የሆስኒ ሙባረክና የግብፃውያን ፍጥጫ መቋጫ አላገኘም
በጋዜጣው ሪፖርተር ላለፉት 62 ዓመታት በመንግሥት ሥራ ላይ የቆዩትና ግብፅን ለ30 ዓመታት ያስተዳደሩት ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ተቃዋሚዎቻቸው ከሥልጣን ይውረዱ ቢሏቸውም እስካሁን ንቅንቅ አላሉም፡፡
በጋዜጣው ሪፖርተር ላለፉት 62 ዓመታት በመንግሥት ሥራ ላይ የቆዩትና ግብፅን ለ30 ዓመታት ያስተዳደሩት ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ተቃዋሚዎቻቸው ከሥልጣን ይውረዱ ቢሏቸውም እስካሁን ንቅንቅ አላሉም፡፡
– በቀን 1000 ቶን ስኳር ለማምረት አቅዷል በኃያል ዓለማየሁ በ90 ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተቋቋመው አምቦ ነመር አግሮ ኢንተግሬትድ ኤንድ ኢንዱስትሪስ አክሲዮን ማኅበር በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ 128,000 ሔክታር መሬት በማግኘት ቀዳሚ ኩባንያ ሆነ፡፡
በታምሩ ጽጌ በተከሰሱበት ወንጀል ጥፋተኝነታቸው በሰነድና በሰው ምስክሮች ተረጋግጦባቸው በዓመታት እሥራትና በከፍተኛ ገንዘብ የተቀጡ እስረኞች የእስር ጊዜያቸውን ቢጨርሱም፣ ገንዘቡን መክፈል ባለመቻላቸው በእስር ላይ እንደሚገኙ ጠበቆቻቸው አስታወቁ፡፡
– ምርጫ ቦርድና የክልሉ ሕዝብ ድርጊቱን ለማስቆም እንዲተባበሩ ጠይቋል በየማነ ናግሽ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባሉ በሆነው ዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነትና ለዴሞክራሲ ላይ በሕገወጥ መንገድ ተወሰደ ያለውን ዕርምጃ አወገዘ፡፡
በዳዊት ታዬ የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በአዳማ ከተማ የሚገኙ የቢራና የለስላሳ መጠጥ ፋብሪካዎች አከፋፋይ ቅርንጫፎች ‹‹ለደረቅ ቆሻሻ ክፍያ›› በማለት እያንዳንዳቸው ከግማሽ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚሆን ክፍያ በየዓመቱ እንዲከፍሉ አዘዘ፡፡
– ወንጀሉ እስከ አሥር ዓመት እስራት ያስቀጣል በኃይሌ ሙሉ ሀሰተኛነቱ በተረጋገጠ ሰነድ ለልጃቸው 549 ሺሕ 500 ብር ዋጋ ያላቸው አክሲዮኖች እንደሸጡ በማስመሰል የፍትሐ ብሔር ክስ ሲመሰርቱ፣ ሀሰተኛውን ሰነድ ከማስረጃዎች ዝርዝር ጋር አቅርበው የተገኙት አቶ ዘመረ ጀማነህ የተባሉ ግለሰብ በ1 ሺሕ …
በፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ላይ የተነሣው ሕዝባዊ ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው። በሌላ በኩል ፕሪዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ ለጤና ምርመራ ወደ ጀርመን ሊሄዱ እንደሚችሉ ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ዘግቧል።
(ደጀ ሰላም፤ ፌብሩዋሪ 5/2011፤ ጥር 29/2003 ዓ.ም)፦ ከ1920ዎቹ ሁለተኛ አጋማሽ ጀምሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ እና ትውፊት በመለወጥ ፕሮቴስታንታዊ ለማድረግ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኒቱ አካላት እና መዋቅሮች ላይ ትኩረት ሰጥተው የሚሠሩ የተሐድሶ ኑፋቄ ማኅበራት እና ድርጅቶች በተለዋዋጭ ስልቶች ሲማስኑ …
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የተዘረጋባትን የተሐድሶ ወጥመድ ይፋ አድርጓል የተባለ “ሰነድ” ይፋ ሆነ Read more »
