በምርጫው መቀመጫ ባይገኝ የህዝቡን ትግል ወደ አንድ እርምጃ ለመውሰድ በሚደረገው ሙከራ በብዙ ቦታዎች …
ፕሬዚዳንት ኑኩሩንዚዛ ለሶስተኛ ጊዜ ለመመረጥ መወሰናቸውን ተከትሎ የተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ መፈንቅለመንግስት ከተቀየረ በሁዋላ፣ አገሪቱ በምን ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ በትክክል ለማወቅ አልተቻለም። የፕሬዚዳንቱ ደጋፊዎች ዋና ዋና የሚባሉትን ተቋማት በተለይም የሬዲዮ ጣቢያ፣ አየር መንገዱንና ቤተመንግስቱን በመቆጣጠር መፈንቅለ መንግስቱ እንደከሸፈ ቢያስታውቁም፣ መፈንቅለመንግስቱን የሚደግፉ ሃኢሎች በበኩላቸው፣ ተቋማቱ በእነርሱ ቁጥጥር ስር እንደሚገኙ እየገለጹ ናቸው። መፈንቅለመንግስቱ ያልተሳካ መሆኑን የሚያመላክቱ ፍንጮች …
ጁባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ ባወጣው መግለጫ፣ በዩኒቲ ግዛት የመንግስት ወታደሮች በወሰዱት ጥቃት በሲቪሎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። ተቃዋሚዎች አጽፋዊ እርምጃ በመውሰድ ጦርነቱን ከማባባስ እንዲቆጠቡ መግለጫው ጠይቋል። የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር እስካሁን ውጤት ሊያመጣ ባለመቻሉ የሚፈናቀሉ ደቡብ ሱዳናውያን ቁጥር ጨምሯል። እስካሁን ባለው መረጃ ከ300 ሺ ያላነሱ የደቡብ ሱዳን ዜጎች ተፈናቅለዋል።
Wisdom Ethiopia ዛሬ በዓለማችን ላይ ትልቁን ስፍራ ይዘው የሚንቀሳቀሱት አንቀሳቃሽ ሞተሮች ገንዘብና ስልጣን ናቸው፡፡ገንዘብ ለሰው ልጆች በምድር ላይ ሲኖሩ የሚያስፈልጋቸውን ነገር ለማሟላትና ለመግዛት አስፈላጊው ነገር ነው፡፡ሀገር በአግባቡ እንድትመራና በሰው ልጆች መካከል መከባበርና ሰላም እንዲኖር ስልጣን ያለው አካል መኖር እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ነገር ግን ገንዘብም ሆነ ስልጣንም በአግባቡ ካልተጠቀምንባቸው ከጠቃሚነታቸው ይልቅ ጉዳታቸው ሊያመዝን ይችላል፡፡ማለትም ሰዎች ገንዘብን […]![]()
ምርጫ የሚደረገው የፖለቲካ ስልጣን ለመያዝ መሆኑ ግልፅ ነው። በዚህ ወቅት ሁሉም ፓርቲዎች ወንበሩን ለመያዝ ይፎካከራሉ ማለት ነው። ህዝብም ሁሉም ፖለቲካ ፓርቲ የሚያቀርቧቸው አማራጭ ፖሊሲዎች በክርክርና በቅስቀሳ ወቅት በመገምገም ይበጀኛል የሚለውን ይመርጣል ማለት ነው። ወያኔም ዲሞክራሲያዊ መንግስት ነኝ ብሎ የሚያምን መንግስት እንደመሆኑ መጠን ይህን የመከተል ግዴታ አለበት። ሬድዋን ሁሴን ለሚዲያዎች በሰጡት ቃለ መጠይቅ ሰማያዊ ፓርቲ ለገዢው […]![]()
* .ክርስቲያን መምህራን እና የመንግሥት ሠራተኞችተመርረው እና ተሠቃይተው ወረዳውን እንዲለቁከሥራ ማባረርን ጨምሮ እስራት፣ያለበቂ ምክንያት የደመወዝ ቅጣት፣ ያልተገባ የሥራ ምደባ እና ዝውውር እንዲኹም ‹‹እናርዳችኋለን›› በሚል የግድያ ዛቻይደረግባቸዋል፤ *.የሚያስቀድሱበት እና የሚቀበሩበት ቤተ ክርስቲያን መሥሪያ ቦታ ያገኙት በብዙ ውጣ ውረድ ነው፤የቂልጦ ጎሞሮ ቅድስት ማርያም ሕንፃ ቤተ ክርስቲያንንለመሥራት በኮሚቴ የተሰባሰቡ ምእመናን በአንድነት ባሉበት ቤትበምሽት ቤንዚን በማርከፍከፍ እሳት ተለቆባቸዋል፤ የወረዳው […]![]()
የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ እና አዲስ አበባ ውስጥ የወረዳ 17 ዕጩ ተወዳዳሪ የሆነው አቶ ዮናታን ተስፋዬ የታዛቢዎቹን ፎቶ ግራፍና አድራሻ ለምርጫ ጣቢያው እንዲያሳውቅ ተጠየቀ፡፡ እስካሁን ከታዛቢ ሙሉ ስም ውጭ ፎቶግራፍና አድራሻ የሚጠየቅበት አሰራር እንደሌለ የተገለጸ ሲሆን ምርጫ ቦርድም ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ የታዛቢዎችን ስም ዝርዝር እንዲልኩ ማስታወቁ ተመልክቷል፡፡ ይሁንና የወረዳ 17 ምርጫ ጣቢያ ኃላፊ የሆኑት […]![]()
የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር መስራችና በተለያዮ አጋጣሚዎች የወያኔን ስርዓትና ብልሹ አሰራር በመተቸት በሀገራችን መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን ሲታገል የነበረው ወጣት አለማየሁ አበበ በትላንትናው እለት በታጠቁ ወታደሮች ተይዞ መታሰሩ ታውቋል። ወያኔ መጪውን ምርጫ ተከትሎ ያሰጉኛል የሚላቸውን ግለሰቦች እያደነ በማሰር ላይ መሆኑ ይታወቃል። አይዞህ ወንድማችን አሰግድ ታመነ Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Eskinder Nega, human-rights, Politics of Ethiopia![]()
ሚያዝያ ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በሰብሳቢነት የሚመሩት ኢህአዴግ፣ ከፍተኛ የግንባሩንና የመንግስት አመራሮችን በመገምገም ለሚቀጥሉት አምስት አመታት የመንግስት ስልጣን የሚይዙትንና ድርጅቱን የሚመሩትን ሲመርጥ ከርሟል። ሁሉም የኢህአዴግ ከፍተኛ ሹሞች የተገመገሙ ሲሆን፣ የመንግስት ስልጣን ያልያዙ ነገር ግን በግንባሩ ውስጥ ያገለገሉ ነባር ታጋዮችም በግምገማው ተሳትፈዋል። አቶ ሃይለማርያም ግምገማውን በሰብሳቢነት ሲመሩ ቆይተው፣ የመጨረሻው …
ሚያዝያ ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ አገዛዙን ይቃወሙ ይሆናል ተብለው የሚጠረጠሩ ሰዎች በገፍ እየተያዙ በመታሰር ላይ ሲሆኑ፣ በርካታ ወጣቶችም ከእስር ለማምለጥ መሸሸጋቸውን ለኢሳት እየገለጹ ነው። በተለያዩ ክልሎች የገዢው ፓርቲ አባል ለመሆን ፈቃደኛ ያልሆኑ ወጣቶች የሚታሰሩት ከምርጫው ጋር በተያያዘ ህዝቡን ለአመጽ ያነሳሳሉ በሚል ነው። የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መሪ …
በምዕራብ አርሲ ኮፈሌ ከተማ የዛሬ ሁለት ዓመት እስከ 25 የሚደርሱ ሰዎች ተገድለውበታል ተብሎ የሚታመነው ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ሙስሊሞችና የኢትዮጵያ ፌደራል ፓሊስ ግጭት የነበረውን ሁኔታ ፓሊስ እራሱ የቀረጸው ቪድዮ ይህን ይመስላል posted by Aseged TameneFiled under: NEWS![]()
አብርሃም ዘታዬ
በሊቢያና በደቡብ አፍሪካ ከደረሰብን ኀዘን ሳናገግም በሜዲትራንያን ባህር የሰጠሙ ወገኖቻችንን መርዶ ተረዳን። በአገር ቤት ከድሮም ጀምሮ በተናጥልም በጅምላም መጨፍጨፋችን አላቆመም። ባለቅኔው “ሞትና የላሊበላ ህንጻ ሁልጊዜ አዲስ ነው” ብሎ እንደተቀኘው ስለአዲሱ አሟሟታችን እንጉርጉሮ እናውጣለት ከተባለ በሰፈር ተደራጅተን እየሞትን ነው።
ክንፉ አሰፋ
የፌስቡክ አርበኛው ቴድሮስ አድሃኖም ቦሌ ሄደው ከሊቢያ ነጻ የወጡ ዜጎችን ሲቀበሉ አየን። እፊታቸው ላይ የማፈር ሳይሆን የጀግንነት ስሜት ይነበባል። አቀባበላቸውም 90 ደቂቃ በኢንቴቤ የሚለውን ታሪክ ይመስላል። ኡጋንዳ ላይ የታገቱ ዜጎችዋን ለማስለቀቅ እስራኤል ያደረገችው ገድል። ቴድሮስ አድሃኖምም በኩራት እና በድል አድራጊነት ስሜት ነው ስደተኞቹን የተቀበሉት።
