ሀፍረት የሌላቸው የወያኔ ዘረኛ ገዢዎች ለሰብአዊ እርዳታ የሚገባውን ከፍተኝ መጠን ያለውን ገንዘብ ንጹሀንን ላማስፈራሪያ፡ ለማሰቃያና ለመግደያ ብሎም ኪሳቸውን ለማዳለቢያ እየተተቀሙበት መሆኑን ሰሞኑን ቤን ራውለንስ የተባሉ የሰብአዊ መብት ታጋይ ለአየር ላንድ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ መግለጻቸውን ዘአይሪሽ ታይምስ የተባለው ጋዜጣ ዘግቡዋል። …

ወያኔ በእርዳታ የሚያገኘውን ገንዘብ መመዝበሩን መቀጠሉ ተጋለጠ Read more »

ዘረኛው የወያኔ ገዢ ቡድን ከህዝቡ ገንዘብ ለመዘረፍ በማሰብ የለውጥ እቅድ በማለት ያወጣውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ በሚል ስም አገኘዋለሁ ብሎ ያሰበውን ገንዘብ ማሰባሰብ የተሳነው መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ሰሞኑን የነጋዴው ህብረተሰብ ላይ ጫናውን በማብዛትና የተለያየ ተለጣፊ ስሞችን በመስጠት ለማስፈራራት እየሞከረ መሆኑን ከአዲስ …

የወያኔው ገዢ ቡድን ሰሞኑን ነጋደዎችን እየከፋፈለ እና ለጥቃት እያዘጋጃቸውም መሆኑ ተዘገበ Read more »

የቱኒዚያው ህዝባዊ አመጽ በኢትዮጵያ ሊደገም ይችላል በሚል ስጋት፣ አንዳንድ የዘረኛው አገዛዝ ባለስልጣናት እና ቅጥረኞቻቸው እራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን ከጥቃት ለመከላከል እርምጃዎች መውሰድ እንደጀመሩ ለማወቅ ተችሏል። ሪፖርተራችን የምንጮቹን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል ስሙን የማይጠቅሰው አንድ የዘረኛው አገዛዝ ቅጥረኛ፣ በአውሮፓ የምትማር ልጁ ወደ ኢትይዮጵያ …

የዘረኛው አገዛዝ ባለስልጣናት እራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል Read more »

በመለስ ዜናዊ የሚመራው የትግራይ ገዢ ቡድን በሱማሌ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ ነው ሲል የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር መግለጫ መስጠቱን ሬውተርስ የዜና አገልግሎት ገለጸ። አስራ ሰባት ዜጎች በደህንነት ሰዎች ታፍሰው በተወሰዱ ማግስት፥ ጥር 9 ቀን ከተወሰዱት ሰዎች መካከል የነበሩት አንድ …

የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ ዳግመኛ በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰሰ Read more »

መለስ ዜናዊ፥ እራሱን ከቱኒዚያ አይነት ህዝባዊ አመጽ ለመከላከል ሲል የወሰደው የችኮላ እርምጃ ከአሁኑ ብዙ ችግሮች እየታዩበት እንደሆነ ከአዲስ አበባ የሚደርሱን ዘገባዎች እያመለከቱ ነው። በቅርቡ፥ የራሱ የተዛባ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የፈጠረውን ችግር በነጋዴዎች ላይ ለማላከክ ሲል ከወሰዳቸው እርምጃዎች ውስጥ አንዱ በተለያዩ ምርቶች …

በአዲሱ የዋጋ ተመን ምክንያት ግራ መጋባት እና ውጥንቅጥ በአዲስ አበባ ገበያዎች ላይ ሰፍነዋል ተባለ Read more »

