በኡስታዝ አቡበከር አህመድ የክስ መዝገብ በሃሰት ከተፈረደባቸው መካከል ስድስቱ ተፈቱ

በሃሰት በሽብር ወንጀል የተፈረደባቸው በኡስታዝ አቡበከር አህመድ መዝገብ ከሚገኙት ኮሚቴዎቻችን እና ወንድሞቻችን መካከል ስድስቱ አዱስ አመቱን ምክንያት በማድረግ በይቅርታ መንግስት እንደፈቱ መወሰኑን የመንግስት ልሳን የሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ አስታውቋል፡፡

እንዲፈቱ እንደተወነሰለቻው ከተገለፀው መካከል

1.ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

2.ኡስታዝ ባህሩ ዑመር ፣

3. ወንድም አቡበከር አለሙ ፣

4. ወንድም ሳቢር ይርጉ ፣

5.ወንድም ሙኒር ሁሴን እና ሌላ ስሙ ግልፅ ያልሆነ ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ገልፆል!

የፋና ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ የሚከተለው ሊንክ ይጫኑ

http://goo.gl/ZHcif5

ይህ ፍትህ ሊሆን አይችልም!!

በግፍ የታሰሩት ሙስሊሞች በሙሉ ሊፈቱ ይገባል!!

የተቀሩትም ወኪሎቻችን እና ወንድሞቻችን ንፁሃን ናቸው እና በነፃ ሊሰናበቱ ይገባል!