መንግስት ላለፉት ሶስት አመታት መምህራን እንዲወስዱት አድርጎት የነበረው ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ (continuous professional development) ኮርስ ምንም አይነት ዋጋ እንደሌለው ታወቀ። ይህንን ያስታወቁት አዲሱን ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ በተመለከተ ስልጠና የወሰዱ የየትምህርት ክፍሉ ተጠሪ መምህራን ናቸው። የዲፖርትመንት ተጠሪዎቹ ሰሞኑን በየትምህረት ቤቱ ከመለስተኛ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አቶ መለስ ሐሙስ ዕለት በተከበረው ፓርላማቸው ተገኝተው ነበር። እንደተለመደውም በሁሉም ጉዳዮች ላይ የኤክስፐርት ትንተና፣ የንጉሥ ቃል እና የጳጳስ ቡራኬ ሰጥተው ወጥተዋል። አንድ ሰዓት ከ43 ከቂቃ የፈጀው የአቶ መለስ ማብራሪያ ከፓርላማው አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ መስሎኛል። ንግግሩን ያየሁበት ድረ ገጽ (ዋልታ) …
አስራ አንደኛ ቀኑን የያዘውና የማግሬብ ሀገራትን እያተራመሰ ያለው የህዝብ አመጽ በዓለም ዙሪያ ቀዳሚ የመነጋገሪያ ጉዳይ ሆኗል።
ከሲሣይ አጌና ቬጋስን ጎብኝቶ፣ ውብ ህንፃዎቿን አይቶ፣ በማራኪ ትዕይንቷ ውስጥ አልፎ ስለዚያ ለመጻፍ አለመቻል አለመታደል ነው፤እንደኛ ላለው ሀገሩ በጣዕር ላይ ላለችበት ከቬጋስ ሕንፃዎች በላይ ክፋታቸው የተከመረ ገዢዎች አሉብንንና በሲዘር ፓላስ፣ በፕላኔት ሆሊዎድ፣ በኤም.ጂ.ኤም ግራንድ፣ በቢላጆ… ወዘተ ካዚኖ ሆቴሎች ስለሚታየው ትንግርት …
የግብፅ ህዝባዊ አመፅ ወደግጭት ከተሸጋገረ ወዲህ ዉጥረት ነግሷል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የሰሜን አፍሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ ወጣቶች፥ “አገሮቻችን ከዚህ የተሻሉ ናቸው፤ ያለንበት ችጋር፣ ጭቆና እና ውርደት መገለጫችን ሆኖ ሊቀር አይገባውም። እንዲህ ባለ ኋላ ቀርነት ውስጥ እራሳችንን ልናይ አልቻልንም። የተቀረው አለም ህዝብ እርቆ ሄዷል፤ እኛ ምን አንሶብን?” በሚል ጥያቄ፤ ንዴት እና ቆራጥነት …
ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ በአለም ዙሪያ ከምታደርገው ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ8 አገሮች ጋር ያላት ወዳጅነት እጅግ የሚያሳፍር እንደሆነ ፎሪን ፖሊሲ በመባል የሚታወቅ አንድ በአሜሪካን አገር የሚታተም መጽሄት ዘገበ። ከ 3 ቀን በፊት በፈረንጆች አቆጣጠር ጃንዋሪ 31 ለንባብ የበቃውን ይህንን …
አሳፋሪ ከሆኑት የአሜሪካን አጋሮች መካከል፤ አንዱዋ ኢትዮጵያ መሆንዋ ተገለጸ Read more »
ኢትዮጵያ ለህንድ በሊዝ ኪራይ የሰጠቺው ወደ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ ለም መሬት ህንድ የዜጎቹዋን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እያከናወነች ላለው ተግባር ትልቅ አስተዋጾ ይኖረዋል በማለት ኢኮኖሚክ ታይምስ በመባል የሚታወቅ ጋዜጣ ዘገበ:: ኢኮኖሚክ ታይምስ በመባል የሚታወቀው ጋዜጣ ባወጣው ጽሁፉ ኢትዮጵያ ለህንድ እስካሁን …
ህንድ ከኢትዮጵያ ወደ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ ለም መሬት መውሰዱአ ታወቀ Read more »
