የበረዶ ዉሽንፍር በአሜሪካ
የዩናይትድ ስቴትስን ሰሜን ምሥራቃዊ ግዛቶች ጠንካራ የበረዶ ዉሽንፍር እንደመታ ዘገባዎች ያመለክታሉ። እስከ60 ሴንቲ ሜትር እንደሚደርስ የተነገረዉ እጥጥ ባዘቶ ብናኝ ወርዶ የሚከመረዉ በረዶ በተለይ የኒዮርክ ግዛትን ከነፋስ ጋ ተዳምሮ ነዉ የገረፈዉ።
የዩናይትድ ስቴትስን ሰሜን ምሥራቃዊ ግዛቶች ጠንካራ የበረዶ ዉሽንፍር እንደመታ ዘገባዎች ያመለክታሉ። እስከ60 ሴንቲ ሜትር እንደሚደርስ የተነገረዉ እጥጥ ባዘቶ ብናኝ ወርዶ የሚከመረዉ በረዶ በተለይ የኒዮርክ ግዛትን ከነፋስ ጋ ተዳምሮ ነዉ የገረፈዉ።
ፔጊዳ የተሠኘውን እሥልምናን የሚጠላውን የጀርመን ቡድን የሚያወግዝ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባና የሙዚቃ ድግስ ቡድኑ ንቅናቄውን በጀመረበት በድሬስደን ከተማ ትናንት ምሽት ተካሂዷል ። ታዋቂው ጀርመናዊ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀንቃኝ ኽርበርት ግሮነማየር ባስተባበረውና በርካታ ሙዚቀኞች በተካፈሉበት የአደባባይ ትርዒት ላይ ከ35 ሺህ በላይ ሕዝብተገኝቷል ።
በማንኛውም አገር ቢሆን ድምፅ የሌለው፤ ነጻ የሆነ የዜና አገልግሎት የማያገኝ፤ ተቆርቋሪ የፖለቲካ ወይንም የማህበረሰብ ወይንም የሲቪክ ድርጅት፤ ወይንም በነጻነት የሚንቀሳቀስ የመገናኛ ብዙሃን አገልግሎች የሌለው ሕዝብ መብት የለውም። መብቱ በመንግሥት የተከለከለ ግለሰብ ሆነ ቡድን፤ ማህበረሰብ ሆነ ሕብረተሰብ ዘላቂነትና ፍትሃዊነት ያለው እድገት አይጎናፀፍም። ህወሓት ለሃያ አራት ዓመታት በበላይነት ሲገዛት የቆየች ኢትዮጵያ ፍትህ፤ ነጻነት፤ ሰብአዊ መብት፤ በሕግ ፊት […]![]()
ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/… የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ ህጉ በሚፈቅደው መሰረት የጥር 17/2007 በአዲስ አበባ ሰልፍ መጥራቱ ይታወቃል። ነገር ግን ስርዓቱ ህገ ወጥ ሰልፍ ነው በማለት በአንድነት አመራሮችና አባለት ላይ ያደረሰው አሰቃቂ ድብደባ ወደር የማይገኝለት ነው። እርጉዞች፣ ህፃናት፣ አዛውንቶችና ሽማግሌዎች ሳይቀሩ ደማቸው ፈሷል፤ አጥንታቸው ተሰብሯል። ሰላማዊ ሰልፉ ስርዓቱ እንደሚለው ህገ ወጥ […]
The post ሰላማዊ ትግሉ በጭፍጨፋና በውንድብና ለማቆም መሞከር ሀላፊነት የጎደለው ተግባር ነው! – ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ዳዊት ከበደ ወየሳ በኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት ድጋፍ የሚደረገው የአሸባሪነት ተግባር እንደቀጠለ ነው። በከተሞች አካባቢ በህግ ሽፋን ዜጎች በአሸባሪነት ተፈርጀው ይታሰራሉ። ወደ ገጠር ስንሄድ ደግሞ፤ ኢትዮጵያውያን ያለምንም ጥያቄ በጠራራ ጸሃይ ተገድለው፤ ለአስከሬናቸው እንኳን ክብር ሳይሰጥ በአደባባይ ህዝብ እንዲያያቸው እና እንዲሸማቀቅ ይደረጋል። ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እጅግ ዘግናኝ የሆነ ጥቁር ሽብር እየተከናወነ ያለው፤ በዜጎች ላይ ነው። በፍርድ […]
The post ጥቁር ሽብር …በኢትዮጵያ ምድር! – ዳዊት ከበደ ወየሳ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የዚህ ጽሁፍ መሰረተ ሃሳብና ክርክር ሰብአዊ መብቶች ካልተከበሩ እንደልብ ለመንቀሳቀስ፤ አቤቱታ ለማቅረብ፤ የግል ድርጅት ለማቋቋም፤ ኑሮን ለማሻሻል የሚደረግ ጥረት ከምኞትና ከህልም አያልፍም የሚል ነው። ይኼን መብት ስኬታማ ለማድረግ የሚችለው ሕዝቡ ለራሱ ህይዎት መሻሻል፤ ወጣቱ ትውልድ ከስደት ይልቅ በሃገሬ ሰርቸ የመኖር መብቴን አስጠብቃለሁ ብሎ ሲነሳ ብቻ ነው። በተለይ በኑሮ ውድነት፤ ጥሮ ግሮ አዳሪና በድህነት የሚሰቃየው ክፍል […]
