የሰበካ ጉባኤው እና የሕንፃ አሠሪ ኮሚቴው 6 አባላት የሐሰት ወሬ ማሰራጨት በሚል ተከሠዋል ከ11-14 ቀናት እስር በኋላ በዋስ ቢወጡም ሊቀ መንበሩ የማርያም ወርቅ ተሻገር እንደታሰረ ነው ‹‹ችግሩን ከሥሩ ለማድረቅ›› በቤተ ክህነት እና በመንግሥት አካላት ‹‹ጥረት እየተደረገ ነው›› የሰላም ጉባኤ በማካሔድ የቤተ ክርስቲያኑን ቅዳሴ ቤት ለማክበር መዘጋጀቱን ሀ/ስብከቱ አስታውቋል *          *          * በ‹‹ድረሱልኝ ጥሪ››ው፣ የጥንቱ የቅዱስ …

አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ አባላቱና ደጋፊዎቹ እየታሰሩ መሆኑን ሰማያዊ ፓርቲ ገለጸ።

ፓርቲዉ ዛሬ ባወጣዉ መግለጫ የ2007ቱ ጠቅላላ ምርጫ ከተጠናቀቀ ጀምሮ በምርጫዉ በንቃት ሲሳተፉ የነበሩና በአስተሳሰባቸዉ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸዉን ዜጎች መደብደብ፣ ከስራ ማፈናቀል፣ ማሰር፣ ማሸማቀቅና መግደል የአገዛዙ ዋና መገለጫ ሆኗል ይላል።

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነት በጸጥታ ሃይሎች በአባሎቻቸዉ ላይ እየተፈጸመ ነዉ ያሉትን በደልና መንገላታት አስረድተዋል።

ዝርዝሩን ከመለስካቸዉ አመሃ ዘገባ ያድምጡ

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሁለተኛውን የኢህአዴግ መንግስት የ5 አመታት የመከላከያ ሰራዊት እቅድ በተመለከተ በቤተመንግስት በተካሄደው ስብሰባ ላይ ኢህአዴግ አሁን ያለውን ወታደራዊ አቅምና በሚቀጥሉት አምስት አመታት የሚያስፈልጉትን የጦር መሳሪያዎች በጄ/ል ሳሞራ የኑስ በኩል ዘርዝሮ ያቀረበ ሲሆን፣ በዚህ ሪፖርት ወቅት ባለፉት 5 አመታት ወደ ቻይና ፣ ኮሪያ ፣ ጃፓን እና እስራኤል ለወታደራዊ …

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የውስጥ ምንጮች እንደገለጹት ኢህአዴግ የጅቡቲ አፋር እና የኤርትራ አፋር ተቃዋሚዎችን በማሰባሰብ የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚ የታጠቁ ሀይሎች በሚል የቀጥታ የመሳሪያ ድጋፍ በማድረግ ስልጠና መስጠት መጀመሩን ምንጮች ገልጸዋል። ሰልጣኞቹ አስመራ ድረስ በመሄድ ስልጣን እንደሚይዙ ተስፋ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የኤርትራ ስደተኞች ወደ ትግሉ እንዲቀላቀሉ ጨና እያሳደረ እንደሚገኝም የኢሳት ምንጮች …

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ፓርቲው ሐምሌ 7 ቀን 2007 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሀገራዊ ‹‹የውሸት ምርጫ›› ከተጠናቀቀበት ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም ማግስት በምርጫው በንቃት ይሳተፉ የነበሩና በአስተሳሰባቸው በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን ዜጎች በማንአለብኝነት መደብደብ፣ ከሰራ ማፈናቀል፣ ማሰር፣ ማሸማቀቅና መግደል የአገዛዙ ዋና መገለጫ ሆኗል” ብሎአል። ይህንን ድርጊቱን ገዥው ፓርቲ በአስቸኳይ …

