በስደተኞች ላይ ያተኮረ ዓውደ ጥናት በብራስልስ DW Amharic September 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአዉሮጳ ሀገራት ለስደተኞች የሚከራከሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች ሰሞኑን ለሁለት ቀናት የዘለቀ ዓውደ ጥናት ብራስልስ ላይ አካሂደዋል።