The post የህወሓት ገመና ሲጋለጥ:- ሰብአዊ መብቶች ያልተከበሩበት የልማት ጎዳና ጥቅሙ ለጥቂቶች ብቻ ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ቀን፡ 01/26/2015 በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌ በወጣቶች ክፍል አስተባባሪነት በዛሬው እለት ሰኞ( January 26,2015) በኖርዌ ኦስሎ በእንግሊዝ ኢንባሲ ፊት ለፊት በኖርዌይ የሚኖሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በህብረት ሁነው ከ14፡00 _15፡00 ስዓት ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፉ በደማቅ ሁኔታ አካሄዱ። የሰልፉ ዋና አላማ የግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ የነበሩትንና የሰባዊ መብት ተቆርቋሪ […]
The post ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ኦስሎ እንግሊዝ ኢንባሲ ፊት ለፊት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
በምስሉ ላይ ከእቴጌ ጣይቱ ጀረባ ቆመው የሚታዩት የንጉሳዊ ቤትሰብ የቅርብ ዘመድ፤ የአደዋ ጀግና፤ እና የእቴጌ ጣይቱ እስከዕለተ ቀብር ጓደኛ፤ ከጥንቷ ዳሞቴ ማሪያም ከአንኮብር አናት ላይ የሚቀዱት የትውልድ እና የእልፈት አመታቸው በትክክል ያልተመዘገበ በታሪክ ተጽፈው, ነገር ግን በትውልድ የተረሱት አንዴም ያልተዘመረላቸው ታሪካዊ እመቤት ወይዘሮ ቀለሟ አንድአርጌ ይባላሉ። በዚሁ ምስል ላይ ከፊት ለፊት የሚታየው ህጻን ልጅ እያሱ […]![]()
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አዲስ አበባ ላይ ሕጋዊ በሆነ ሰላማዊ ሰልፍ ሊሣተፉ በወጡ አባሎቼና ደጋፊዎቼ ላይ በፖሊስ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ ሲል ከስሷል፡፡ ፓርቲው በሌሎች ከተሞች የጠራቸው ሰላማዊ ሰልፎች ንግ በስኬት መጠናቀቃቸውን ገልጿል፡፡ ከፖሊስ ምላሽ አለማግኘቱን አዲስ አበባ ላይ የተጠናቀረው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ይናገራል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አዲስ አበባ ላይ […]
The post አንድነት በደጋፊዎቹ ላይ “አረመኔያዊ” ያለው ድብደባ መፈፀሙን ተናገረ – VOA appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ለማንበብ እዚሕ ይጫኑ
ሀገሬን በሀዘን!!ለማየት ይህንን ይጫኑ
በሙስሊም ወገኖቻችን ላይ የሃሰት ምስክርነት የሰጠው ግለሰብ ታወቀ:: ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወጣት ሄኖክ ተስፋዬ ይባላል፡፡ ሁልጊዜ አርብ በመስጊዶች እየተገኘ ንፁሀን የእስልምና እምነት ተከታዮችን በሀሰት ውንጀላ የሚያሳስር የወያኔ ጆሮ ጠቢ ሲሆን የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነችውን ወጣት ወይንሸት ሞላን የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ የሚደርሰውን ግፍ ለመከታተል በሄደችበት ወቅት ፀጉሯን ጨምድዶ ከፎቅ ላይ እየጎተተ በማውረድ ከፖሊሶች ጋር […]