ከቱኒዚያ በመነሳት ወደ ግብጽ ቀጥሎም ወደ የመን እንደሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ የመጣው ህዝባዊ አመጽ ዘረኛውና አምባገነኑን መለስን ዜናዊንና በዙሪያው የተኮለኮሉትን ሆድ አደሮች ከፍተኛ ውጠረት ውስጥ እንደከተታቸው የግንቦት 7 ምንጮች ለዝግጅት ክፍላችን ከላኩት ዘገባ ለማወቅ ተችሎአል። እንደውስጥ አዋቂ ምንጮች ዘገባ በተቃውሞው የተደናገጡት …
የቱንዢያው ህዝባዊ ማእበል ተከትሎ ህውሀትና ተለጣፊዎቹ አስቸኩዋይ ስብሰባ እንዳደረጉ ታወቀ Read more »
ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ ቡድን ቁንጮዎች በግብር በመዋጮና ኑሮን በማስወደድ ከህዝብ ከፍተኛ ገንዘብ ሲዘርፉና በውጭ አገርም በሚገኙ ባንኮቻቸው ሲያከማቹ የቆዩ መሆናቸው የሚታወቅ ሲሆን ይህ አልበቃ ብሉአቸው ደሀውን ገበሬ ከመሬቱ በማፈናቀል ከፍተኛ ዶላር ለሚከፍሉዋቸው አምባገነን መሪዎችና ድርጅቶች መቸብቸባቸውን አጡዋጡፈው እንደቀጠሉ መሆኑን ዊኪ …
ጎጠኛው የወያኔ ቡድን ዘረፋውን አጡዋጡፎታል፣ መሬት ችብቸባ ተጠናክሮ መቀጥሉ ታወቀ Read more »
መለስ ዜናዊ የሰሜን አፍሪካው ህዝባዊ አመጽ እሱም ጋር እንዳይደርስ በመስጋት በችኮላ ያወጀው የዋጋ ተመን አንዳንድ ነጋዴዎችን እንደማይመለከት ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የግንቦት 7 ሪፖርተር ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው ሪፖርት፥ ሌሎች ነጋዴዎች የዋጋ ተመኑን በስራ ላይ አላዋላችሁም በሚል እየታሰሩ፤ ከአገዛዙ ባለስልጣናት …
የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ በኢትዮጵያ ያወጀው የዋጋ ተመን የዘር ትስስር ያላቸውን ነጋዴዎች እንደማይነካ ተነገረ Read more »
የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ ህዝባዊ አመጽ በመፍራት እየወሰዳቸው ካሉት እርምጃዎች ውስጥ አንዱ፥ ለኢትዮጵያ መንግስት ሰራተኞች እዚህ ግባ የማይባል የደሞዝ ጭማሪ መስጠት እንደሆነ ይታወቃል። ይሁን እንጂ፥ ከሰሞኑ ሪፖርተራችንን ያናገሩ መንግስት ሰራተኞች፥ የተደረገው ጭማሪ ከመዘግየቱም በላይ እጅግ ትንሽ ነው ሲሉ አማረዋል። ሪፖርተራችን ያናገራቸው …
ለመንግስት ሰራተኞች የተደረገው የደሞዝ ጭማሪ ከዋጋ ንረቱ ጋር አብሮ ባለማደጉ በቂ አይደለም ተብሏል Read more »
ቬጋስን ጎብኝቶ፣ ውብ ህንጻዎቿን አይቶ፣ በማራኪ ትእይንቷ ውስጥ አልፎ ስለዚያ ለመጻፍ አለመቻል አለመታደል ነው። እንደኛ ላለው ሀገሩ በጣእር ላይ ላለችበት ከቬጋስ እንጻዎች በላይ ክፋታቸው የተከመረ ገዥዎች አሉብንና በሲዘር ፓላዝ፣ በፕላኔት ሆሊውድ፣ በኤም.ጂ.ኤም ግራንድ፣ በቢላጆ… ወዘተ ካዚኖ ሆቴሎች ስለሚታየው ትንግርት እና …
ኢትዮ እማማ) ሰሞኑን ወያኔ ካለፈው ጥር ወር ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን የደመወዝ ጭማሪ አድርጌያለው በማለት ለፍፏል።ከ600 ብር በታች ደመወዝ በወር የሚያገኙ የአንድ እርከን ጭማሪ ሲያደርግላቸው። በአንፃሩ ጎን ለጎን ከሚዘርፈው ሌላ ቁልፍ ቦታ ላስቀመጣቸውና የእኔ ለሚላቸው ካድሬዎቹ ደግሞ ከምስጊኑ ሕዝብ በ18 እጥፍ …
(ኢትዮ እማማ) የአሜሪካ መንግስት በያዝነው ሳምንት ባወጣው ይፋዊ መረጃ መሠረት ወደ አሜሪካ ባለፈው አመት 2010ዓ/ም ላይ በጉዲፈቻ መልክ በገቡ የውጪ ሀገር ሕፃናት ቁጥር ቻይና ቀዳሚውን ስትይዝ፤ ኢትዮጵያ ትከተላለች። ቻይና ቀዳሚ ለመሆን የቻለችው 3,401 ሕፃናትን በመላክ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ 2,513 ሕፃናትን አሳልፋ …
ሙስና ጭቆና እና የኑሮ ውድነት የወለደው የግብፅ ህዝባዊ አመፅ ከትናንት አንስቶ አዲስ መልክ ይዟል ።