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አዲስ ስታንዳርድ እንደዘገበው አክሽን ኤይድ በካናዳ፣ በአሜሪካና በአውሮፓ ህብረት ይሽከረከራሉ ያላቸውን 77 ሀገሮችን የአዲስ አበባው ጉባዔ አላማ እንዳይሳካ እንቅፋት እየፈጠሩ ነው ሲል ተቃውሞ አቅርቧል። የድርጅቱ ኃላፊ አዲያምኖ ካምፖሊና የበለጸጉት ሀገሮች ጥቂት ሀብታም ሀገሮች የበለጠ ሀብታም ፤ብዙሀኑ ደሀ ሀገሮች ደግሞ ይበልጥ እንዲደኸዩ እየሠሩ ነው ሲሉም ከሰዋል። አሁንም …

ሰማያዊ ፓርቲ ገዚው ቡድን ይፈጽማቸዋል ካላቸው «ሕገ-ወጥ እና የማንአለብኝነት ተግባሩ እንዲቆጠብ፣ የዜጎች ሰብአዊ እና ዲሚክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ደጋግሞ» መጠየቁንና ማሳሰቡን ዛሬ ጠዋት በመግለጫው አሳስቧል።

ኢትዮጵያዊ ስለሆንን? (የኢትዮጵያ ከ20አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን እሁድ እለት ከካሜሮን አቻው ያለግብ ከተለያየ በኋላ ወደ ሀገሩ ሊመለስ ሲል በረራ ተሰርዟል ተብሎ እንዲህ ነበር የሆነው። ምስል፦ ኢ/ያ እ.ፌ. የህዝብ ግንኙነት ወንድኩም አላዩ) ኢትዮጵያዊ ስለሆንን? ቆንጅት ተሾመ አውቃለሁ…. ሀገራቸውን ወክለው ካሜሮን የሄዱ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በረራ ተሰርዟል ተብሎ በአየር ማረፊያ ውስጥ በየጥጋ ጥጉ..በየመቀመጫው […]

ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው ሰማያዊ ፓርቲ ከ2007 ሀገራዊ ‹‹የውሸት ምርጫ›› ማግስት በገዥው አካል እየተወሰደ የሚገኘው ግድያ፣ እስር፣ ከስራ ማፈናቀል፣ ማሸማቀቅና ድብደባ በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ሐምሌ 7/2007 ዓ.ም ‹‹የወለደውን የረሳ ብሶት የወለደው ስርዓት! የዘመቻ እስርና ግድያ ተጠናክሮ ቀጥሏል!›› በሚል በጽ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እዳመለከተው፣ ምርጫው ከተጠናቀቀበት ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም ማግስት በምርጫው በንቃት ይሳተፉ […]

ኢሳት ዜና (ሐምሌ 6 2007) የኢትዮጵያ መንግስት ከጣሊያኑ የሳይበር ሴኩሪቲ ኩባኒያ ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌለው ሲገልጽ ቢቆይም የኩባኒያው ሀላፊዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ትናንት ሰኞ ማረጋገጫ መስጠታቸውን የእንግሊዙ ዘጋርዲያን ጋዜጣ ዘገበ። የሀኪንግ ቲሙ መስራችና ስራ አስኪያጅ የሆኑት ዴቪድ ቭንሴንዜቲ ድርጅታቸው ኢትዮጵያን ጨምሮ ለግብጽ ለሱዳንና ለሞሮኮ የአፍሪካ ሀገራት አገልግሎቱን ሲያቀርብ መቆየቱን የፋ አድርጓል። “ኢትዮጵያ አገልግሎታቸንን ጋዜጠኞችንና የመንግስት ተቃዋሚዎችን …

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መድረክ ባወጣው መግለጫ ከ2007 ምርጫ በሁዋላ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች የተገደሉ የመድረክ አባላት ቁጥር 5 ደርሷል። የኢህአዴግ አገዛዝ በደቡብና ኦሮምያ የሚፈጽማቸው ድብደባዎችና እስራቶች መጨመራቸውንም መድረክ ገልጿል። በከፋ ዞን በግንቦ ወረዳ በአድዮ ካካ ምርጫ ክልል በጎጀብ ምርጫ ጣቢያ የመድረክ ምርጫ ታዛቢ/ወኪል ሆነው የሠሩት አቶ አሥራት ኃይሌ ማንነታቸው ባልታወቁ …

ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ሰሞኑን በአርበኞች ግንቦት7 እና በገዢው ፓርቲ ወታደሮች መካከል የተደረገውን ጦርነት ተከትሎ በዶ/ር አዲስ አለም ባሌማ የሚመራው የምርት ገበያ ድርጅቱ በመተማና አብርሃ ጅራ የሚገኙ ቅርንጫፎቹን በመዝጋት ወደ ጎንደር ከተማ ለማዛወር እቅድ እንዳለው ምንጮች ገልጸዋል። ድርጅቱ በሰሜን አካባቢ በሁመራ፣ ጎንደርና መተማ ለሰሊጥ ጥራት ምደባና ማከማቻ …

ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የመናገሻ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት ሀምሌ 3/2007 ዓ.ም በደህንነትና ፖሊሶች ተይዞ የታሰረውን የሰማያዊ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ ደብሬ አሸናፊንና በወቅቱ ከእሱ ጋር ተይዘው የታሰሩትን ወጣቶች ጉዳይ እንደማያይ አስታውቋል፡፡ ዛሬ ሀምሌ 6/2007 ዓ.ም ደብሬ አሸናፊ፣ ቴዎድሮስ ሻንካና ኤፍሬም የተባሉት ታሳሪዎች አምስት ኪሎ በሚገኘው የመናገሻ ፍርድ …

ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በርካታ ፖሊሶችና የታጠቁ ኃይሎች በመኪና በመሆን ከተማዋን ሲዞሩ መዋላቸውን ዘጋቢያችን ገልጻለች። የፖሊስ አባላት በተጠንቀቅ (stand by) ሆነው እዲጠብቱ የታዘዙ ሲሆን፣ ከአሁን በፊት ለምርጫ ቅስቀሳ በሚል ለባለ ይዞታ ቦታ ባለቤቶች የተሰጠው ጊዜያዊ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ከተቀማ በሁዋላ፣ ዛሬ ደግሞ ይባስ ብሎ አንዳንድ ቤቶችን በግዳጅ እያፈረሱ ነው። ህብረተሰቡ …

የድንቅነሿ-ድንቅ ሐገር-ኢትዮጵያ ግን ከጋዜጠኛዉ እስከ ጠበቃዉ፤ ከፖለቲከኛዉ እስከ መብት ተሟጋቹ እንዳሉት ከግራ-አጋቢ፤ ዘፈቀዳዊ እርምጃ፤ ካሻቸዉን አድራጊ ሾሞችዋ ጋር በመቶ-ከመቶ የምርጫ ዉጤት ታጅባ ትቀበላቸዋለች።

ወያኔ ጭንቅ ውስጥ ሲገባ አጣብቂኙ አላላውስ ሲለው ከሚወስዳቸው እርምጃዎች አንዱ እስረኞችን መፍታት ነው::በዛሬው እለትም የተደረገው ይህ ነው:: የውጪ ሃይሎች ጫና የኦባማ ወደ አፍሪካ ሕብረት መምጣት እና ተመሳሳይ የሆኑ ጉዳዮች እንዲሁም በአራቱም አቅጣጫ የተስፈነጠረው የባሩድ ሽታ ጦርነት ለመጀመር ሕዝብን ማማከር የሚሉ አባዜ ተደማምረው ዛሬ ቂሊንጦ ወያኔን አውልውታል:: ሁለት እና ሶስት እስረኛ አሊያም አስር እና ሃያ እስረኛ […]

