የኢትዮ-ጀርመን የትምሕርት ስምምነት DW Amharic September 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አዲስ አበባ ዉስጥ በተፈራረሙት ዉል መሠረት ሁለቱ ሐገራት ለአምስት ተከታታይ ዓመታት በየዓመቱ አርባ ኢትዮጵያዉያን የምሕንድስና ተማሪዎችን በጋራ ያስተምራሉ።