በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ 69ኛ ጠቅላላ ጉባኤ የመሪዎች ንግግር፤
በዛሬዉ የመንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የአፍሪቃና የመካከለኛዉ ምስራቅ መሪዎች ንግግር፣
በ9 ወራት ብቻ ከ1 ሚሊዮን 800 ሺ በላይ ስራ አጦች ተመዘገቡ
መስከረም ፲፮(አሥራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ዓመት በዘጠኝ ወራት ብቻ የሥራ ፈላጊዎችን መረጃ ለማጠናቀር ታስቦ በተካሄደ ምዝገባ በመላ ሀገሪቱ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ሥራ ፈላጊዎች በፈቃደኝነት መመዝገባቸውንና ከነዚህ ውስጥ ከ351ሺህ በላይ የዩኒቨርሲቲና የኮሌጆች ምሩቃን መሆናቸውን ከከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተገኘ ጥናት አመለከተ፡፡ ይህ ጉዳይ መጪው ምርጫ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊኖረው እንደሚችል …
መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን ለሚታየው ችግር መፍትሄ ለመስጠት አለመቻሉ አደጋውን አባብሶታል ታበለ
መስከረም ፲፮(አሥራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት መሪ የሆኑት አቶ አለማየሁ መኮንን ለኢሳት እንደገለጹት መንግስት ከጀመረው የሸንኮራ እርሻ ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ እየጠፋ ያለው ሰው ህይወት መንግስት መፍትሄ ሊሰጠው ካለመቻሉ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ነው። በጅንካ ነዋሪ የሆነው ኡመር ንጋቱ በሙርሲ ብሄረሰብ አባላት በጥይት ተደብድቦ እንደሞተ መነገሩን ተከትሎ ሃሙስ እለት ከቀብር መልስ …
ፕሬዚዳንት ኦባማ ከኢትዮጵያ ጋር የሚኖረው ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ
መስከረም ፲፮(አሥራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ጋር የተገናኙነት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፣ ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ፣ በሰላም ማስጠበቅና ሽብርተኝነትን በመዋጋት በኩል እያደረገች ያለውን ሚና አወድሰዋል። አገሪቱ በደቡብ ሱዳንና በሶማሊያ ሰላም በማስጠበቅ በኩለ ከፍተኛ ሚና ተጫውታለች ያሉት ፕሬዚዳንቱ፣ ኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ በመላክ ቁጥር በአለም ግንባር ቀደም ከሆኑ መንግስታት ተርታ እንደምትመደብም ተናግረዋል። የኢትዮጵያ መንግስት …
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ሴፕቴምበር 26, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
የአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ተሰወሩ
የአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ከትላንት መስከረም 15 ቀን ጀመሮ መሰወራቸዉን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። « ዳግም፣ ድህንነቶች መኖሪያ ቤቱድረስ (ኦሎምፒያ) ሰሞኑን በዲኤክስ መኪና መጥተው ያነጋሩትንና ያስፈራሩትን አውግቶን ነበር፡፡ ይህንን ሲያወጋን ግን በራስ መታማመኑ እና ድፍረቱ ከራሱ ጋር ሆኖ ነው፡፡ ለዛሬጥዋት ፖሊስ ጋር ተጠርቶ ቀጠሮ ቢኖርበትም እሱ ግን ይበልጥ ትኩረት […]
መስከረም 25 ቀን ሰልፍ ተጠርቷል – ሰማያዊ፣ መኢአድና ሌሎች ሊቀላቀሉም ይችላሉ (አማኑኤል ዘሰላም)