እንደ አዉሮፓ አቆጣጠር በ2010 በኢትዮጵያ የፖለቲካ መብትና እና የግለሰብ ነጻነት በእጅጉ የተሸረሸረበት ለመሆኑ የግንቦቱ ብሔራዊ ምርጫ ማሳያ ነዉ፤» ሲል Freedom House አመለከቷል። «በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስተዳደር ስር ኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከዴሞክራሲ እያፈገፈገች የሄደች ቢሆንም፤ ባለፉት ዓመታት ”ከፊል ነጻ” …

በFreedom House ዓመታዊ ሪፖርት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ ሲቃኝ! Read more »

ሰላም ወገኖቼ እንደመምን ሰነበታችሁ? ሰሞኑን ባቀረብኳተተ መጣጥፍ ሀሳብ ለሀሳብ ስንወራወር መሰንበታችን ደግ ነው። ሁላችሁንም ከታላቅ አክብሮት ጋር አመሰግናለሁ። ታዲያ በሀሳብ ልውውጡ ወቅት ልዩነት መፈጠሩ ያሳድጋል እንጂ አያቀጭጭምና አትፍሩ። ይልቅስ መፍራት ፍራቻችንን ነው። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ የተቋቋመው አመራር የተጣአለበትን ሀላፊነት ለመወጣት የአጭር ጊዘዜ መርሀ ግብር በማውጣት በአንድ በኩለል ለውስጣዊ አደረጃጀቱ ተገቢውን ትኩረት ሰጥቶ አስፈላጊውን ሁሉ እያደረገ በሌላ በኩል የተጠናቀረ ዝግጅት በማድረግ ጠውጭ ሀገር መንግሰስታት (በተለይም የአሜሪካና የአውሮፓ መንግስታት) ስለህብረረቱ መሰረታዊ አቋሞች እንዲያውቀቁና የሀገሪቱ ችግሮች በበሰላምናአ …

ኢትዮጵያ …ከዚህ ወዴት? ክፍል – 18 (አያልሰው ደሴ) Read more »

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በዋሽንግተን አቆጣጠር ትናንት ምሽት ላይ ለተወካዮች ምክር ቤታቸው ጥምር ስብሰባ ባደረጉት የሃገራቸውን ሁኔታ ያሣየና የወደፊት አቅጣጫ ያመላከተ ሁለተኛው ዓመታዊ ንግግራቸው ሥራ ሊፈጥሩ የሚችሉባቸውን መንገዶች እና አሜሪካን በዓለም ምጣኔ ኃብት ውስጥ ይበልጥ ተፎካካሪ አደርግባቸዋለሁ ያሏቸውን ትልሞቻቸውን …

"የሃገር ውሎ አዳር" የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሪፖርት Read more »

“የሕዝቡን ኃብት ሠርቀው ወደ ውጭ አሽሸዋል” ሲል የከሰሣቸው የሃገራቸው የፍትሕ ሚኒስቴር በተገኙበት እጃቸው ተይዞ እንዲሰጠው የእሥር ማዘዣ አውጥቷል፡፡ ይህ በሥራ እጦት፣ በዋጋ ንረትና በውስጥ ችግር ሣቢያ ቱኒዚያ ውስጥ የተቀጣጠለው አብዮት ወደሌሎችም በአምባገነኖች የሚመሩ የአፍሪካ ሃገሮች እየተዛመተ ይመስላል፡፡ “ዴሞክራሲ በተግባር” ዝግጅታችን …

የቱኒዝያ አብዮትና ትምህርቱ Read more »

በኢትዮጵያ ብሔራዊ እርቅ ያስፈልጋል? ለምን? ከፖለቲካ ድርጅቶች ምን ይጠበቃል? ከህዝብስ? ጥያቄዎቻችሁን እንዲመልሱ በህግና ብሔራዊ እርቅ ዙሪያ ፅሑፎች ያበረከቱና የሥራ ልምድ ያላቸው ሁለት ኢትዮጵያዊያንን ጋብዘናል። ዶክተር ያዕቆብ ኃይለማሪያም በርዋንዳ ለተካሄደው የጅምላ ፍጅት የዓለምአቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ዋና አቃቤ ህግ ሆነው ያገለገሉ …

