የስፖርት ዘገባ፤ ጥር 18 ቀን፣2007 ዓም DW Amharic January 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያውያን በዱባይ ማራቶን ከ1ኛ እስከ 10ኛ በመግባት እጅግ አመርቂ ድል አስመዝግዋል፣ የብር ሽልማትም አግኝተዋል። በዓለም አቀፍ የቢስክሌት ውድድር ኢትዮጵያዊው አበረታች ውጤት አምጥቷል። የዓለማችን ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። በኤፍ ኤ ካፕ ውድድር ቸልሲና ማንቸስተር ሲቲን ጨምሮ ኃያላኑ በትንንሾቹ ጉድ ሆነዋል።