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

በእገሌ ቦታ በጀትና መደብ በሚል ተገቢ ያልኾነ ጥቅም ይሰጣል፤ ተገቢ የኾነ ጥቅም ይነፈጋል የሒሳብ ሹሞች ያለወቅቱ ዝውውር አጥፊዎችን በመከላከል ተጠያቂነትን እንዳያዳፍን ተሰግቷል በግንኙነቱ መስተጓጎል ጠቅ/ቤተ ክህነቱ ለሀገረ ስብከቱ ሠራተኞች አቤቱታ ምላሽ አይሰጥም ‹‹አቤቱታችንን የት እና ለማን እንደምናሰማ ግራ ተጋብተናል››/የአጥቢያ ሠራተኞች/ (ኢትዮ-ምኅዳር፤ ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም.) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት […]

የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን የሰብአዊ መብት መተላለፍ በመቃወም፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ በመሆን ወገናቸን ታድገዋል። ሃሳባቸውን በነጻነት በመግለጻቸው ብቻ፤ “አሸባሪ” ተብለው በእስር ሲማቅቁ ከነበሩት ጋዜጠኞች እና ጦማርያን መካከል ተስፋለም ወልደየስ፣ ዘላለም ክብረት፣ አስማማው ሀ/ጊዮርጊስ፣ […]

የትጥቅ ትግሉ በአራቱም አቅጣጫ ተጠናክሮ ቀጥላል  የወያኔም ስጋቱ አይላል፤ ተባላ አርበኞች ግንቦት 7 በተለያዩ ግንባሮች በወያኔ ላይ የከፈተውን ማጥቃት ተከትሎ ከወያኔ ጎራ የተምታቱ ዜናዎች እየተደመጡ ነው። የቴፒው ትንቅንቅ አሁንም ቀጥሏል። ርዕዮት ዓለሙና የዞን 9 ጦማሪዎች በድንገት መፈታት እያነጋገረ ነው የሚኒስትር-ሬድዋን ሁሴን-አማካሪ-መኮብለላቸው ተሰማ እግዚአብሔር 10ቱን ለሙሴ የተሰጡትን ትእዛዝ እንዳሻሽላቸው አዞኛል “” የሮማው ካቶሊክ ጳጳስ ፍራንሲስ   አሰግድ […]

በመበስበስ አደጋ ውስጥ የተዘፈቀው እና ማጣፊያው ያጠረው የወያኔው አምባገነን ቡድን ለስልጣኑ እድሜ መርዘም ከምእራባውያን ጉያ መወሸቁን እና አስፈላጊውን የእድሜ ማስረሚያ ለማግኘት ፈቃዳቸውን ለመፈጸም እየተደራደረ መሆኑ ታውቋል:: በዚህም መሰረት እስካሁን ድረስ በቀረቡ የውይይት ሃሳቦች ላይ ሁለቱን በሂደት ላይ ቢያስኬደውም ምእራባውያን ዲፕሎማቶች ግን መተማመኛ እንፈልጋለን ሲሉ አጥብቀው ወጥረው ይዘውታል የሚሉ መረጃዎች ተገኝተዋል:: ከድርድሮቹ ሁለቱን ማለትም ተቃዋሚዎችን በመጭው […]

ከአንድ ዓመት በፊት ሚያዝያ 26 እና 27 ቀን 2006 ዓ.ም. በድንገት ተይዘው ከታሰሩ በኋላ፣ በፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ክስ ተመሥርቶባቸውና የሰነድና የሰው ማስረጃ ቀርቦባቸው፣ ለብይን የተቀጠሩበትን ቀን እየተጠባበቁ ከነበሩት አሥር ተከሳሾች መካከል አምስቱ በድንገት ሐምሌ 1 እና 2 ቀን 2007 ዓ.ም. መፈታታቸው እያነገጋገረ ነው፡፡