የምሕረትና የዕርቅ ጥያቄ በኢትዮጵያ Read more »

በቅርቡ በቱኒሲያ የተካሄደው ሕዝባዊ ለውጥ አገሪቷን ለ23 ዓመታት በአምባገነናዊ አገዛዝ ቀንበር ሥር ሲገዙ የነበሩትን ዚኔ ቤን አሊ ከሥልጣን ማስወገዱ በሌሎች የአፍሪካና እና የመካከለኛው ምስራቅ አገሮች ሕዝባቸውን በመርገጥ ለዘመናት በሥልጣን ላይ ተንሰራፍተው ለሚገኙ አምባገነኖች ጭንቀትንና ፍርሃትን እያስከተለባቸው መሆኑ እየታየ ነው፡፡ በተለይም …

የቱኒሲያውን ሕዝባዊ ለውጥ፤ ለኢትዮጵያ ያለው እንድምታ እና የኢሣት ሚና Read more »

የቱኒሲያውን ሕዝባዊ ለውጥ፤ ለኢትዮጵያ ያለው እንድምታ እና የኢሣት ሚና ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በቅርቡ በቱኒሲያ የተካሄደው ሕዝባዊ ለውጥ አገሪቷን ለ23 ዓመታት በአምባገነናዊ አገዛዝ ቀንበር ሥር ሲገዙ የነበሩትን ዚኔ ቤን አሊ ከሥልጣን ማስወገዱ በሌሎች የአፍሪካና እና የመካከለኛው ምስራቅ አገሮች ሕዝባቸውን በመርገጥ …

የቱኒሲያውን ሕዝባዊ ለውጥ Read more »

ሞገስ ተፈራ ነፃነት የሌለው ህዝብ በጠላቱ እጅ እንደከብት እየተነዳ ከአገሩ የሚሰደድ፣ በገዛ ምድሩ ርስቱን በሌላ ሰው እጅ እያየ ጭሰኛ ሆኖ በውርድትና በመረረ ሀዘን የሚኖር፣ በከብቱ በንብረቱና በመቃብሩ መሬት እንኳን የማያዝበት፣ ለዘሩ የሚተላለፍ ባርነትን ወስዶ የሚኖር ህዝብ ማለት ነው።

በኃይሌ ሙሉ | ሪፖርተር አቶ ያዕቆብ ልኬ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው በኢንጅነር ኃይሉ ሻውል መመረጣቸውን ተከትሎ፣ በመኢአድ ሥራ አስፈጻሚና በኢንጅነር ኃይሉ ሻውል መካከል የተፈጠረው ውዝግብ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ በኢንጅነሩና በሥራ አስፈጻሚው መካከል ውዝግቡ የተፈጠረው ታኅሣሥ 19 …

በኃይሉ ሻውልና በመኢአድ ሥራ አስፈጻሚ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ ቀጥሏል Read more »

Please follow the link below for a Prayer for Peace in our church in Jerusalem http://vimeo.com/6831207 ቪዲዮው አዲስ አይደለም። የፍልሰታ ሰሞን በፈረንጆች አቆጣጠር በ2009 የተቀረጸ ይመስላል። ቪዲዮው የሚያሳየው በኢየሩሳሌም ከተማ በምትገኘው ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስለ ሰላም …

Prayer for Peace in our church in Jerusalem Read more »

ሰሞኑን በኢትዮሜዲያ ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የድረሱልኝ ጥሪ ሳነብ አዘንኩኝ። የኦርቶዶክስ ሃይማኖትና የሳይንስ ተቋማት ኮሶ ከተጣባቸው ቆይቷል። አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ሆነው ሲሾሙ ማልቀስ፣ ምህላ መግባት፣ ኢትዮጵያ ታበጽህ ዕደዊሃ ሃበ እግዚአብሄር ማለት ያን ጊዜ ነበር። አቡነ ጳውሎስ የክርስትና ዕምነት ተከታያቸውን የመንግሥተ …

