የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዛሬውለት ባሳለፈው የቅጣት ውሳኔ የብሎግ ጸሃፊውን ኤልያስ ክፍሌ የእድሜልክ እስራት ሲፈርድበት፤ በርዕዮት አለሙና ውብሸት ታየ የ14 ዓመት እስራትና የ33ሽህ ብር ቅጣት ጥሎባቸዋል።

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዛሬውለት ባሳለፈው የቅጣት ውሳኔ የብሎግ ጸሃፊውን ኤልያስ ክፍሌ የእድሜልክ እስራት ሲፈርድበት፤ በርዕዮት አለሙና ውብሸት ታየ የ14 ዓመት እስራትና የ33ሽህ ብር ቅጣት ጥሎባቸዋል።

የቪኦኤው Peter Heinlein ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፥ የደቡብ ጋምቤላ አመራሮች በሙስና ተዘፍቀዋል፥ የሕግ የበላይነትን አያከብሩም ተብለው ጥብቅ ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቷል

የቪኦኤው Peter Heinlein ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፥ የደቡብ ጋምቤላ አመራሮች በሙስና ተዘፍቀዋል፥ የሕግ የበላይነትን አያከብሩም ተብለው ጥብቅ ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቷል

በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተውን ድርቅና ረሃብ ለመታደግ የተደረገው አለም አቀፍ ትብብር፤ ብዙ ህይወት ማትረፉን የተባበሩት መግስታት ድርጅት አስታውቋል።

በዋሽንግተን ዲሲ በተሰናዳ የቀድሞው የቼኮዝላቫኪያ ፕሬዝደንት ቫትስላቭ ሃቨል መታሰቢያ የብርማዋ አንሳንሱቺ፣ ፕሬዝደንት ኦባማ፣ ዳሊ ላማና ሌሎችም ታዋቂ ሰዎች መልእክት አስተላልፈዋል

የትምህርት ነጻነታችን ይከበር በሚል አዲስ አበባ የሚገኘው የአወሊያ ት/ቤት፣ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥራት መጓደል፣ በሆሳእና ደግሞ የስራ መጥፋት ተማሪዎችን ለተቃውሞ አነሳስተዋል።

የትምህርት ነጻነታችን ይከበር በሚል አዲስ አበባ የሚገኘው የአወሊያ ት/ቤት፣ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥራት መጓደል፣ በሆሳእና ደግሞ የስራ መጥፋት ተማሪዎችን ለተቃውሞ አነሳስተዋል።

የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስና፣ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራርና አባላት ለወራት ፍርድ ቤታ ሳይቀርቡ መታሰራቸው፤ ህገመንግስታዊ መብታቸውን ተጻሯል ሲሉ ተቃዋሚዎች ተቹ

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከሚንቀሳቀሱ አማጺያን ጋር ድንበር ተሻግረው ሲሰሩ የነበሩ ሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞች በሃምሌ ወር ከተያዙ በኋላ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ሲታይ ቆይቶ፤ ረቡዕለት ጥፋተኛ ተብለዋል።

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከሚንቀሳቀሱ አማጺያን ጋር ድንበር ተሻግረው ሲሰሩ የነበሩ ሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞች በሃምሌ ወር ከተያዙ በኋላ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ሲታይ ቆይቶ፤ ረቡዕለት ጥፋተኛ ተብለዋል።

ግሎባል ፋይናንሻል ኢንተግሪቲ የሚባል በዓለም ዙሪያ ህገ-ወጥ የገንዘብ ፍሰትን የሚመረምር ድርጅት እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ ከ1993ዓም እስከ 2001 ዓም ወደ 12 ቢሊዮን ዶላር ከሃገር ሸሽቷል።

በኤርትራና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ሰብአዊ መብት ተሙዋጋች ድርጅት Amnesty International መረጃ አጠናቃሪ ክሌር በስተን ስለጸረ ሽብር ሕጉ የተናገሩትን አካተናል

በዓለም ላይ ለፀረ-ኤድስ እንቅስቃሴዎች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ መቀነስ ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው ጉባዔ ጎልቶ የወጣ አጀንዳ እንደነበር…

በዓለም ላይ ለጸረ ኤድስ እንቅስቃሴዎች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ መቀነስ ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው ጉባዔ ጎልቶ የወጣ አጀንዳ እንደነበር…