የፕሬዚዳንት ኦባማ እና የጠ/ሚ ኃይለማርያም ዉይይት DW Amharic September 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በሁለቱ ሀገራት ዙርያ ዉይይት አደረጉ። የሁለቱ መንግሥታት መሪዎች ትናንት ኒዮርክ ላይ ዉይይት ከማድረጋቸዉ በፊት በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