ሁለት ክፉ ካገር ይጥፉ Read more »

በዓለም ላይ ሃገር ተብለው ሰንደቅ የሚያውለበልቡ ሁሉ የሃገርን ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ሰላይና ተሰላይ (የሰላይ ተሰላይ) ማሰማራታችው ያለና የሚኖር ነው። ወያኔ የሃገር አለቃ ከሆነ ጊዜ ጀምሮ እእላፍ ነዋይና የሰው ጉልበት የሚያፈሰው በሃገር ውስጥና በዉጭ ያሉ ተቀናቃኝ ሃይሎችን አሜን ለማሰኘት ወይንም ጸጥ ለማረግ …

የወያኔ የስለላ መረብና የአፈና ዘዴዎች — አደፍርስ ተሰማ Read more »

ኦርቶዶክሳዊ ፀሐፊዎች እየመሰሉ፣ በመግቢያቸው “ወያኔ ይውደም” የሚል ማባበያ ቃል እየጨመሩ ነገር ግን “ቤተ ክርስቲያን ትውደም” የሚለውን ግብ ያነገቡ ጽሑፎች በየዕለቱ ማንበብ ይዘናል። (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 26/2011፤ ጥር 18/2003 ዓ.ም)፦በተለምዶ “ነጻ ሚዲያ” እየተባለ የሚጠራው ከመንግሥት ቁጥጥር ውጪ የሆነውና በተለያዩ ግለሰቦች እና ቡድኖች …

“ነጻው ሚዲያ” ስለ ቤተ ክርስቲያን ባለው አመለካከት “ነጻ” መሆኑን ያሳይ Read more »

አውስትራሊያ ዜጎቿን አስጠንቅቃለች Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥር 18 ቀን 2003 ዓ.ም. January 26, 2011)፦ በቅርቡ የሚከፈተውን የአፍሪካ አንድነት ጉባኤ ተከትሎ የሽብር ጥቃት በአዲስ አበባ ሊደርስ እንደሚችል ታማኝ መረጃዎችን እንደሰበሰበች አውስትራሊያ አስታወቀች።

– የሊባኖስ የፖለቲካ ቀውስ በመላምትነት ቀርቧል በቃለየሱስ በቀለና በመላኩ ደምሴ የዛሬ ዓመት ጥር 25 ቀን 2002 ዓ.ም. ከሊባኖስ ርዕሰ መዲና ቤይሩት ራፊቅ ሐሪሪ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ወዲያውኑ ሜዲትራኒያን ባህር ላይ ድንገተኛ አደጋ የደረሰበት አውሮፕላን የአደጋ ሪፖርት ትናንት ይወጣል …

የቤይሩት አውሮፕላን አደጋ ሪፖርት አለመውጣት እንቆቅልሽ ሆኗል Read more »

– 980 የንግድ ዘርፎች ተመርጠዋል በውድነህ ዘነበ በነፃ ገበያ ስም በአገሪቱ እየተስፋፋ የመጣውን ‹‹ሕገወጥ›› የንግድ እንቅስቃሴ ከሥሩ ማድረቅ ያስችላል በሚል፣ የንግድ ሚኒስቴር በንግድ መዝገብ መመዝገብ ያለባቸውን ነጋዴዎች በሙሉ በድጋሚ ሊመዘግብ ነው፡፡

በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትርና የመድረክ ከፍተኛ አመራር አቶ ስዬ አብርሃ ከመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ተከራይተውት የሚኖሩበትን ቤት ከጥር 30 ቀን 2003 ዓ.ም. በፊት እንዲያስረክቡ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው፡፡ ጥር 6 ቀን 2003 ዓ.ም. የቤት ኪራይ ከፍለው ሲመለሱ በመኖሪያ ቤታቸው አጥር …

ስዬ አብርሃ መኖሪያ ቤቱን እንዲለቅ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው Read more »

