እቴጌ ጣይቱ እና ወይዘሮ ቀለሟ
በምስሉ ላይ ከእቴጌ ጣይቱ ጀረባ ቆመው የሚታዩት የንጉሳዊ ቤትሰብ የቅርብ ዘመድ፤ የአደዋ ጀግና፤ እና የእቴጌ ጣይቱ እስከዕለተ ቀብር ጓደኛ፤ ከጥንቷ ዳሞቴ ማሪያም ከአንኮብር አናት ላይ የሚቀዱት የትውልድ እና የእልፈት አመታቸው በትክክል ያልተመዘገበ በታሪክ ተጽፈው, ነገር ግን በትውልድ የተረሱት አንዴም ያልተዘመረላቸው ታሪካዊ እመቤት ወይዘሮ ቀለሟ አንድአርጌ ይባላሉ። በዚሁ ምስል ላይ ከፊት ለፊት የሚታየው ህጻን ልጅ እያሱ […]![]()