ኢህአዴግ በደቡብ ክልል እየተከሰቱ በሚገኙ የ‹‹ብሄር›› ግጭቶች በስተጀርባ ሰማያዊ ፓርቲ አለበት እያለ እየቀሰቀሰ እንደሚገኝና በዚህ ሰበብ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትንም እያሰረ እንደሚገኝ የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ዳትኮ ታዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ በአካባቢው በተለይም በደራሼ ወረዳ የእርስ በእርስ ግጭት እንደነበር የገለጹት አስተባባሪው ከምርጫው ጋር ተያይዞ ግጭቱ ሆን ተብሎ እንዲባባስ […]![]()
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ቃለ ምልልስ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ጋር – የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፤ ዩናይትድ ስቴትስና ሌሎች ርዕሶች
አሳዛኝ የእስራት ዜና ቆራጡ ታጋይ ማሙሸት አማረ ታፈነ ማሙሸት ትግል የጀመረው በ1984 ዓም ነው በ1980 ዎቹ ደብረብርሀን እስር ቤት ሰብረህ እስረኛ አስመልጠሀል ተብሎ ሞት ተፈርዶበት ከረጅም እስር በኋላ ተለቋል በ1997 ዓም ይሙት በቃ ተብሎ ተፈርዶበት እንደማንኛውም የቅንጅት አመራር በይቅርታ ተፈቷል እስከ 2003 ዓም የመኢአድ ከፍተኛ አመራር ነበር ከ2003 ዓም ጀምሮ ከፓርቲው በወንበዴዎች ተባረን ብንወጣም ባደረግነው […]![]()
ክርስቲያን መምህራን እና የመንግሥት ሠራተኞች ተመርረው እና ተሠቃይተው ወረዳውን እንዲለቁ ከሥራ ማባረርን ጨምሮ እስራት፣ ያለበቂ ምክንያት የደመወዝ ቅጣት፣ ያልተገባ የሥራ ምደባ እና ዝውውር እንዲኹም ‹‹እናርዳችኋለን›› በሚል የግድያ ዛቻ ይደረግባቸዋል፤ የሚያስቀድሱበት እና የሚቀበሩበት ቤተ ክርስቲያን መሥሪያ ቦታ ያገኙት በብዙ ውጣ ውረድ ነው፤ የቂልጦ ጎሞሮ ቅድስት ማርያም ሕንፃ ቤተ ክርስቲያንን ለመሥራት በኮሚቴ የተሰባሰቡ ምእመናን በአንድነት ባሉበት ቤት …![]()
በዋሽንግተን ዲሲ ማንደሪን ኦሪየንታል ሆቴል ድንገት የተገኙት የወያኔው መንግስት መከላከያ ሚኒስተር ጄነራል ሳሞራ የኑስ በኢትዮጵያዊያኑ ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶባቸው ውርደትን መከናነባቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በአንድ ለሊት አዳር 12 ሺህ 700 ብር በሚከፈልበት በማንደሪን ኦሪየንታል ሆቴል ያረፉት ጀነራል ሳሞራ የኑስ ከዋሽንግተን ዲሲ ግብረሃይል ወጣቶች ጋር ፍጥጫ ገጥመው ከፍተኛ የሆነ ግብግብ ተፈጥሯል:: አካባቢው በዲሲ ፖሊሶች የታጠረ ሲሆን […]![]()

ዘከርያ መሐመድ ይባላል፡፡ ጋዜጠኛ ነው ለረጅም ዓመታት በጋዜጦችና በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ላይ ሰርቷል፡፡ በ1984 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቲያትር ጥበባት የተመረቀው ዘከርያ ቢላል መፅሔት፣ ህፃናትና ወጣቶች ትያትር ቤት፣ ልዩ አቃቢ ህግ መስሪያ ቤት፣ ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እና ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን በመሳሰሉ ተቋማት በጋዜጠኝነት እና በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አገልግሏል፡፡ በአሁኑ ወቅት በግሉ የዶክመንተሪ ፊልሞችን በመስራትና በኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ላይ በማማከር ተግባር ተሰማርቶ ይገኛል፡፡
በጋዜጠኝነት ህይወት ውስጥ ረጅም ጊዜ ያሳለፈው ዘከርያ ከቀናት በፊት ጥላሁን ገሠሠ የህይወቱ ታሪክና ሚስጢር በሚለው ርዕስ አዲስ…
