ቢቢሲ በድረገጹ አዲሱን የድምጻችን ይሰማ የትግል መለያ ምልክት( struggle logo)አስመልክቶ ዘገባ አቀረበ::

ቢቢሲ በድረገጹ አዲሱን የድምጻችን ይሰማ የትግል መለያ ምልክት( struggle logo)አስመልክቶ ዘገባ አቀረበ::
የዜናው ሊንክ፡- (ዜናውን እስኪያገኙ ወደታች ስክሮል ማድረግ አይዘንጉ)፡- http://www.bbc.com/news/live/world-africa-34104060…

ቢቢሲ በድረገጹ አዲሱን የድምጻችን ይሰማ የትግል መለያ ምልክት( struggle logo )አስመልክቶ ዘገባ አቀረበ:: #Ethiopia #EthioMuslims #‎StruggleLogo‬

ታዋቂው የእንግሊዝ የዜና ማሰራጫ ቢቢሲ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሃይማኖት ነጻነታቸውን ለማረጋገጥ እና የታሰሩ ወኪሎቻቸው እንዲፈቱ እንዲሁም የኢትዮጵያ መንግስት የሚያደርስባቸውን ግፍ በመቃወም በሚያደርጉት ትግል አስመልክቶ መሪ ድርጅታቸው ድምጻችን ይሰማ ያወጣውን አዲስ የትግል መለያ ምልክት አስመልክቶ በድህረገጹ ዘገባ ማቅረቡ ታወቀ::

ቢቢሲ ባቀረበው በዚሁ ዘገባው ለሰላማዊ ትግሉ መለያ አዲስ ምልክት ይፋ የተደረገ መሆኑን እና በአካል አንድ ጣት፣ በጽሁፎች ደግሞ የአንድ ቁጥር ምልክት መደረጉን የዘገበ ሲሆን የህዝበ ሙስሊሙን መሪዎች መታሰር እና የሃይማኖት ጣልቃ ገብነትን በመቃወም ለዓመታት ሰላማዊ ተቃውሞ ሲደረግ መቆየቱን ጠቅሷል፡፡ የምልክት መለያ ይፋ ከተደረገበት መግለጫ ላይም አረፍተ ነገሮችን በመተርጎም በዜናው አቅርቧል፡፡

የዜናው ሊንክ፡- (ዜናውን እስኪያገኙ ወደታች ስክሮል ማድረግ አይዘንጉ)፡-
http://www.bbc.com/news/live/world-africa-34104060…

ቢቢሲ በድረገጹ የትግላችንን መለያ ምልክት (ሎጎ) አስመልክቶ ዘገባ አቀረበ!
በዘገባው ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሃይማኖት ጣልቃ ገብነትን ሲታገሉ መቆየታቸውን ጠቅሷል!
ሐሙስ ጳጉሜ 5/2007

ቢቢሲ በድረገጹ የትግላችንን መለያ ምልክት (ሎጎ) አስመልክቶ ዘገባ አቀረበ!

ቢቢሲ ባቀረበው በዚሁ ዘገባው ለሰላማዊ ትግሉ መለያ አዲስ ምልክት ይፋ የተደረገ መሆኑን እና በአካል አንድ ጣት፣ በጽሁፎች ደግሞ የአንድ ቁጥር ምልክት መደረጉን የዘገበ ሲሆን የህዝበ ሙስሊሙን መሪዎች መታሰር እና የሃይማኖት ጣልቃ ገብነትን በመቃወም ለዓመታት ሰላማዊ ተቃውሞ ሲደረግ መቆየቱን ጠቅሷል፡፡ የምልክት መለያ ይፋ ከተደረገበት መግለጫ ላይም አረፍተ ነገሮችን በመተርጎም በዜናው አቅርቧል፡፡

ዜናው የተዘገበው እለታዊ ዘገባዎች በሚካተቱበት ከታች በተቀመጠው ሊንክ ሲሆን ከላይ ከላይ የሚደራረቡ ዜናዎች ሲኖሩ የሎጎው ዜና ወደታች የሚወርድ በመሆኑ ወደታች ስክሮል ማድረግን ይጠይቃል፡፡ ሊንኩን መጠቀም ላልቻሉ ዜናውን በስክሪን ኮፒ ከታች ከተያያዘው ፎቶ ላይ ማንበብ ይችላሉ፡፡

የዜናው ሊንክ፡- (ዜናውን እስኪያገኙ ወደታች ስክሮል ማድረግ አይዘንጉ)፡-
http://www.bbc.com/news/live/world-africa-34104060…

ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል!
ድምጻችን ይሰማ!
አላሁ አክበር!