የበረዶ ዉሽንፍር በአሜሪካ DW Amharic January 27, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩናይትድ ስቴትስን ሰሜን ምሥራቃዊ ግዛቶች ጠንካራ የበረዶ ዉሽንፍር እንደመታ ዘገባዎች ያመለክታሉ። እስከ60 ሴንቲ ሜትር እንደሚደርስ የተነገረዉ እጥጥ ባዘቶ ብናኝ ወርዶ የሚከመረዉ በረዶ በተለይ የኒዮርክ ግዛትን ከነፋስ ጋ ተዳምሮ ነዉ የገረፈዉ።