በአንድነት ፓርቲ ወጣቶች አነሳሽነት፣ በአዲሱ የ2007 ዓ.ም ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ወጣቶች ኮሚቴ እየተንቀሳቀሰ ነው። እንደለመዱትና እንደከዚህ በፊቱም ሕወአት/ኢሕአዴጎች የዜጎችን ነጻ የመስብሰብ መብት እየረገጡ ፣ ሕገ መንግስቱን እየሻሩ ፣ እነርሱ ከሚፈልጉት ስብሰባ በቀር ምንም አይነት ሕዝባዊ እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ጫና እያሳደሩ ነው። የፓርቲው ብሄራዊ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በቢሮ ዉስጥ በሚደረጉ ስራዎች ተጠምዶ፣ […]
ሰንደቅ – አንድነት ሠላማዊ ሰልፍ ጠራ
“ምንም አይነት ደብዳቤ አልደረሰንም” አቶ ማርቆስ ብዙነህ የአ.አ.ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና የስብሰባ ማሳወቂያ ቢሮ አንድነት ለዴሞክራሲ ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የህሊና እስረኞችን ለማሰብ በመስከረም 3 እና መስከረም 11 ቀን 2007 ዓ.ም ለማድረግ ያሰብኩት የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት ሊሳካልኝ ባይችልም፣ በመጪው መስከረም 25 ቀን 2007 ዓ.ም ግን ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅጃለሁ ሲል አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር […]
የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የክረምት መርሃ ግብር በይርጋለም
በይርጋለም ከተማ የሚገኘው የቤዛዊት የወጣቶች ማዕከል ባዘጋጀው የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች የክረምት መርሃግብር የተሳተፉ ወጣቶችን እና ስራዎቻቸውን ዝግጅቱ ባጭሩ ይቃኛል።
የኢትዮጵያ መንግስት ጋዜጠኞችን እንዲፈታ አዲስ ጥሪ ቀረበ
ተቀማጭነቱን በኒውዮርክ ያደረገው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) መሰረት ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን ለስደት በመዳረግ ኤርትራን ተከትላ ከአፍሪቃ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ መንግስት በአከራካሪው የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ጋዜጠኞችን ለእስር፤እንግልትና ስደት ይዳርጋል ሲሉ አለም አቀፍ ተቋማት ይተቻሉ።
በስደተኞች ላይ ያተኮረ ዓውደ ጥናት በብራስልስ
በአዉሮጳ ሀገራት ለስደተኞች የሚከራከሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች ሰሞኑን ለሁለት ቀናት የዘለቀ ዓውደ ጥናት ብራስልስ ላይ አካሂደዋል።
የፕሬዚዳንት ኦባማ እና የጠ/ሚ ኃይለማርያም ዉይይት
የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በሁለቱ ሀገራት ዙርያ ዉይይት አደረጉ። የሁለቱ መንግሥታት መሪዎች ትናንት ኒዮርክ ላይ ዉይይት ከማድረጋቸዉ በፊት በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤
የአምስት ወራት የግል ማስታወሻ
![]() |
| Journalist Edom Kassaye |
![]() |
| #TimeStandStill pic edited by Mahilet Solomon |
#TimeStandStill #FreeZone9Bloggres #FreeEdom#FreeTesfalem #FreeAsmamaw #FreeAllPoliticalPrisoners
የፓልቶኩ ግብግብ [video]
የትዉልድ አተላዎች ከመሆን ይሰዉረን – ናኦሚን በጋሻው
ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሟቹ የመለስ ዜናዊ ሰላባ ከሆኑት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች መካከል አንዱ ነበሩ። ከ19 ዘጠኝ አመታት በፊት፣ በኩወቤክ ካናዳ የቀድሞ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስተር ጆን ክሬቲየን፣ ባለፈው ሳምንት ደግሞ በስክቶላንድ የአሁኑ የእንግሊዘ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዴቪድ ካሜሮን ፣ የአገራቸውን አንድነት ለማስጠበቅ፣ ክዌቤክና ስኮትላንድ እንዳይገነጠሉ ብዙ የደከሙ፣ የድካማቸውን ፍሬ ያዩ አገራቸዉን እና ህዝባቸውን የሚወዱ መሪዎች መሆናቸውን ያስመሰከሩ […]
የጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጉባኤ ንግግር፤
የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ በመንግስታቱ ድርጅት ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር ከሁለት ሺህ አስራ አምስት በሁዋላ ለሚኖረዉ የልማት አጀንዳ የዓለም አበይት ፈተናዎች በጋራ ለመጋፈጥ ነገር ግን የየራሳቸዉ ገጽታ ያላቸዉን ሃላፊነቶች መሰረት ያደረገ መተጋገዝም ለማጠናከር እንደሚረዳ ያላቸዉን እምነት ገልጸዋል።
ዓለም አሁን ያሉባትን እጂግ ከባድ ፍላጎቶች ለማሙዋላት አቅም ሃብር እንዳላት አስምረዉበታል።
አፍሪቃ በማደግ ላይ ያለች ለንግድና ለመዋእለ ንዋይ ምደባ ግዙፍ እድል የምትሰጥ አህጉር እንደሆነችና ኢትዮጵያን ጨምሮ ብዙዎቹ የአገሮች የሚሊኒዬሙን ግብ ለማስመዝገብ ዝግጁ መሆናቸዉን ተናግረዋል።
ሆኖም አፍሪቃ ለልማት ያላትን ጉጉት የከባቢ ዓዬር ለዉጥ ችግር እያደናቀፈ መሆኑን ጠቅሰዉ አፍሪቃ የችግሩ ምንጭ ባትሆንም የመፍትሔ…
ነገረ ኢትዮጵያ – የ‹‹ፍትህ አካላት›› ስብሰባ በአቶ በረከት ማስጠንቀቂያ ተጠናቀቀ
ከሁለት ሳምንት በፊት በአቶ በረከት ስምኦን የተከፈተውና 15 ቀን የፈጀው ባህርዳር ላይ የተደረገው የ‹‹ፍትህ አካላት›› ስብሰባ ትናንት መስከረም 14/2007 ዓ.ም በአቶ በረከት ስምኦን ማስጠንቀቂያ መጠናቀቁን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ስብሰባውን የዘጉት አቶ በረከት ስምኦን ‹‹ፖሊስ፣ አቀቤ ህግና ዳኛ ከአስፈጻሚው (ከካቢኔው) ጋር ተስማምቶና እጅና ጓንት ሆኖ መስራ አለበት፡፡ ይህ ነው ልማታዊ የፍትህ ስርዓት፡፡›› ማለታቸውን ምንጮች ገልጸዋል፡፡ […]
ነገረ ኢትዮጵያ – የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› የማጥመቅ ስልጠና
ከመስከረም 10/2007 ዓ.ም እስከ መስከረም 12/2007 ዓ.ም በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተሰጠው የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› የማጥመቅ ስልጠና በምርጫው ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ኢህአዴግ እንዲመረጥ እንዲሰሩ ትዕዛዝ እንደተሰጣቸውና እቅዱን ካላሳኩ ሸዳቸውን መስሪያ ቦታውን እንደሚያጡ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰልጣኞቹ ‹‹ግብር በዝቶብናል፣ ደንብ አስከባሪዎች በየጊዜው እየመጡ ገንዘብ ይወስዱብናል፣ በየወረዳው የመልካም አስተዳደር ችግር መፍትሄ ልናኝ አልቻልንም፣ ስለዚህ […]
“ኣብራሃ ደስታን ኣላሰርኩም” የመቐለ ህወሓት (አምዶም ገብረስላሴ – ከትግራይ)
የትግራይዋ ህወሓት ማለቴ በሰማእታት ሓወልት ፅሕፈት ቤትዋ ያደረገችው ህወሓት( ኣዲስ ኣበባ የህወሓት ኣንጃ ሰላለች ነው) “ኣብራሃ ደስታ የታሰረበት ምክንያት ኣላውቅም” ኣለች። ይህ ኑዛዜ የተሰማው በኣገር ደረጃ ለመንግስት ሰራተኞች እየተሰጠ ያለው ስልጠና የሚሉት(ተቃዋሚና ያለፉት ስርዓቶች የሚሰድቡበት መድረክ ስለመሰለ ነው) በትግራይ ክልል ፅህፈት ቤት(ደጀን ቢሮ) የሚሰሩ ሰራቶኞች በፕላኔት ሆቴል እየተካሄደ ባለው መድረክ ነው። በዚህ መድረክ እየተነሱ ያሉት […]
ኢሳት – ጄ/ል አበባው ታደሰ መከላከያን ለቀቁ!!