ተማሪ ተክሌ (ኦታዋ – ካናዳ) 1- ይሄ ጽሁፍ የተጻፈው ለለስላሳ አስተያየት እንጂ ለመረረ ውይይት አይደለምና ጊዜው የመዝናናት አይደለም የምትሉ ይሄንን ጽሁፍ በማንበብ ግዜያችሁን አትግደሉ። 2- “ግለሰቡን መደብደብ ትተን ምናለ ሀሳቡን ብቻ ብንተች” ይላል አንዱ የሰለጠነ ተቺ። ሌላኛው የሰለጠነ ተሳዳቢ ደግሞ …

ትችትና ትዝብት፣ ሳቅና ቁምነገር፤ ታሪክና ተረት፡- Read more »

በዚህ ሰሞን “የዋህ አዛውንት” በሚል ርእስ ያሰፈርኩትን አጭር መጣጥፍ አስመልክቶ አንዳንድ አሉታዊ አስተያየቶችን አንብቤያለሁ። እናም “ዶክተር ነጋሶ ተርበዋል፣ ተጠምተዋል” በሚል ርእስ ታትሞ ያነበብኩት ቃለመጠይቅ እጅግ እንዳስገረመኝ ተጨማሪ አስተያየት ማከሉን ወደድኩ። ዶክተር ነጋሶ የቤታቸው ጣሪያ ውሃ እንደሚያፈስና ቀዳዳውን በላስቲክ እየሸፈኑ ክረምቱን …

መለስ ሰጠ! መለስ ነሳ! (ከተስፋዬ ገብረአብ) Read more »

1- ይሄ ጽሁፍ የተጻፈው ለለስላሳ አስተያየት እንጂ ለመረረ ውይይት አይደለምና፡ ጊዜው የመዝናናት አይደለም የምትሉ ይሄንን ጽሁፍ በማንበብ ግዜያችሁን አትግደሉ። 2- “ግለሰቡን መደብደብ ትተን፡ ምናለ ሀሳቡን ብቻ ብንተች፡” ይላል አንዱ የሰለጠነ ተቺ። ሌላኛው የሰለጠነ ተሳዳቢ ደግሞ “ድስት አጣቢ” ሲል ይሳደባል። አንዱ …

ትችትና፡ ትዝብት፡ ሳቅና ቁምነገር: ታሪክና ተረት፡ ተማሪ ተክሌ፡ ኦታዋ፡ ካናዳ Read more »

በዚያ የሚገኘው ሪፖርተራችን ግርማይ ገብሩ ወደ መስከረም ሆስፒታል ጎራ ብሎ ነበር፡፡ ሆስፒታሉ ከሚሰጣቸው የተለያዩ የሕክምና ዓይነቶች በአንዱ ላይ አተኩሮ በጥርስ ጤናና ሕክምና ላይ ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡ ዝርዝሩን ያዳምጡ፡ 

ዓለምአቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች ምዕራባዊያን በተለይም የአውሮፓ ኅብረት መንግሥታት፣ መብት ረጋጭ መንግሥታት ከድርጊታቸው እንዲታረሙ ጫና አያደርጉም ሲል ወቀሰ። ሂዩማን ራይትስ ዋች በ21ኛው ዓመታዊ ሪፓርቱ ዴሞክራሲያዊ መርህ የሚያራምዱ ምዕራባዊያን አገሮች በፖለቲካና በኢኮኖሚ ምክንያት ሌሎች አገሮች ላይ ያላቸው …

ሃያ አንደኛው የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት Read more »

በስደት በከተምኩባት የስደት ጎጆዬ በፀጥታ ተቀምጬ፣ “የስደተኛው ማስታወሻ”ን የአርትኦት ስራ እየሰራሁ ሳለ አንድ ጓደኛዬ የኢሜይል መልእክት ላከልኝ። “ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ስላንተ ተናግረዋልና አንብበው” የሚል ነበር መልእክቱ። በተጠቆምኩት ሊንክ ገብቼ ቃለመጠይቁን አነበብኩት። እናም በእውነቱ የነጋሶ ቃለመጠይቅ ልቤን ክፉኛ ስለነካው፣ የአርትኦት ስራዬን …