  የሸዋሮቢት ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ አመራርና የቀድሞው አንድነት አባላት ዛሬ ከ3:00— 4:00 ሰአት በታጠቁ የመንግስት ሀይሎች ከያሉበት ታድነው በመታሰር ላይ መሆናቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በዚህም መሰረት እስካሁን ድረስ 1 አቶ ዘነበ ደሳለኝ (የተወካይ ም/ቤት እጩ የነበረ። 2 አቶ ቴዎድሮስ ሀብቴ (የቀድሞ አንድነት አባል የነበረ።) 3 አቶ መንግስቱ ደባይ 4 አቶ በቀለ (የአባት ስም ያልተገለፀ) […]

ዛሬ ሐምሌ 4 2007ዓ.ም ረፋዱ ላይ አቶ መርከቡ ሃይሌ ሰሞኑን ሲከታተሉት በነበሩ ደህንነቶች እና ፖሊስ ታፍኖ ለጊዜው ወደአልታወቀ ቦታ ተወስዷል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ትናንት በኢህአዴግ የታሰረው አቶ ደብሬ አሸናፊ ዛሬ ረፋዱ ላይ ቤቱ በከፍተኛ የታጠቁ ሃይሎች ተከቦ ፍተሻ የተካሄደበት ሲሆን አሁን በጉለሌ አካባባቢ ላዛሪስት ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ እንደሚገኝ ተረጋጧል፡፡ በሌላ በኩል ትናንት ታፍነው የታሰሩት በሰሜን ሸዋ […]

Ali Sirajየኢፌዲሪ ንግድ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል በመሆን እያገለገሉ የቆዩት አቶ አሊ ሲራጅ በድንገት አረፉ፡፡ አቶ አሊ ሲራጅ በድንገት ያፉት ዛሬ ሰኔ 4 ቀን 2007 ዓ/ም ማለዳ በአዳማ በኦህዴድ ስብሰባ ላይ አንዳሉ በድንገት ህመም ተሰምቷቸው ወደ ሆስፒታል እየሄዱ እንዳለ ሆስፒታል ሳይደርሱ ህይወታቸው ሊያልፍ እንደቻለ ምንጮች ገልፀዋል፡፡ አቶ አሊ ሲራጅ የ 46 አመት ጎልማሳ ሲሆኑ በቅርቡ በተካሄደው ብሄራዊ ምርጫ ኦህዴድ/ኢህአዴግን ወክለው በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተወዳድረው ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡

የሮማው ካቶሊክ ጳጳስ ፍራንሲስ ሰሞኑን በላቲን አሜርካ ባደረጉት የስራ ጉብኝት በኢኮዶር በሚሊዮን ለሚቆጠሩ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች አዲስ መልእክት አስተላልፈዋል:: ጳጳስ ፍራንሲስ ካስተላለፉት አዳዲሶቹ መልእክቶች ዋናዎቹ እግዚአብሔር 10ቱን ለሙሴ የተሰጡትን ትእዛዝ እንዳሻሽላቸው አዞኛል:: ከ10 ትእዛዛት ውጪ 2 ሌላ አዲስ የእግዚአብሔር ትእዛዛት በ10ቱ ትእዛዛት ውስጥ በተጨማሪ የሚካተቱ መሆኑን ጳጳስ ፍራንሲስ አስታውቀዋል:: ከሚጨመሩት እና ከሚሻሻሉት ከ10ቱ አዳዲስ ትእዛዞች […]

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ሳምንት የአርበኞች ግንቦት7 በወሰደው ፈጣን ጥቃት በርካታ የኢህአዴግ ወታደሮች መገደላቸውን ፣ ይህንን ተከትሎ የወልቃይትና አካባቢው ህዝብ ያሳያው ድጋፍ እና ሽምቅ ተዋጊዎችን ለመቀላቀል የሚጠይቀው ወጣት መበራከት ያሰጋው ገዢው ፓርቲ፣ የአየር ሃይል አባላት በጠጠንቀቅ እንዲቆሙ ማዘዙን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። የአየር ሃይል አባላቱ ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ ቅዳሜና …

ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ሰሞኑን በእስር ላይ የሚገኙ የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላትን ጥፋተኛ ማለቱን ተከትሎ ፣ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዛሬ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ በመቃወም ድምጹን አሰምቷል። በቤኒን መስጊድ እጅግ በርካታ ህዝብ በተገኘበት በተደረገው ተቃውሞ ሙስሊሙ ህዝብ፣ የመሪዎቹን ነጻነት ከሚያረጋግጠው የፍርድ ቤት ውሳኔ ውጭ ሌላ ውሳኔ …

ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዛሬ ሐምሌ 3/2007 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋ ሮቢት ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ቤታቸውን ድረስ በመሄድ ፖሊስ እያደነ እንዳሰራቸው የአይን እማኞች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ዛሬ ከጠዋቱ 4 ሰዓት አካባቢ ጀምሮ ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ የተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ የነበሩትን አቶ ዘነበ ደሳለኝ፣ የፓርቲው ንብረት ያዥ የሆኑትን አቶ …

ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የ 26 ዓመቱ ወጣት መንግስቱ አቭራ ከመስከረም ወር ጀምሮ ያለበት አድራሻ አይታወቅም ፤ የእስራኤል መንግስትም ወጣቱን ለማፈላለግ ያደረገው ጥረት አለመኖሩ ዘረኝነት ነው ተብሎአል። በጋዛ በሃማስ እጅ እንደታገተ የሚነገረው ወጣት መንግስቱ፣ ቤተሰቦች “ልጃችን ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ አልቻልንም ፣ መንግስትም ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ የወሰደው ምንም ዓይነት እርምጃ አለመኖሩ …

በርካታ አፍሪቃውያን በሊቢያ በኩል የሜዲትራኒያንን ባሕር አቋርጠው ወደ አውሮጳ ተሰደዋል። ብዙዎቹ ሲሳካላቸው ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ደግሞ በረሀ መሀል ሞተዋል፣ ሌሎች ባሕር ውስጥ ሰምጠው ቀርተዋል። ፀሐዬ አያሌው፤ አውሮፓ ከገባ 11 ወር ሆነው።

የወያኔው ሬድዋን ሁሴን ፣ እነ ርዮት አለሙ የተፈቱት መንግስት ማግናኒመስ (ትልቅ) ስለሆነ ነው እያለን ነው፣ ድርጅታችውን መልአካዊ አድርጎ ለማቅረብ ሲሞከር። ሆኖም፣ የገዢውች ማንነትን፣አ አዉሬነትን አሁን በአገሪቷ ዙሪያ ሁሉ ካሉ የቶርቸር ቻምበሮች (ክፍሎች) የሚሰሙ የሰቆቃ ጩኸቶች በትልቁ እያጋለጡ ነው። ባልሰሩትና ባልፈጸሙት ወንጀል፣ ቢያንስ ሃያ ዘጠኝ የሚሆኑ በእሥር የሚማቁ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችን አባላት አሉ። ፍርድ ተነፍገው […]

ለአምስት ዓመታት በእስር የቆየችዉ የጋዜጣ አምደኛ ርዕዮት ዓለሙ ዛሬ መፈታቷ ተሰምቷል። የሽብር ተግባር በማሤር በሚል ክስ ተመሥርቶባት የነበረችዉ ርዕዮት 14ዓመት እስራት ተፈርዶባት በይግባኝ ወደአምስት ዓመት ዝቅ መደረጉ ይታወሳል። ።

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ከሳሽ አቃቤ ሕግ ታሳሪዎቹን የዞን ዘጠኝ የኢንተረኔት አምደኞች ለመፍታት መወሰኑ ከመገለጡ በስተቀር በመንግስት በኩል የተሰጠ ዝርዝር የለም። ለመሆኑ እርምጃው የሕግ አንድምታ ምን ይሆን? ያዳምጡ↓↓

