በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ለወራት ሲማጸኑ ከነበሩበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽ/ቤት ደጃፍ በኃይል ወደተለያዩ አካባ

በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ለወራት ሲማጸኑ ከነበሩበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽ/ቤት ደጃፍ በኃይል ወደተለያዩ አካባ

በሰሞኑ የኢትዮጵያ የእሥልምና አስተሣሰቦች፣ ንግግሮችና ውዝግቦች እንዲሁም በአወሊያ ትምህርት ቤት ዙሪያ የሃይማኖቱ ምሁራን ለአድማጮች ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል፡፡

በተለይ ከአማራ ክልል ሄደው በደቡብ ክልል ጉራ ፈርዳ ይኖሩ የነበሩ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው በአካባቢው ባለሥልጣናት ሕገወጥ በመባላቸው የመሬት ይዞታዎቻቸውን እያስረከቡ ወደአዲስ አበባ መሰደዳቸውን ቀጥለዋል፡፡

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተከሰሰባቸው ስብሰባዎችና መጣጥፎች ሁሉ ሕጋዊና ለሰላም የቆሙ ናቸው ሲል ቃሉን ሰጥቷል፡፡ መንግሥት አስቀድሞም ማስጠንቀቂያ ሰጥቶት እንደነበር ለችሎቱ አስታውሷል፡፡

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተከሰሰባቸው ስብሰባዎችና መጣጥፎች ሁሉ ሕጋዊና ለሰላም የቆሙ ናቸው ሲል ቃሉን ሰጥቷል፡፡ መንግሥት አስቀድሞም ማስጠንቀቂያ ሰጥቶት እንደነበር ለችሎቱ አስታውሷል፡፡

በእነ አቶ አንዱዓለም አራጌ የክሥ መዝገብ የቀረቡ ተከሣሾች መከላከያቸውን ማሰማት ቀጥለዋል። አንዳንዶቹ ፍርድ ቤት ከመቅረባቸው በፊት ለወራት መታሰራቸ

በእነ አቶ አንዱዓለም አራጌ የክሥ መዝገብ የቀረቡ ተከሣሾች መከላከያቸውን ማሰማት ቀጥለዋል። አንዳንዶቹ ፍርድ ቤት ከመቅረባቸው በፊት ለወራት መታሰራቸ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ እነ አቶ አንዱዓለም አራጌን መከላከያ ምሥክሮች መስማት ጀመረ። ማረሚያ ቤቱ አቶ አንዱዓለም ያቀረቡትን አቤቱታ መሰረተ ቢ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ እነ አቶ አንዱዓለም አራጌን መከላከያ ምሥክሮች መስማት ጀመረ። ማረሚያ ቤቱ አቶ አንዱዓለም ያቀረቡትን አቤቱታ መሰረተ ቢ

ከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የተሰባሰቡ ወጣት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ያስተባበሩት ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ተካሂዷል።

ከደመወዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ ያደረጉ የአንዳንድ የአዲስ አበባ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን ዛሬም ማስተማር አልጀመሩም።

ከደመወዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ ያደረጉ የአንዳንድ የአዲስ አበባ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን ዛሬም ማስተማር አልጀመሩም።

ሀሙስ መጋቢት 13 የዓለም የውኃ ቀን ተከብሮ ሲውል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ ውኃ ለምግብ ዋስትና ያለውን ወሳኝ ሚና በማስገንዘብ የምግብ አቅርቦት ጥ

በኢትዮጵያ በተግባር ላይ የዋለው የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ለመመዝገብና ለማስተዳደር የወጣው አዋጅ፤ የሰብዓዊ መብት ስራዎችን አከርካሪ ሰብሯል ይላል፤ የመብት ተሟጋች ቡድኑ አምነስቲ ኢንተርናሽናል።

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ “በፖለቲካ ተቃውሞ ስም የአገር ደህንነትን የሚፈታተኑ ግለሰቦችን” መቅጣት እንደሚቀጥል ለፓርላማ ተናገሩ።

የደንበኞችን እርካታ ከመፍጠር አንፃር ባለፉት ስድስት ወራት የተሣካ ሥራ ማከናወኑን ኢትዮ-ቴሌኮም አስታውቋል። ቪኦኤ ካነጋገራቸው ደንበኞች አብዛኞቹ ግን ለውጦች ቢኖሩም የጥራት ችግር በዚያው ልክ መጨመሩን ገልፀዋል።

«አሥራ አራቱም ግለሰቦች የተሰማሩበት አቅጣጫ ቢለያይም፤ በመሠረቱ አንድ ሆኖ ያገኘሁት፤ ዜጎች፥ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ በአካባቢያቸው ላለው ችግር መፍትሄ ለማምጣት ራሳቸው መንቀሳቀስ እንደሚችሉና ያንን ደግሞ በአረዓያነት ለማሳየት “ይቺን የራሴን መሥራት እችላለሁ፤” ብለው መነሳታቸው በሁሉም ላይ በጋራ ያየሁት የዝግጅቱ ነፀብራቅ ነበር።» አቶ ጥበቡ አሰፋ ከሰሞኑ የዋይት ሃውስ የለውጥ ሃዋርያ ዕውቅና ተሸላሚዎች አንዱ።

«መንግስትን በኃይል ለመናድ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን ተግባር ለማስፈፀም የሚንቀሳቀስ በአሸባሪነት ተወንጅሎ ፍርድ ቤት እንደሚቀርብ ተረጋግጧል። የሆነውም ይሄው ነው።» አቶ መኮንን ካሳ። «ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አቶ መለስ ናቸው።» አቶ ግዛው ለገሰ።

«የትኛውም መንግስት የሽብር አደጋዎችን የመከላከል ግዴታ እንዳበት ግልጽ ነው። ሆኖም የጸረ-ሽብር ህጎች አተገባበር አንዳንዴ የንግግርና የመገናኛ ብዙሃን ነጻነትን መሸርሸር መቻሉን አስመልክቶ ያደረብንን ሥጋት ገልጬላቸዋለሁ።» የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚንስትር William Burns