በኢትዮጽያን የሚያዉቁ በኢትዮጽያ የኖሩ የዉጭ አገር ዜጎች በተለይ ኢትዮጽያን ጥለዉ ሲወጡ ስለ አገሪቷ ዉበት በአገሪቷ ስላለዉ ብሄር ብሄረሰብ ስለ ህዝቧ ፍቅር፣ ስለወንዝ ተራራ እና ሜዳዉ በአጠቃላይ በአኢትዮጽያ ስላገኙት ተመክሮአቸዉ ተናግረዉ አይጨርሱም።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄ መልስ ሰጡ።
አስር ቀናትን የደፈነዉ በግብፅ የተቀጣጠለዉ ህዝባዊ አመፅ ከትናንት ቀትር በኋላ አንስቶ ወደግጭት ተሸጋግሯል።
ከሰሜን አፍሪካ እየተንደረደረ ቁልቁል የሚዘልቀው የአብዮት ሰደድ ሙቀቱ አዲስ አበባ ላይ መሰማቱ አልቀረም። ብዙ ሽር ጉድ የተባለለት የመሪዎቹ ጉባኤ እየተካሄደም ነዋሪዎች ለአስቸኳይ ስብሰባ የተጠሩ ልጆቻቸው እንዲመክሩ መወትወቱ አልቀረም። ኢህአዴግ የሕዝቡን የኑሮ ምሬት የሚያስታግሱ ብሎም የሚያሽሩ መፍትሄዎችን ሰጥቻለሁ ብሎ ያስባል። በአንድ ወር …
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ እስካሁን ከቱኒሲያ ተነስቶ ወደ ግብጽና ሌሎች አገሮች አሁን ደግሞ ወደ ሱዳን እየተዛመተ የመጣው የለውጥ እንቅስቃሴ የተጀመረውና እየተከናወነ ያለው በማንም ሳይሆን በሕዝብ ነው፡፡ በሕዝብ አነሳሽነት የሚደረግ የለውጥ እንቅስቃሴ በፖለቲካ ፓርቲዎች ጠባብ ፕሮግራም እስካልተጠለፈ ድረስ ውጤቱ ያማረ ብቻ …
በወያኔ አፋኝ አገዛዝ ላይ የሚደረገው ብሔራዊ የአርነት ትግል ወሳኝ ደርጃ ላይ ደርሷል ከግንቦት 20 ቀን 1983 ዓም ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ለ20 ዓመታት በኢትዮጵያ ላይ አስከፊ የሆነ አፋኝ አገዛዝ በመጫን፤ በአገሪቷ ላይ ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ንጽሃን ዜጎችን በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ …
ሰሞኑን እየተካሄደ ያለውና የአለምን ቀልብ የሳበው የሰሜን አፍሪካ አመፅ በኢትዮጵያ የማይከሰትበት ምክንያት እንደሌለ ሰርክ አዲስ የዜና አገልግሎት ያነጋገራቸው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዋና ፀሀፊ አቶ አንዱአለም አራጌና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ የአንድነት ለፍትህትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ወጣት አንዱአለም አራጌ …
የሰሜን አፍሪካው አመፅ በኢትዮጵያም የማይከሰትበት ምክንያት እንደሌለ ተገለፀ Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሃያ አራት የህንድ ዜጎች ኢትዮጵያ በሚገኙ የቆዳና ሌጦ ፋብሪካዎች ተቀጠሩ ተባለ። ለማንበብ እዚህ ጠቆም ያድርጉ
የድሬደዋ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት መምህራን የኑሮ ዉድነትን በማገናዘብ የተደረገልን የደሞዝ ጭማሪና የቤት ድጎማ ከእጃችን አልገባም ሲሉ ትናንት ስራ አቁመዉ ተቃዉሞ አሰሙ።
ከሥልጣን እንዲወርዱ ለአንድ ሳምንት በአደባባይ ተቀውሞ የተጠየቁት የግብፁ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ በሚቀጥለው ምርጫ እንደማይወዳደሩ አስታወቁ ።
በማግሬብ አካባቢ በቱኒዚያ የጀመረው የሕዝብ ዓመጽ አሁን ደግሞ ግብጽን እየናጠ ሲሆን ውጥረቱ በጠቅላላው በአረቡ ዓለም እንዳይስፋፋ በተለይም ገዢዎቹን እያሰጋ ነው።
ፕሪቶሪያ የሚገኘው የአለም አቀፍ ስልታዊ ጥናት ተቋም ሀላፊ፤ ዶክተር ጃኪ ቺለርስ በአፍሪቃ የመሪዎች ጉባዬ ላይ የሰጡት አስተያየት