ሐምሌ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ጸሀፊና መምህርት ርእዮት አለሙ በሽብር ወንጀል ተከሳ የ14 አመታት ጽኑ እስራት ከተፈረዳበት በሁዋላ፣ ለጠ/ፍርድ ቤት ይግባኝ በማለቷ የእስር ጊዜዋ ወደ 5 አመት ዝቅ እንዲል ተደርጎላታል። ያለፉትን ሶስት አመታት በአስቸጋሪ ሁኔታ በእስር ቤት ካሳለፈች በሁዋላ ፣ የኢህአዴግ መንግስት አመክሮ ጊዜዋ አልቋል በሚል ፈቷታል። ርዕዮት በብዙ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ …

ሐምሌ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፍትህ ሚኒስቴር በሽብረተኝነት ክስ ለሚከሰሱ ጋዜጠኞችና የሃይማኖት መሪዎችና የፖለቲካ ድርጅት መሪዎችና አባላት ጠበቃ በመሆን የሚታወቁትን አቶ ተማም አባ ቡልጉን የዲሲፒሊን ግደፈት ፈጽመዋል በሚል ለአንድ አመት ከ7 ወር አግዷቸዋል። መታገዳቸውን ከሚዲያ የሰሙ ጓደኞቻቸው እንደነገሩዋቸው የገለጹት አቶ ተማም፣ በህጉ ቢሆን ነሮ የእግድ ደብዳቤው ከሚዲያ በፊት ለእርሳቸው መድረስ ይገባው …

ሐምሌ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ምንጮች እንደገለጹት የኢህአዴግ አባል የሆነችው ወ/ሮ አስቴር ስዩም የወረዳው የሴቶች ጉዳይ ሃላፊ፣ በቅርቡ ደግሞ በጎንደር ከተማ የጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅት ሃላፊ በመሆን ስትሰራ ቆይታለች። አስቴር የኢህአዴግ አባል ብትሆንም ከበላይ አካል የሚመጣውን ትእዛዝ ሁሉ እንደወረደ የማትቀበል እንደሆነችና በዚህም የተነሳ የተለያዩ ማስጠንቀቂያዎች ተሰጥቷት እንደነበር፣ ከስራም ታግዳ መቆየቷን እርሷን …

ሐምሌ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዘ ደይሊ ኔሽን የኢትዮጵያ ሰራዊት በታንክና በከባድ መሳሪያ ታግዞ በከተማዋ ውስጥ መታየቱን የአይን እማኞችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ሰራዊቱ የተንቀሳቀሰው ከኢትዮጵያ መሆኑንም የገለጸው ጋዜጣው፣አልሸባብ የሚቆጣጠረውን የባርደሬ ግዛት ለማስለቀቅ ሳያቅድ እንዳልቀረ ገልጿል። የአፍሪካ ህብረት ከኢትዮጵያ ያገኘውን ጨምሮ ከ20 ሺ በላይ ሰራዊት በሶማሊያ ቢያሰማራም አልሸባብን ለመደምሰስ አልቻለም። ታጣቂ ሃይሉ …

ሐምሌ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሃኪንግ ቲም ለተባለ ኩባንያ 1 ሚሊዮን ዶላር በመክፈል የስለላ መሳሪያዎችን የገዛው በአብዛኛው በህወሃት አባላት የሚመራው የደህንነት መስሪያ ቤት፣ ከኩባንያው ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብቶ እንደነበርና ውዝግቡ ሳይፈታ መረጃው ይፋ መሆኑን ለህዝብ ይፋ ከሆነው መረጃ ለመረዳት ተችሎአል። ቢኒያም ተወልደ በተባለ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ምሩቅ በኩል ግንኙነቱን የሚያደርገው የኢትዮጵያ የደህንነት …

የኢትዮጵያ መንግስት ለስለላ አገልግሎት ከአንድ ሚሊዮን ዶላር ከፍሏል ተባለ። አርቲክል 19 ተብሎ የሚጠራው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ሃኪንግ ቲም ከተባለው ኩባንያ በሚያገኛቸው ግልጋሎቶች የራሱን ዜጎች ይሰልላል ሲሉ የኢትዮጵያን መንግስት ተችተዋል።