The post ሰማያዊ ፓርቲን ለመከፋፈል የወያኔ ጎረምሶች ስልጠና እየወሰዱ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የዕንቁ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆነው አቶ ፍቃዱ ማህተመወርቅ፤ የሃገር ውስጥ ገቢ መ/ቤት ‹‹ተገቢውን ግብር ለመንግሥት ገቢ አላደረክም›› በሚል ክስ ከጥር 13 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንዲውል አድርጎታል። አቶ ፈቃዱ ከኢትዮጵያ ሆቴል በስተጀርባ በሚገኘው የቀድሞ ጉምሩክ መ/ቤት ወይም በአሁኑ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ የፀጥታና የሕግ ማስከበር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ቅጽር ግቢ በሚገኘው […]
The post የዕንቁ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር በእስር ላይ ይገኛል appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የትግራይ ነፃነት ግንባር /ህወኃት/ ገና ከፅንስሱ ሲነሳ ለሙን የሰሜን ወሎን፣ ምዕራባዊ ጎንደርን እና ምዕራባዊ ጎጃምን በማካተት ታላቁን የትግራይ ሪፐብሊክ መመስረት ግብ አድርጎ መመስረቱና ለዚህም አላማው ስኬት የቻለውን ሁሉ በማድረግ ላይ እንድሚገኝ የሚታወቅ ነገር ነው። በተለይም በወልቃይት፣ ፀገዴና አርማጭሆ ያካሄደው መስፋፍት በአካባቢው ነዋሪ ህዝብ ላይ ትውልድ ይቅር የማይለው ግፍ ፈጽሟል፡ አሁንም የመስፋፋት ህልሙን እውን ለማድረግና ቀሪ […]
The post ህወኃት ፀገዴ ላይ ያካሄደው ስብሰባ ከሸፈ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እና ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም የኢህዴግን መንግስት በትጥቅ ትግል ለመፋለም ብረት ያነሱ የኢትዮጰያ ተቃዋሚዎችን እንቅስቃሴ በዓይን ለማየት እንዲሁም ስለ ኢትዮጰያና ኤርትራ የወደፊት ግንኙነት የኤርትራ ባለስልጣናትን ቃለ ምልልስ ለማድረግ ወደ ኤርትራ ያቀኑት ከሶስት ሳምንታት በፊት መሆኑ ይታወቃል። ፋሲልና መሳይ ባለፉት ሶስት ሳምንታት የኤርትራ ቆይታቸው የሄዱበትን ዓላማ …
ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በትናንቱ የአንድነት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በፖሊሶች ከፍተኛ ብትር ያረፈበትና የአካል ጉዳት የደረሰበት ጋዜጠኛ ስለሽ ታሞ በተኛበት ከኢሳት ጋር ባደረገው አጭር ቆይታ ትናንት እንደሱ የከፋ በትር ላረፈባቸው የትግል አጋሮቹ እና ለለውጥ ሀይሎች በሙሉ፦<< አይዟችሁ!እንበርታ! መብታችንን ለማስከበር ከምናደርገው ትግል በፍጹም ወደ ሁዋላ እንዳንል፤ 2007 የለውጥ ዓመታችን ነው”ሲል መልእክት አስተላልፏል። …
ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጪውን ምርጫ ተከትሎ ራዲዮ ፋና “ሞጋች” በተሰኘ ፕሮግራሙ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ለውይይት በመጋበዝ በተለይም አመጽ ቀስቃሾች መሆናቸውን በሚያሳጣ መልኩ ፕሮግራሞችን ሲለቅ ቆይቷል። ባለፈው ሳምንት የአንድነት አመራሮችን- ከድርጅቱ ካፈነገጡት ከነትእግስቱ አወል ቡድን ጋር በማከራከር ለህብረተሰቡ አንድነቶች የተከፋፈሉ ናቸው የሚል መል እክት በስፋት ያስተላለፈው ራዲዮ ፋና፤ ሀሙስ እና አርብ …
ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ትብብሩ ባወጣው አስቸኳይ መግለጫ ፤ገዥው ፓርቲ በአንድነት የውስጥ ጉዳይ ገብቶ የሚፈፅመውን ደባ ለመቃወም ሰልፍ በወጡ የአንድነት አመራሮች፣ አባላት፣ ደጋፊዎችና በፓርቲው ጽህፈትቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቤተ ክርስትያን አካባቢ በነበሩ አዛውንቶቸ ላይ ሳይቀር ድብደባ በመፈጸም ፤ጭካኔውን ዳግመኛ አሳይቶናል ብሏል። ትብብሩ ጠርቶት በነበረው የአዳር ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተወሰደውን ዘግናኝ እርምጃ …