መስከረም ፲፭(አሥራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- 98 በመቶ የሚሆነውን የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ የአዛዥነት ቦታዎችን ከተቆጣጠሩት የህወሃት ጄኔራሎች ባልተናነሰ በከፍተኛ የስልጣን ቦታ ላይ የነበሩት ብቸኛው የአማራ ተወላጁ ጄኔራል አበባው ታደሰ በጄ/ል ሳሞራ የኑስ ትእዛዝ ከሃላፊነታቸው ዝቅ ብልው እንዲሰሩ ከተወሰነባቸው በሁዋላ፣ በመጨረሻ ከመከላከያ ሰራዊት መሰናበታቸውን ምንጮች ገልጸዋል። ጄ/ል አበባው ከጄ/ል ሞላ ሃ/ማርያም እና ከጄ/ል […]
የጅንካ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
መስከረም ፲፭(አሥራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ኦሞ ዞን በጅንካ ከተማ በአይነቱ ልዩ ነው ተባለ የተቃውሞ ሰልፍ መደረጉን የአካባቢው ምንቾች ገልጸዋል። የተቃውሞ ሰልፉ የተደረገው ከጅንካ ከተማ ወደ ሃና በመጓዝ ላይ የነበረ አንድ ሰራተኛ መገደሉን ተከትሎ ነው። ሃና አዲሱ የስኳር ፋብሪካ ግንባታ የሚካሄድበት ቦታ ሲሆን፣ ግድያውን የፈጸሙትም የስኳር ልማቱ ከቀያቸው ያፈናቀላቸው የሙርሲ ብሄረሰብ አባላት …
ጄ/ል አበባው ታደሰ መከላከያን ለቀቁ
መስከረም ፲፭(አሥራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-98 በመቶ የሚሆነውን የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ የአዛዥነት ቦታዎችን ከተቆጣጠሩት የህወሃት ጄኔራሎች ባልተናነሰ በከፍተኛ የስልጣን ቦታ ላይ የነበሩት ብቸኛው የአማራ ተወላጁ ጄኔራል አበባው ታደሰ በጄ/ል ሳሞራ የኑስ ትእዛዝ ከሃላፊነታቸው ዝቅ ብልው እንዲሰሩ ከተወሰነባቸው በሁዋላ በመጨረሻ ከመከላከያ ሰራዊት መሰናበታቸውን ምንጮች ገልጸዋል። ጄ/ል አበባው ከጄ/ል ሞላ ሃ/ማርያም እና ከጄ/ል ሰአረ …
መንግስት አርሶ አደሩን እየከፋፈለው ነው ተባለ
መስከረም ፲፭(አሥራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ መራሹ መንግስት የመንግስትን ፖሊሲና ስትራቴጂ አልተቀበሉም ባላቸው አርሶ አደሮች ላይ በይፋ የማሸማቀቅ ስራ እየሰራ መሆኑን አርሶ አደሮች ለዘጋቢያችን ገልጸዋል። የገዢውን ፓርቲ ፖሊሶች ተቀብለው አባል ለመሆን ፈቃደኛ ያልሆኑ አርሶአደሮች ” ታካች አርሶ አደር “የሚል ስያሜ እየተሰጣቸው በተለያዩ መንገዶች እየተዋከቡና በእዳ እየተጠየቁ ሲሆን፣ የስርአቱ ደጋፊ የሆኑ አርሶአደሮች ደግሞ …
ሀሰተኛ ብሮች በብዛት መሰራጨታቸው ታወቀ
መስከረም ፲፭(አሥራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመላ አገሪቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ሀሰተኛ የብር ኖቶች የተሰራጩ ሲሆን፣ ፖሊስ በየቀኑ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ ለመሰብሰብ ቢችልም ችግሩ አሁንም በስፋት እየታየ ነው። የፌደራል ፖሊስ መረጃ እንደሚያመለክተው በመላ አገሪቱ በተሰራጨው ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሃሰት የብር ኖቶች መንግስት በየቀኑ ከባንኮችና ከገበያ ሱቆች ለመሰብሰብ ተገዷል። ፖሊስ በዚህ ስራ ላይ ተሰማርተዋል …
