ሰማያዊ ፓርቲ ለገዢው ፓርቲ አደጋ ስለሆነ ህዝብ ሊያወግዘው ይገባል ~ ሬድዋን ሁሴን

ምርጫ የሚደረገው የፖለቲካ ስልጣን ለመያዝ መሆኑ ግልፅ ነው። በዚህ ወቅት ሁሉም ፓርቲዎች ወንበሩን ለመያዝ ይፎካከራሉ ማለት ነው። ህዝብም ሁሉም ፖለቲካ ፓርቲ የሚያቀርቧቸው አማራጭ ፖሊሲዎች በክርክርና በቅስቀሳ ወቅት በመገምገም ይበጀኛል የሚለውን ይመርጣል ማለት ነው። ወያኔም ዲሞክራሲያዊ መንግስት ነኝ ብሎ የሚያምን መንግስት እንደመሆኑ መጠን ይህን የመከተል ግዴታ አለበት። ሬድዋን ሁሴን ለሚዲያዎች በሰጡት ቃለ መጠይቅ ሰማያዊ ፓርቲ ለገዢው […]