UDJ accuses the police for severely beating its members and supporters who were demonstrating in Addis Ababa on Sun. 25 Jan 2015
#Ethiopia ፖሊስ የህዝብነው ያሉ አንደበቶች በሀይል በትር እንዲዘጉ ተደረገ የኢትዮጵያ ፖሊሶች ለተቀጠሩለት ህገ መንግስት ሳይሆን ለአዛዦቻቸው ታማኝነታቸውን ዳግም አረጋገጡ ከነፍሰጡር ሴት እስከ ሽማግሌና አሮጊት የበቀል እርምጃ መብቴን ያስከብርልኛል ባሉትና በተማመኑበት ፖሊስ ተወሰደባቸው ::
በሙስሊም ወገኖቻችን ላይ የሃሰት ምስክርነት የሰጠው ግለሰብ ታወቀ:: Minilik Salsawi
ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወጣት ሄኖክ ተስፋዬ ይባላል፡፡ ሁልጊዜ አርብ በመስጊዶች እየተገኘ ንፁሀን የእስልምና እምነት ተከታዮችን በሀሰት ውንጀላ የሚያሳስር የወያኔ ጆሮ ጠቢ ሲሆን የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነችውን ወጣት ወይንሸት ሞላን የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ የሚደርሰውን ግፍ ለመከታተል በሄደችበት ወቅት ፀጉሯን ጨምድዶ ከፎቅ ላይ እየጎተተ በማውረድ ከፖሊሶች ጋር በመሆን ከፍተኛ ድብደባ አድርሶባታል፡፡
በወቅቱ በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ለደረሰው ድብደባና ስቃይም ተጠያቂ የሆነ ሰው ነው፡፡ይህ ወጣት በብዙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ በሀሰት ምስክርነት በፍርድ ቤት የሰጠ ሲሆን በአሁኑ ወቅትም መንግስት ሰማያዊ ፓርቲን ለማፍረስ እየሰራው ባለው ሴራ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ነን በማለት ፓርቲው እንደተከፋፈለ ለማስመሰል ከባልደረቦቹ ጋር ስልጠና እየወሰደ መሆኑ ታውቋል፡፡
የፕሮግራም መግለጫ
ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡
የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡
ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡
-ከመጭው የኑሮ ውድነት ጉዳት ለመዳን በጋራ ተነስተን ይህንን ወንበዴ መንግስት ማፍረስ ይጠበቅብናል::
Minilik Salsawi የወያኔው መንግስት ለግሉ ዘርፍ ያለው አመለካከት ደካማ መሆኑ እና ከፖለቲካ ባለስልጣናት ጋር ቁርኝት ያላቸው ነጋዴዎች ለመክበር የሚያደርጉት ሩጫ የህዝቡን የኑሮ ውድነት ጣራ እንዲነካ አድርገውታል::እንዲሁም የኢኮኖሚ ውንብድና በሃገሪቱ ላይ እየተፈጸመ ነው::የስራ አጦች ቁጥር መጨመር ሃገሪቱን የወንጀለኞች መናኸሪያ እያደረጋት ነው::በአገሪቱ የተንሰራፋው የሙስና እንቅስቃሴ ዋነኛው የኢኮኖሚው ማነቆ ከመሆኑም በላይ የፍትህ እና የንግድ ስርኣቱ መላሸቅ የኢኮኖሚ ቁጥጥሩን ስላ ላላው ለዋጋ ንረቱ መንስኤ ናቸው::
በአላቂ እቃዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ንረት ይከሰታል በሃገር ውስጥ ምርቶች ላይም ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ በሚቀጥለው አንድ አመት ይመጣል የግሉ አምራች ዘርፍ ጥሬ እቃዎችን ወደ ሃገር ውስጥ በሚያስገባበት ጊዜ የተወሰነ የቀረጥ ክፍያ አለመኖሩ እና የመንግስት ባለስልጣናት እንዳሰኛቸው በየጊዜው እየቀያየሩ የህገር ውስጥ ምርቶች እንዲጎዱ የማኑፋክቸሪውም ዘርፍ እንዲዳከም በማድረግ ችግር እንዲፈጠር አድርገዋል::
