አፈትልኮ የወጣ የፖሊስ ቪድዮ Aseged Tamene May 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምዕራብ አርሲ ኮፈሌ ከተማ የዛሬ ሁለት ዓመት እስከ 25 የሚደርሱ ሰዎች ተገድለውበታል ተብሎ የሚታመነው ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ሙስሊሞችና የኢትዮጵያ ፌደራል ፓሊስ ግጭት የነበረውን ሁኔታ ፓሊስ እራሱ የቀረጸው ቪድዮ ይህን ይመስላል posted by Aseged TameneFiled under: NEWS