የርዕዮት ዓለሙ መፈታት DW Amharic July 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለአምስት ዓመታት በእስር የቆየችዉ የጋዜጣ አምደኛ ርዕዮት ዓለሙ ዛሬ መፈታቷ ተሰምቷል። የሽብር ተግባር በማሤር በሚል ክስ ተመሥርቶባት የነበረችዉ ርዕዮት 14ዓመት እስራት ተፈርዶባት በይግባኝ ወደአምስት ዓመት ዝቅ መደረጉ ይታወሳል። ።