«ምርጫው» ምርጫ ካልሆነ መድከም ለምን አስፈለገ ? ግርማ ካሳ
የፊታችን ግንቦት 2007 ዓ.ም ምርጫ ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል። ነገሮች ሳይበላሹና ሳይቆላለፉ ከወዲሁ እንዲታሰብበት ይችን አጭር ጽሁፍ ላቅርብ:: ምርጫ ማለት ከቀረቡ በርካታ አማራጮች መካከል አንዱን መምረጥ ማለት ነው። ሬስቶራንት ስንሄድ አስተናጋጆች ይመጣሉ። ሜኒዩ ይሰጡናል። የምግብ አይነቶች ተዘርዝረው እናነባለን።። ክትፎ፣ ጥብስ፣ ምጥን ሽሮ ..እያለ ብዙ አማራጮች ተደርድረዋል። አንዱን እንመርጣለን። ምርጫ ማለት ይሄ ነው። አማራጮች ካልቀረቡ፣ የተሰጠንን ተመገብን […]
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ሴፕቴምበር 25, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ለሽብር ውጊያ ወደ ኢራቅና ሶሪያ የሚጓዙ ወዶ ዘማቾችን እንቅስቃሴ የሚገድብ አዲስ ኅግ፤
“ይህ ውሣኔ ሰብዓዊ መብቶች፣ መሠረታዊ መብቶች፣ ለሕግ ተገዥነት አንደአማራጭ የሚቀመጡ አለመሆናቸውን፤ እንዲያውም የፀረ ሽብር ጥረቶቹ ቁልፍ አካላት መሆናቸውን ግልፅ ያደርጋል፡፡ እንዲያውም እነዚህን መብቶችና ነፃነቶች አለመጠበቅ አመፀኛ የሆነ ፅንፈኝነትን ይበልጥ እንደሚያራግብ ታሪክ ያስተምረናል፡፡”
«አዳብና» ለመስቀል
ርዕሰ አዉዳ ዓመት፤ ወርኃ አደይ ወርኃ ጽጌን ተከትሎ በኢትዮጵያ በተለያዩ ብሄር ብሔረሰቦች በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ለመከበር በጉጉት የሚጠበቀዉ የመስቀል በዓል፤ ከሐይማኖታዊ ስርዓቱ ባሻገር ባህላዊ ገፅታዉ አከባበሩ ህብረ- ቀለማዊ ነዉ።
የፀ/ጥበቃ ም/ቤት እና ፀረ ሽብርተኝነት ውሳኔው
የተመድ አባል ሀገራት ፅንፈኞችን ለመቆጣጠር ጠንካራ ርምጃ እንዲወስዱ የየተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ትናንት ባሳለፈው ውሳኔ አሳሰበ። ሽብርተኝነትን ለማሸነፍ አባል ሀገራት ባጋራ መስራት እንዳለባቸው የተመድ ዋና ጸሐፊ ፓን ኪ ሙን ተማፀነዋል።
ስኖውደን ተሸለመ
ስኖደን የተሸለመዉ በዓለም የማትደፈረዉን ሐያል ሐገር በማጋለጥ ለመናገር ነፃነት መከበር መቆሙን በማረጋገጡ ነዉ።ለወትሮዉ የተሸላሚዎች ሥም ዝርዝር በይፋ የሚነገርበት የሲዊድን ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ግን መስሪያ ቤት ግን የዘንድሮ ተሸላሚዎች ስም ዝርዝር ከቢሮዉ እንዳይነገር አግዷል
ተከሳሹ አጭበርባሪ ካገር ወጣ
ተበዳዮቹ እንደሚሉት ተጠርጣሪዉ ክስ ተመሥርቶበት ከሐገር እንዳይወጣ በፍርድ ቤት ቢታገድም በኬንያ አቋርጦ ዱባይ መግባት አልተሳነዉም::
የኤቦላ ሥርጭትና ፖለቲካዊ ሥጋቱ
የዓለም ጤና ድርጅት ባልደረባ ዶክተር ክርስቶፈር ዳይን እንደሚሉት ችግሩ ፈጥኖ ካልተገታ የምዕራብ አፍሪቃ ሐገራት በፖለቲካዊ ቀዉስ መናወጣቸዉ የማይቀር ነዉ።የዳይን ጥናት እንደሚማመለክተዉ የኤቦላ ስርጭት በዚሑ ከቀጠለ የተለካፊዉ ቁጥር ከአንድ ወር በኋላ ከሃያ ሺ ይበልጣል።
የኢትዮ-ጀርመን የትምሕርት ስምምነት
