ኢትዮጵያ ሚሊዮን ዶላር ለኢንተርኔት ስለላ

የኢትዮጵያ መንግስት ለስለላ አገልግሎት ከአንድ ሚሊዮን ዶላር ከፍሏል ተባለ። አርቲክል 19 ተብሎ የሚጠራው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ሃኪንግ ቲም ከተባለው ኩባንያ በሚያገኛቸው ግልጋሎቶች የራሱን ዜጎች ይሰልላል ሲሉ የኢትዮጵያን መንግስት ተችተዋል።