የባንኮችን መዳከም የስራ አጥነትን የስደትን የፖለቲካ ተጽእኖን የህዝቡን ምሬት ለመረዳት ለማሻሻል ምንም የማይሰራው የወንበዴዎች ስብስብ ባለስልጣኑ በሞኖፖል ንግዱን ይዞታል የውጪ ዜጎች ህገወጥ የኢኮኖሚ ስርኣት ዘርግተዋል ከፍተኛ ብዝበዛ በሃገሪቱ ምጣኔ ሃብት ላይ እየተደረገ ነው::ሕዝቡ ዳግም ወደ ኢኮኖሚያዊ ጉዳት እያዘገመ መሆኑን አውቆ በጋራ በመነሳት ይህንን ወንበዴ መንግስት መጣል ያለበት መሆኑን መገንዘብ ሲኖርበት ለመጭው ትውልድ ከወንበዴዎች የጸዳች ሃገር የማስረከብ የዜግነት ግዴታ አለብን::
ራሱን የሱዳን ሰፊ ብሔራዊ አገር አቀፍ ግንባር ያለው በዛያሉ ፓርቲዎችን የወጣቶችድርጅቶችን እንዲሁም ታዋቂ ግለሰቦችንያቀፈው የሰብስቦች ግንባር(ንቅናቄ) ፕሬዚዳንት አሊሐሰን አሕመድ ሐሰኔይ በተለያዩ የምዕራብ አውሮፓ መዲናዎች በመዘዋወር
ኢትዮጵያውያን በዱባይ ማራቶን ከ1ኛ እስከ 10ኛ በመግባት እጅግ አመርቂ ድል አስመዝግዋል፣ የብር ሽልማትም አግኝተዋል። በዓለም አቀፍ የቢስክሌት ውድድር ኢትዮጵያዊው አበረታች ውጤት አምጥቷል። የዓለማችን ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። በኤፍ ኤ ካፕ ውድድር ቸልሲና ማንቸስተር ሲቲን ጨምሮ ኃያላኑ በትንንሾቹ ጉድ ሆነዋል።
የአሜሪካ ሕዝብን ደሕንነት ለመጠበቅ ዋሽግተኖች ሰሞኑን ያደረጉት አብዛኛ ዜጎቻቸዉን ከየመን ማስወጣት ነዉ።የመኖች የት ይሒዱ?አደባባይ ወጡ።ሁቲን በመቃወምና በመደገፍ።የመን ቀይ ባሕርን፤የአደን ባሕረ-ሰላጤና አረቢያ ባሕር ይገናኙባታል።ከሁለት ሺሕ ኪሎ ሜትር የሚበልጥ የባሕር ጠረፍ አላት።ጥንታዊናት ሰፊ ።ግን ከአረብ ሐገራት ሁሉ ደሐ
በሰሜን ፈረንሳይ የወደብ ከተማ ካሌ የሠፈሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ተገን ጠያቂ ስደተኞች የኑሮ ሁኔታ ኢሰብዓዊ ነው ሲል የመብት ተሟጋቹ ድርጅት «ሂውመን ራይትስ ዎች» ወቀሰ። ድርጅቱ ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ እንዳስታወቀው፣
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ትናንት በአዲስ አበባ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጠርቶ የነበረ ሲሆን፣ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ሰልፍ ለመዉጣት በዝግጅት ላይ እንደነበሩ በፌዴራል ፖሊስ የኃይል ተግባር
ብሪታንያዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ዶክተር ማርቲን ሂል በ71 ዓመታቸው አረፉ፣ ባለፈው ዓርብ በለንደን ሥርዓት ቀብራቸው የተፈፀመው ማርቲን ሂል በዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ፣ አምነስቲ
(ሔኖክ ሰለሞን) በእነ አቶ በላይ የሚመራው የአንድነት ፓርቲ ቡድን በህገ ወጥ መንገድ ሊያካሂድ የነበረው ሰልፍ መበተኑን የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ጉዮች ቢሮ አስታወቀ አዲስ አበባ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእነ አቶ በላይ ፈቃዱ የሚመራው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህና ፓርቲ ዛሬ በህገ ወጥ መንገድ ሊያካሂድ የነበረው ሰልፍ መበተኑን የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ጉየዮች ቢሮ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስታወቀ ፓርቲው ለሰልፉ ከከተማ መስተዳደሩ በህጋዊ መልኩ ፈቃድ ሳያገኝ ነው፣ ሰልፉን ቀበና አከባቢ በሚገኘው ቢሮው ለማድረግ መሞከሩን ነው ቢሮው የገለፀው። ፖሊስ ህጉን በተከተለ መንገድ ሰልፉን ለማስቆም ቢሞክርም አንዳንድ የፓርቲው አበላት በፖሊስ ላይ አምባጓሮ ለማስነሳት ሞክረው ነበር ብለዋል የቢሮው ሃላፊ ወይዘሮ ፍሬሀይወት አያሌው። ይሁንና ፖሊስ በትአግስት ሰልፉን ለመበተን መቻሉን ገልፀዋል። በሰልፉ ለመሳተፍ ከሞከሩት ውስጥ የታሰረ የፓርቲው አባል እንደሌለም አስታውቀዋል። የአስተዳደሩ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ባሳለፍነው ሳምንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ቡድኑ ሰላማዊ ሰልፉን እንዳያካሂድ የተከለከለው ሰለማዊ ሰልፍ ሲካሄድ መሟላት ያለበትን አስፈላጊ ቅጽ ባለሟሟላቱ መሆኑ ተገልዖ ነበር። ቅፁ የሚጠይቃቸው በሰልፉ ላይ የሚያዙ መፈክሮችን እና ሰልፉ ከየት ተነስቶ የት እንደሚጠናቀቅ የሚገልፁ መረጃዎችን ጨምሮ ሌሎች መሟላት የሚገባቸውን የሰላማዊ ሰልፍ ማካሄጃ መስፈርቶችን አንዳላማላም በመግለጫው መጠቀሱ የሚታወስ ነው። ********* ምንጭ፡- ፋና፣ ጥር 17፣ 2007 — — More from Horn Affairs Amharic‘የእነበላይ ፍቃዱ አንድነት’ መግለጫ:- ‹‹የምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ወንጀል እየፈፀመ ነው››መኢአድ – ቦርዱ የሰጠኝን የቤት ስራ የጨረስኩ በመሆኔ የምጠራው ጉባኤ የለምየነትዕግስቱ አወል የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ተካሄደየአንድነት […]
በአቶ ትእግስቱ አወሉ የሚመራው የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን ባለፈው ቅዳሜ በቶፕ ቪው ሆቴል አካሂዷል። በጠቅላላ ጉባኤው 239 አባላት ተጠርተው 193ቱ ተገኝተዋል። ይህም ከግማሽ በላይ በመሆኑ ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄዳቸውን በጉባኤው ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡት አቶ ትዕግስቱ አወሉ ተናግረዋል። ሶስት የፓርቲው አባላት ማለትም አቶ ትዕግስቱ አወል፤ አቶ ጋሻው አሰፋና አቶ ደረጄ ሚሊዮን ለፓርቲው ፕሬዝዳንትነት በእጩነት ቀርበዋል፡፡ ከአዳማ የፓርቲውን ቅርንጫፍ በመወከል የተገኙት አቶ ጋሻው አሰፋ ከውድድሩ ራሳቸውን ያገለሉ ሲሆን ሁለቱ እጩዎች በሚስጥር በተካሄደ የድምፅ አሰጣጥ ተወዳድረዋል፡፡ አቶ ትዕግስቱ አወል ከተሰጠው ድምፅ 136 ሲያገኙ አቶ ደረጄ ሚሊዮን ደግሞ 48 ድምፅ በማግኘታቸው አቶ ትዕግስቱ ፓርቲውን በፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ ዳግመኛ ተመርጠዋል፡፡ ጠቅላላ ጉባዔው ለኦዲትና ኢንስፔክሽን የቀረቡለትን 10 እጩዎች አወዳድሮ 7 አባላትን መርጧል፡፡ በተመሳሳይ ለብሔራዊ ም/ቤት አባልነት 57 ዕጩዎች ቀርበውለት በ55ቱ ላይ ድምፅ ሰጥቷል፡፡ የጠቅላላ ጉባኤውን እና አጠቃለይ ውሳኔዎቹን ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እንደሚያቀርቡም አቶ ትዕግስቱ ተናግረዋል። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ጉባኤ ላይ ተወካዩን አልላከም፡፡ በሌላ ወገን ያለው የአቶ በላይ ፈቃዱ ቡድን ደግሞ ምንም አይነት ጠቅላላ ጉባኤ አላካሂድም በሚለው አቋሙ እንደፀና ነው። ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሁለቱ የፓርቲው አመራር ነን የሚሉ ቡድኖች ችግራቸውን በጠቅላላ ጉባኤ ፈተው እንዲመጡ የሰጠው ተጨማሪ የሁለት ሳምንት ጊዜ የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃል። ****** More from Horn Affairs Amharicመኢአድ – ቦርዱ የሰጠኝን የቤት ስራ የጨረስኩ በመሆኔ የምጠራው ጉባኤ የለምየነበላይ ፍቃዱ አንድነት ሊያካሂድ የነበረው ሰልፍ በፖሊስ ተበተነ […]
