ከዓመት በላይ በእስር ላይ የቆዩ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት አምደኞች ተፈቱ። ሕጋዊ አንድምታ ይኖረው ይሆን?

ከሳሽ አቃቤ ሕግ ታሳሪዎቹን የዞን ዘጠኝ የኢንተረኔት አምደኞች ለመፍታት መወሰኑ ከመገለጡ በስተቀር በመንግስት በኩል የተሰጠ ዝርዝር የለም። ለመሆኑ እርምጃው የሕግ አንድምታ ምን ይሆን? ያዳምጡ↓↓