ተከሳሹ አጭበርባሪ ካገር ወጣ DW Amharic September 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ተበዳዮቹ እንደሚሉት ተጠርጣሪዉ ክስ ተመሥርቶበት ከሐገር እንዳይወጣ በፍርድ ቤት ቢታገድም በኬንያ አቋርጦ ዱባይ መግባት አልተሳነዉም::