ለሽብር ውጊያ ወደ ኢራቅና ሶሪያ የሚጓዙ ወዶ ዘማቾችን እንቅስቃሴ የሚገድብ አዲስ ኅግ፤ VOA Amharic September 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic “ይህ ውሣኔ ሰብዓዊ መብቶች፣ መሠረታዊ መብቶች፣ ለሕግ ተገዥነት አንደአማራጭ የሚቀመጡ አለመሆናቸውን፤ እንዲያውም የፀረ ሽብር ጥረቶቹ ቁልፍ አካላት መሆናቸውን ግልፅ ያደርጋል፡፡ እንዲያውም እነዚህን መብቶችና ነፃነቶች አለመጠበቅ አመፀኛ የሆነ ፅንፈኝነትን ይበልጥ እንደሚያራግብ ታሪክ ያስተምረናል፡፡”