ከተክሌ በቀለ – የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበር ይህ የናንተ ስራ ዉጤት ነዉ። ትናንት የፈሰሰዉ ደም አዲሰ አይደለም። ለነፃነት ከሚንዠቀዠቀዉ የወገን ንፁህ ደም መካከል የሚደመር ሲሆን የምርጫን ቦርድና የሬድዮ ፋናን በአንድነት ፓርቲ ላይ የሚያደርሱትን የማፍረስና ማዳከም እኩይ ድርጊት ለመኮነን በወጡ የፓርቲ አባላትና …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከምስረታው እስካሁን ለወያኔ ህወሃት ቡድን ትልቅ የራስ ምታት ሆኖ ቆይቷል።በመሆኑም ድርጅቱን ለማፍረስ በተለያዩ ጊዜያት የድርጅቱን አመራሮች በማሰር፣ በመደብድብ፣ ከሀገር በማስደድ፣ በማስፈራራት እና በድርጅቱ ውስጥ ሰርጎ ገቦችን በማስረግ ያላደረገው ሙከራ አልነበረም። ሆኖም ግን አንድነት በቆራጥ አመራሮቹ ፣ አባላቶችና ደጋፊዎች ታጋድሎና መስዋእትነት እስካሁን ህልውናውን ጠብቆ ቆይቷል። በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያችን የተከሰተው አገር አቀፍ ቀውስ […]
The post ቢያጥቡት የማይጸዳ ዘረኛ ቡድንን ለማስወገድ ከአንድነት ጋር አንድ እንሁን !! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በደብረማርቆስ ከተማ በዛሬው ዕለት የተቃውሞ ሰልፍ አካሄደ፡፡ አንድነት በዛሬው ዕለት መነሻውን ከደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ መድረሻውን ደግሞ የንጉስ ተክለሀይማኖት ቤተመንግስት ከሚገኝበት ተክለሀይማኖት አደባባይ ያደረገ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዷል፡፡ ፓርቲው ባደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የፓርቲው አባላት፣ ደጋፊዎች እና የደብረማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች የተገኙ ሲሆን በሰልፉ ላይ የተገኙት ታዳሚዎችም ምርጫ ቦርድና ገዢው ፓርቲ አንድነትን ለማፍረስ የሸረቡትን ሴራ […]
የኢሕአዲግ አምባገነን መንግስት ፖሊሶች ሴቶችን እና የሰባት ወር እርጉዞችን እንዲሁም የሰባ አመት አዛውንት ደበደቡ፤ ዘረፉ፤ ይህንን አዳምጡ
ጠዋት ላይ የአንድነት ፓርቲ አባላት ላይ የተወሰደው እርምጃ ምንም እንኳ የሚጠበቅ ቢሆንም በጣም ነው ያበሳጨኝ፤ አንደኛ ፖሊሶቹ እና ደህንነቶቹ ሆነ ብለው ለመደባደብ መሄዳቸውን ሳረጋግጥ አንድ መንግስት እነደ ጥጋበኛ ጎረምሳ ዝም ብሎ በረባውም ባልረባውም ምክንያት ዘሎ ለጸብ የሚጋበዝ ከሆነ እንዴት መንግስት ሊሆን ይችላል… እነደዚ የሰው ልጅን እየቀጠቀጡ በስልታን ላይ መቆየትስ ምን ደስታን ይሰጣል… ስል አብዘቼ ለኛ […]
The post አንዳንዱ ቀን አስገራሚ ነው። – አቤ ቶኮቻው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
(ኢ.ኤም.ኤፍ) በቅርቡ የህወሃት 40ኛ አመት ሲከበር፤ በርካታ የኪነ ጥበብ ሰዎች የተደረገላቸውን ግብዣ ተቀብለው ወደ ትግራይ ማምራታቸው ይታወሳል። ሁሉም አርቲስት ግን… ፖለቲካዊ ይዘት ያለውን ጉዞ አልተቀበለም። ሁሉም የየራሳቸው ምክንያት ሊኖራቸው ይችላል። ህዝቡ ወደ ደደቢት የሄዱትን ያወገዘውን ያህል ጥሪውን ሳይቀበሉ የቀሩትንም ማመስገን ይገባው ነበር። ወደ ደደቢት ካልሄዱት መካከል፤ እነአብርሃም ወልዴ፣ እነጆሲ፣ ላፎንቴን፣ ደረጄ ኃይሌ፣ ሰይፉ ፋንታሁን እና […]
The post ገጣሚ ታገል ሰይፉ ወደ ደደቢት ያልሄደው አላማውን በመቃወም እንደነበር ገለጸ (ከአስገራሚ ትንታኔ ጋር) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