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ዓርብ ምሽት ከስዊዘርላንድ ዳቮስ ከተመለሱ በኋላ፣ ባለፈው እሑድ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 16ኛው የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በዚህ ጉባዔም ለመጀመርያ ጊዜ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝና የውጭ …
‹‹በችሎት መዘለፍ የለብንም፤ የተደፈረው ዓቃቤ ሕግ ብቻ ሳይሆን ችሎቱም ነው›› የገቢዎችና ጉምሩክ ዓቃቤ ሕግ‹‹በፍርድ ቤት ሐሳባችንን በነፃነት መግለጽ እንችላለን፤ ይህ በልበ ሙሉነት እንዳንከራከር ማስፈራራት ነው›› የተከሳሽ ጠበቆች በታምሩ ጽጌ
‹‹ፓርቲውን ለማጥፋት የተደረገ ድራማ ነው›› አቶ ገብሩ አሥራት‹‹ቦርዱ የሚያውቀው ጉባዔ አይደለም›› ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በየማነ ናግሽ
በታምሩ ጽጌ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ግዮን ሆቴል አካባቢ የሚገኘውና ንብረትነቱ የወይዘሮ ሀድያ መሐመድ ጐንጂ የሆነው ሀድያ ሱፐር ማርኬት፣ ጥር 22 ሌሊት ለጥር 23 አጥቢያ 2003 ዓ.ም. እንደተዘረፈ ዋና ሥራ አስኪያጁ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
በቃለየሱስ በቀለ መንግሥት የድፍድፍ ነዳጅ ዘይት ማጣሪያ ለመገንባት ጥናት እያደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጹ፡፡
በታምሩ ጽጌ በሥልጣን ያለአግባብ በመገልገል ከአምስት ዓመታት በፊት በ86,790,000 ብር የሙስና ሙከራ ወንጀል ተከሰው የነበሩት የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሰባት የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ትናንትና በነፃ ተሰናበቱ፡፡
– አቶ ሱፊያን ከቻይና ተስፋ ይዘው ተመለሱ በውድነህ ዘነበ ለባቡር መስመር ዝርጋታ የሚያስፈልገውን ፋይናንስ ለማግኘት ባለፈው ሳምንት ቻይና የተጓዙት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፊያን አህመድ በዚህ ወር በጀቱ እንደሚለቀቅ ተስፋ ይዘው መመለሳቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡
አቶ መኩሪያ ኃይሌ የቦርድ ሰብሳቢ ሆኑ በውድነህ ዘነበ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን መሥርያ ቤት የሥራ አመራር ቦርድን እንዲመሩ ለሦስት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ሹመት ሰጠ፡፡
ተፃፈ-ከጀማል መሀመድ በበረሀ ዝናብን መፍራት ያልተለመደ ቢመስልም የጅዳና አካባቢዋ ነዋሪዎች ከአምናው የማይረሳ ትራጄዲ ወዲህ ሙቀትን በማማረሩ ሰንፈናል፡፡ በተንጣለሉትና አለምዐቀፋዊ ስታንዳርዳቸውን በጠበቁት ውብ የጅዳ ጎዳናዎች ጎርፉ ሲገማሸር ጥቃቅን ውዳቂዎችን ብቻ ሳይሆን ሽንጣም አውቶሞቢሎችን ሲያገላብጥ መመልከት ማስገረሙ እያለፈበት ነው!በውድና ውብ መኪናዎች ልቡ …
(ሙሉ ገ) በአዲስ አበባ በአሥሩም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ሥራ አጥ ወጣቶች እና ሴቶች (እናቶች) ”የሥልጠና፣ የሥራ ቦታ እና የብድር አገልግሎት መስጫ” የሚል ፎርም በየሰፈሩ እየዞረ ማስሞላት ጀመሩ፡፡ የኢህአዴግ ካድሬዎች ከፌዴራል ፖሊሶች ጋር በየአካባቢው በመዞር ከአካባቢው ወጣቶች በተጨማሪ ለታክሲ ተራ አስከባሪዎች፣ …
የኢህአዴግ ካድሬዎች ከፌዴራል ፖሊሶች ጋር በመሆን ”የሥልጠና፣ የሥራ ቦታ እና የብድር አገልግሎት መስጫ” ፎርም ማስሞላት ጀመሩ Read more »