ኢህአዴግ ለ‹‹ብሄር ግጭቶች›› ሰማያዊ ፓርቲን ተጠያቂ እያደረገ ነው

ኢህአዴግ በደቡብ ክልል እየተከሰቱ በሚገኙ የ‹‹ብሄር›› ግጭቶች በስተጀርባ ሰማያዊ ፓርቲ አለበት እያለ እየቀሰቀሰ እንደሚገኝና በዚህ ሰበብ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትንም እያሰረ እንደሚገኝ የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ዳትኮ ታዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ በአካባቢው በተለይም በደራሼ ወረዳ የእርስ በእርስ ግጭት እንደነበር የገለጹት አስተባባሪው ከምርጫው ጋር ተያይዞ ግጭቱ ሆን ተብሎ እንዲባባስ […]