የፀሐዬ አያሌው የስደት ጉዞ DW Amharic July 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በርካታ አፍሪቃውያን በሊቢያ በኩል የሜዲትራኒያንን ባሕር አቋርጠው ወደ አውሮጳ ተሰደዋል። ብዙዎቹ ሲሳካላቸው ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ደግሞ በረሀ መሀል ሞተዋል፣ ሌሎች ባሕር ውስጥ ሰምጠው ቀርተዋል። ፀሐዬ አያሌው፤ አውሮፓ ከገባ 11 ወር ሆነው።