ያለሊቀ ጳጳሱ ዕውቅናና ፈቃድ በአምስት ሓላፊዎች ላይ እግድ እና ዝውውር ተፈጽሟል አካሔዱ በሊቀ ጳጳሱ ሕገ ወጥ ነው በሚል ታግዷል፤ የሊቀ ጳጳሱ እግድ በፓትርያርኩ ተሽሯል የተጠናከረው የሰንበት ት/ቤቶች ፀረ ኑፋቄ እና ፀረ ሙስና መነሣሣት በመንሥኤነት ተጠቅሷል ‹‹ያለአስተዳደር ጉባኤ ውሳኔ እና ያለጥናት የአንድ አካባቢ ሰዎችን በመምረጥ የተፈጸመ ነው፡፡›› /ዋና ሓላፊዎቹ/ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ በፓትርያርኩ ብቸኛ ምርጫ […]![]()

á˘áłáľ áá:- á /áááľáľáŠ áááľáľáŽá˝áá á¨á˘á
á á´á á¨áá°á áŁááľááŁááľá á áá á˛áŤáľáááá á¨á¨á¨á á ááá á áá¨á¨áť áŤáłá¸á 15 á°á áłáľ á áá áááá á°ááááááᢠá áĽáááš á á áś ááááááŤá á¨áľáŤ á˝ááłá á ááŤá áá ááá áá¨á˝ ááľ á á
áá ááŁá¸ááᢠá áś áááááŞáŤá á¨áá¨á áŁá¸áá ááľ áááá á ááá á ááááá¸á ááááá á¨á
á áá áĽáá˛ááľáľ á áľáááᢠááááá á¨áááŤá á ááá á¨áááĽáá á¨ááááĽá áŁááľááŁááľá áááá¨áľ áĽá ááľááłá¸áá á ááá á°áá°á áĽáá˛á áĽá áááľá¨á áŤáá ááá á°áááŻáá˘
á áś ááááááŤá á¨á áááśáš á¨á áś á áá¨á áĽááŁáᣠá áś áľáĽááľ ááá á áľááá˝ ááá°áľáá´ á¨á°á áľá˝áľ á˛áááĽáŁá¸áᣠá¨áŤáłá¸á á¨á°á á´á á áŁááľ á¨áááľ á¨á áś áŹáľáá áá´áá áááŞáŤáľ á¨ááá ááá áá¨á˝ áľá˝áľ á áľá°ááá°ááᢠá áĽáááš áĽá á´áá˝áŁ á áś á á¨á¨áľ áłááአá¨á áś ááááááŤáá ááá áááľ áĽáŤá ááľáĽ á áľááĽá°ááᢠá áá áá á˘áá á¨áŤáŠáá¸á á¨áá ááłá áááľáľáŠ áś/á á´ááľáŽáľ á áľááá áĽáť áá¸áá˘
á áś ááááááŤá áĽáá áľáá´áŤá¸ááá á¨ááá˝á á°áá˝ áĽáá áľáá´áá˝ á¨áááŁá አá¨áľáá áŤááŤáá˝ áĽááłáá°á¨áᣠá á˝á ááľ á¤áłá¸á áŤááá áĽáá˛ááł ááľá¨áá¸á á¨á°á áááľ ááá áá á áááˇá¸á áĽáá°áá¨á áááᥠá ááá áľá¨áľ áĽáá°áá á ááá á°ááľáˇáá˘
á áś ááááááŤá á ááłááľ áááśá˝á á˛á°áĄ áĽáᣠáá°áááá¸á áá áᢠá á°áá°á áŚáłáá˝ áá á°áá á áĽáá á á áá á°ááá°ááᢠá áś áľáĽááľ áá á á áś ááááááŤá áá áá°áááŠáľ áľá˝áľáŁ á áś ááááááŤá “áľáĽááľ á áŁá ááŽááᣠáĽááłá፠áá ááá¨ááᣠáĽáá áłááŤáá ááŽááᣠá áá ááá á˝áá áá áĽá¨ áá á ááŠá˘ áááá á¨ááá áŤááŤá ááŁááá áŤáłáłáľáŠáľ ááá áŤá á ááááᢠá á áŁáŁá ááá°áľ áŤá áá ááł” á áááľ ááá°ááá˘
á¨áááááá áááá áŞáááľ á ááá ááᣠá¨ááááἠáááá ááááá˝ áĽáááłááá˘
ሚያዝያ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) የአሁኑ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ)፣ በደቡብ ኦሞ ዞን በሐመር ወረዳ ዲመካ ከተማና አካባቢው ከጥር 7 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ በተከሰተ ግጭት በ7 ሰዎች የሞትና በ9 ሰዎች የመቁሰል አደጋ መድረሱን በጥናቱ አረጋግጧል። ሰመጉ ባለሙያዎቹን በደቡብ ኦሞ ዞን ጅንካ ከተማ እንዲገኙ በማድረግ …