ፀረ ፔጊዳ የሙዚቃ ድግስ በጀርመን DW Amharic January 27, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፔጊዳ የተሠኘውን እሥልምናን የሚጠላውን የጀርመን ቡድን የሚያወግዝ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባና የሙዚቃ ድግስ ቡድኑ ንቅናቄውን በጀመረበት በድሬስደን ከተማ ትናንት ምሽት ተካሂዷል ። ታዋቂው ጀርመናዊ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀንቃኝ ኽርበርት ግሮነማየር ባስተባበረውና በርካታ ሙዚቀኞች በተካፈሉበት የአደባባይ ትርዒት ላይ ከ35 ሺህ በላይ ሕዝብተገኝቷል ።