በዛሬዉ ዕለት ጥር 17 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. በተደረገዉ ሰላማዊ ሰልፍ፤ በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባላትና ደጋፊዎች ላይ የደረሰዉን ዘግናኝ ድብደባ፣ እስርና እንግልት በጥብቅ እንቃወማለን። የመንግሥት አስተዳደር ወይም ህግ አለ በሚባልበት አገር እጅግ በጣም በሚዘገንን ሁኔታ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የደረሰው ድብደባ የተጀመረዉን ሰላማዊ ትግል ሙሉ ለሙሉ ለማስቆም የታለመ ነዉ ብለን አናምናለን። አገዛዙ አንድነት ፓርቲን እንደ […]
በመጀመርያ ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ደጋፊና ተደጋፊ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን በሙሉ ጠሯቸው። ሰበሰቧቸው። እንዲህም አሏቸው። “ወደ ደደቢት አብራችሁን ትሄዳላችሁ፤ እዛ እንደደረሳችሁም አመጣጣችንንና አካሄዳችንን በደንብ አድርጋችሁ ታጤናላችሁ። ከዚያ ስትመለሱ ሁሉንም ነገር ለህዝቡ ትናገራላችሁ።…” በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የሃገር መሪ ሆነው የሚሰሩት እኝህ ሰው መልዕክታቸውን በዚህ አላበቁም። አይናቸውን ፈጠጥ፤ ጉሮሯቸውንም ጠረግ-ጠረግ አደረጉና […]
በዛሬዉ ዕለት ጥር 17 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. በተደረገዉ ሰላማዊ ሰልፍ፤ በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባላትና ደጋፊዎች ላይ የደረሰዉን ዘግናኝ ድብደባ፣ እስርና እንግልት በጥብቅ እንቃወማለን። የመንግሥት አስተዳደር ወይም ህግ አለ በሚባልበት አገር እጅግ በጣም በሚዘገንን ሁኔታ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የደረሰው ድብደባ የተጀመረዉን ሰላማዊ ትግል ሙሉ ለሙሉ ለማስቆም የታለመ ነዉ ብለን አናምናለን። አገዛዙ አንድነት ፓርቲን እንደ […]
The post ሰላማዊ ትግላችን በምርጫ ቦርድ ህገ-ወጥ ውሳኔና በአገዛዙ የኃይል ርምጃ አይቀለበስም! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የፕሮግራም መግለጫ
ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡
የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡
ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡
የዓለም ዜና፤ ጥር 17 ቀን 2007 ዓም
በተለያዩ መንገዶች ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሃገራት ለሥራ የሚሄዱ ኢትዮጵያውን ልዩ ልዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሚፈፀምባቸው ተደጋግሞ ሲነሳ ቆይቷል ።
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አብሮ ስለመስራትና ሌሎቹም ትብብሩን እንዲቀላቀሉ በየጊዜው የሚወተውተው አገራችን በዚህ ዘመን በማይመጥን አምባገነንና የጭካኔ ስርዓት ውስጥ የምትገኝ መሆኑን በመረዳቱ ነው፡፡ ይህ የህወሓት/ኢህአዴግ አምባገነንና ጨካኝ ስርዓት ህዳሩ 27/28 2007 ዓ.ም የአዳር ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በወጡት አመራሮቻችን፣ አባላቶቻችን፣ ደጋፊዎቻችንና በየጎዳናው የተገኙት ንፁሃን ላይ ከፍተኛ ድብደባና የጅምላ እስር በመፈፀም ስርዓቱን ለመታገል የተነሳነበትን አላማ ትክክለኝነት አረጋግጦልናል፡፡ በዛሬው […]