ፖሊስ የህዝብነው ያሉ አንደበቶች በሀይል በትር እንዲዘጉ ተደረገ NEW VIDEO Minilik Salsawi January 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic #Ethiopia ፖሊስ የህዝብነው ያሉ አንደበቶች በሀይል በትር እንዲዘጉ ተደረገ የኢትዮጵያ ፖሊሶች ለተቀጠሩለት ህገ መንግስት ሳይሆን ለአዛዦቻቸው ታማኝነታቸውን ዳግም አረጋገጡ ከነፍሰጡር ሴት እስከ ሽማግሌና አሮጊት የበቀል እርምጃ መብቴን ያስከብርልኛል ባሉትና በተማመኑበት ፖሊስ ተወሰደባቸው :: phpBB [video]