አዲስ አበባ ዉስጥ በተፈራረሙት ዉል መሠረት ሁለቱ ሐገራት ለአምስት ተከታታይ ዓመታት በየዓመቱ አርባ ኢትዮጵያዉያን የምሕንድስና ተማሪዎችን በጋራ ያስተምራሉ።
የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብትና የዓለም ባንክ
የኤኮኖሚክስ ፕሮፌሰር ጌታቸዉ በጋሻዉ ግን ሁለቱ ተቋማት የአሜሪካና የአዉሮጳን ጥቅም ከማስከበር አልፈዉ ለአፍሪቃ የሚረዳ ነገር መክረዉ፤አድርገዉም አያዉቁም።ኢትዮጵያም የዕዳዋን መጠን ለመቆጣጠር የራስዋን ጠቃሚ መርሕ መከተል ነዉ የሚገባት።
ጨረቃና ጨለማ
የኤቦላን ተኀዋሲ ያገኙት የአንዱ የሳይንስ ምሁር ስራ እና ታሪክ
ዓለም በኤቦላ ስጋት መታመስ ሲጀምር በቀድሞዋ ዛየር በዛሬዋ ዴሞክራቲክ ሬፐብሊክ ኮንጎ ተኅዋሲውን ያገኙት የቤልጅየም ተወላጁ ፕሮፌሰር ፒተር ፒዮ መታወስ ጀመሩ።ፕሮፌሰሩ በአሁኑ ወቅት የለንደን የግል ንጽህናና የምድር ወገብ አካባቢ በሽታዎች ትምህርት ቤትን በሃላፊነት ይመራሉ።
ግልጽ ደብዳቤ ለህወሃት ከአዲሲታ የጋራ ንቅናቄ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ንዋየ ሙሾ ወለላዬ
ዋይ ! ዋይ ! (በሙሾ ዜማ ይውጡት) ንዋይ ዋይ! ዋይ! ንዋይ ንዋይ ሞተ አሉ በቁሙ ንዋይ ሞተ አሉ በቁሙ ጨለመችበት ዓለሙ (2) ንዋይ በንቁላል ተመታ ንዋይ በንቁላል ተመታ ሊዘፍን መጥቶ በማታ (2፟) ዋይ! ዋይ! ንዋይ ዋይ! ዋይ! ንዋይ ምን ይላት ይሆን ለሚስቱ ምን ይላት ይሆን ለሚስቱ በንቁላል ገምቶ ደረቱ (2) ጀግናው ፈረሰ ለሆዱ ጀግናው ፈረሰ […]
እንኳን ለ፳፻፯ ዓ.ም. የደመራ በዓል አደረሳችሁ?
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ኤርሚያስ ለገሰ፦ ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
በቅድሚያ መጽሓፉን ጊዜ ሰጥተህ በማንበብ አስደማሚ ምልከታ በመስጠትህ ከልብ አመሰግናለሁ ። የተጻፈበትም አንዱ አላማ ይህ ስለሆነ። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በእይታህ ላይ እነዚህ ጉድለት ይታይባቸዋል ብለህ ያነሳኸው እና የወደፊት ግምቶችህ ላይ የተወሰነ አስተያየት ለመስጠት የሚጋብዙ ስለሆነ ትንሽ ማለት ፈለኩ። በዚህ አጋጣሚ ሌሎች በመጵሀፉ ይዘት ላይ ዝርዝር ግምገማ ላደረጉ ሰዎች ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ለእያንዳንዱ አስተያየት መስጠት ከጊዜ አኳያ በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ የማልዘልቅበትን መንገድ ልጀምረው አልፈለኩም።
የኮብላዩ ሚኒስትር ወጎች
ተመስገን ደሳለኝ
በዚህ ተጠየቅ ጨርፈን የምንመለከተው በኮሙኑዮኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የነበረውና ዛሬ በስደት የሚገኘው የአቶ ኤርሚያስ ለገሰን “የመለስ ትሩፋቶች፣ ባለቤት አልባ ከተማ” የተሰኘው መጽሐፍን ነው፡፡ የመድብሉ ጻሐፊ ኤርሚያስን በግል አላውቀውም፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ያየሁት አቶ በረከት ስምዖን እርሱን እና ሽመልስ ከማልን ምክትሎቹ አድርጐ በሚኒስቴር ዲኤታ ማዕረግ መሾሙን በግዮን ሆቴል ለጋዜጠኞች ይፋ ባደረገበት ዝግጅት ላይ ነው።