የዋህ አዛውንት (ከተስፋዬ ገብረአብ) Read more »

ቀደም ሲል፥ «ዑዛዛ አሌና፤» በተሰኘው በሱዳንኛና በአማርኛ ቋንቋዎች በምትጫወተው ዜማዋ፤ አሁን ደግሞ «የህልሜ ጓደኛ፤» እና «ልቤ፤» በተባሉት ተወዳጅ አዳዲስ ዘፈኖቿ ይበልጥ የታወቀችው ወጣቷ ድምፃዊቷ ሄለን በርሄ አብራን ታመሻለች። አምና የአውሮፓውያኑን 2010 ስንጀምር፥ በጊዜው የገባነውን ቃል፤ መለስ ብለን የምንመረምርበትና መጪውን የምናይበት …

የራዲዮ መፅሔትና ልዩ ልዩ ቅንብሮቹ! Read more »

የፀረ ሙስና ምክትል ኮሚሽነር  የ18ሺ ብር አይፎን ሞባይል ገዙ አቶ አዲሱ መንግሥቱ ይባላሉ፡፡ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮምሽነር ናቸው፡፡ የኢህአዴግ አባልም ናቸው፡፡ ሰሞኑን ተገምግመው ወደ ዕጩ አባልነት ዝቅ እንዲሉ ተደርገዋል፡፡የሰሯቸው ኀጥያቶች በሪፖርተር ጋዜጣ ተዘርዝረው ነበር፡፡ መጀመርያ በኮሚሽኑ በጀት …

የአገር ቤት ጋዜጠኞች ምን ጻፉ? (ከጥር 9 -15፣ 2003) Read more »

– ኢትዮጵያ ስለኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ማሰብ እንዳለባት ተጠቆመ በዘካሪያስ ስንታየሁ ግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ከአንድ ሳምንት በኋላ ጨረታ እንደምታወጣ የኤሌክትሪክና የኢነርጂ ሚኒስትሩ ሃሰን ይኑስ አስታወቁ፡፡

‹‹ሕገወጥ›› የተባሉት የሪል ስቴት አልሚዎች የክስ ጉዳይ አለየለትም በውድነህ ዘነበ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከዘጠኝ ዓመት በፊት ያጸደቀው የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የሚደነግገው አዋጅ በድጋሚ እንዲሻሻል ለፍትሕ ሚኒስቴር ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡

– በከተማዋ አብዛኛዎቹ ቡና ቤቶች ቢራ መሸጥ አቁመዋል በዳዊት ከበደ፣ ልዩ ዘጋቢ ከመቀሌ መንግሥት በአገር አቀፍ ደረጃ ያወጣውን መሠረታዊ   የችርቻሮ ሸቀጦች የዋጋ ተመንን ተከትሎ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ  ጥር 6 ቀን 2003 ዓ.ም. በክልሉ ዋና ከተማ  መቀሌ …

በመቀሌ ከተማ በርካታ የንግድ ቤቶች እየታሸጉ ነው Read more »

በታደሰ ገብረ ማርያም በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የአዲስ አበባ ላጋር ጉምሩክ ጣቢያ የሚገኘው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ አባላት ካምፕ ላይ ጥር 13 ቀን 2003 ዓ.ም. ከእኩለ ቀን በኋላ የተነሳው የእሳት ቃጠሎ በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት አደረሰ፡፡

– ድልድዩን የሚያሠራው ድርጅት ወደ ፍርድ ቤት እሄዳለሁ አለበውድነህ ዘነበ በሲሚንቶ ጥራት መጓደል ምክንያት በጋምቤላ ክልል እየተገነባ የነበረው ድልድይ መፍረሱን ተከትሎ፣ የጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን ሁለት የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን ዘጋ፡፡