የአፍሪካ መንግሥታት የኢኮኖሚ ቁጥጥራቸውን እንዲያላሉ ተጠየቁ
የንግዱ ህዋ ከተመቻቸላቸው መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ይመጣሉ
የንግዱ ህዋ ከተመቻቸላቸው መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ይመጣሉ
ከሶስት ዓመታት በፊት ቻይና ዩናይትድ ስቴይትስን ከአፍሪካ ጋር ባላት የንግድ ግንኙነት አልፋታለች።
በዲሲ በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ የተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ የሰብዓዊ መብት ይዞታው ከለት ወደለት “እያተበላሸ” ነው ለሚሉት የኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠውን ድጋፍ፤ ከመርሆዎቿ ጋር ታጣጥም ሲሉ ጠይቀዋል።
«ፍትሃዊ የገቢ ክፍፍል፤» የምሽቱ ክርክር የሚያነጣጥርበት ጭብጥ ነው።በኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በተከታታይ ከአሥራ አንድ ነጥብ በመቶ በላይ የሆ…
«ፍትሃዊ የገቢ ክፍፍል፤» የምሽቱ ክርክር የሚያነጣጥርበት ጭብጥ ነው።በኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በተከታታይ ከአሥራ አንድ ነጥብ በመቶ በላይ የሆ…
በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው።
የሕዝበ ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ለቪኦኤ ቃለምልልስ ሰጥቷል፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የተጽዕኖ አቅም የለውም ተባል
ለጥቃቱ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፀፋ እርምጃ እየወሰደ ነው ይላሉ ተቃዋሚዎች፡፡
ለጥቃቱ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፀፋ እርምጃ እየወሰደ ነው ይላሉ ተቃዋሚዎች፡፡
ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ 15 መካከል ትገኛለች፡፡
ለጤናና ለአካባቢ ተስማሚ ነው ተብሏል፡፡
በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው።
የእስክንድርን ሽልማት ባለቤቱ ሰርካለም ኒውዮርክ ላይ ተረከበች፡፡
ማንም ሰው ወደ አካባቢው ያለ ችግር ሄዶ ማየት እንደሚችልም አስታወቁ፡፡
ምርመራ ይካሄዳል ብለው እንደሚያምኑም አመለከቱ
ከሦስት ዓመታት ተከታታይ ውይይት በኋላ ኢዴፓ የሊብራል ፓርቲዎች ግንኙነት አውታር አባል መሆኑን አስታወቀ።
ለስኳር ልማት ሊውል ወደታቀደበት የዋልድባ ገዳም አካባቢ፤ ህዝብ ከተለያዩ አካባቢዎች እንዳቀና ምስክሮች ገለጹ።
የተገደሉና የቆሰሉ አሉ
የተገደሉና የቆሰሉ አሉ
በምእራብ አርሲ ዞን አሳሳ ከተማ የዓርብ ጸሎት አድርሰው ከመስጊድ በሚመለሱ ሰዎችና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያስ 4 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆስለዋል።
በምእራብ አርሲ ዞን አሳሳ ከተማ የዓርብ ጸሎት አድርሰው ከመስጊድ በሚመለሱ ሰዎችና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያስ 4 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆስለዋል።
መኢአድ እርምጃው ፓርቲአችንን ከማፍረስ ያልተነነሰ ውሣኔ ነው አለ።
አዲስ አበባ ላይ ከሰኞ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው 13ኛው የዓለም የጤና አጠባበቅ ማኅበራት ፌዴሬሽን ጉባዔ ዐርብ ማምሻውን ተጠናቅቋል፡፡
ዶ/ርመንግሥቱ አስናቀ ማን ናቸው?
የኢትዮጵያ የዳቦ ቅርጫትነት መሰረት
አዲስ አበባ ላይ የተጠራው 13ኛው የዓለም ጤና ጉባዔ ከመቶ በላይ ሃገሮች የተወከሉ ባለሙያዎችን ማሰባሰሰቡ ተነግሯል፡፡
በኢትዮጵያ ወባን ለመከላከል የተያዘው ጥረት ፍሬ ማስገኘቱን፣ በኤርትራ ደግሞ ወባ ከእንግዲህ የሃገሪቱ ሥጋት አለመሆኑን ሃገሮቹ አስታውቀዋል፡፡
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በፓርላማ ቀርበው በሰጡት የአገሪቱ ሁኔታ መግለጫ፤ በምጣኔ ሃብት ዙሪያ ያተኮረው ንግግራቸው በዋጋ ንረት ላይ ነበር።
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በፓርላማ ቀርበው በሰጡት የአገሪቱ ሁኔታ መግለጫ፤ በምጣኔ ሃብት ዙሪያ ያተኮረው ንግግራቸው በዋጋ ንረት ላይ ነበር።
የእሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የአወሊያ ኮሚቴ ለጥያቃዎችዎ መልስ ሰጥተዋል፡፡
ኢትዮጵያ የሄግሊጅን ጉዳይ እንድትሸመግል ሱዳን መጠየቅዋ ተገለጸ
መምህራን በጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ላይ አስተያየት ሰጡ
የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር ገዥውን የደቡብ ሱዳን ፓርቲ “ተባዮች” እያሉ መንግሥቱን በኃይል እንደሚጥሉ ትናንት ዝተዋል፡፡
የጠፈር መንኩራኩሯ ዲስከቨሪ ለ39 ጊዜ ወደጠፈር ያደረገችውን የ27 ዓመታት የምልልስ ገድል አጠናቅቃ የሃገሯን ሰማይ ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብታለች፡፡
በኮርያ ዘመቻ ከዓለም አቀፉ የጥምረት ኃይል ጎን ለተሰለፉ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ክብር የተሰናዳ ሥነ ሥርዓት እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተካሄደ።ለኢት…
“ምድረ ነውጠኛ … አመፅ ተቀሰቀሰ ብሎ ቋምጦ ነበር …” — መለስ ዜናዊ“አልቃይዳ ማለት እኛ የማናውቀው ድርጅት ነው” — ጠቅላይ ሚኒስሩ ከጠሯቸው አካባቢዎች በአንዱ የማኅበረሰብ መሪ“የፈጠራ ወሬ ማውራቱን ከቀ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ አልቃይዳ ሕዋስ እና ስለ ደቡብ ተፈናቃዮች ጉዳይ ተናገሩ፡፡
“የኢትዮጵያ መንግሥት ተፈናቃዮቹን ከመርዳት ይልቅ እውነታውን በመካድ ፕሮፓጋንዳ ተጠምዷል” – መኢአድ
ዋሽንግተን ዲሲ አከባቢ ስላለው የኦሮሞ ማህበረሰብ ፖለቲካ
“የኢትዮጵያ መንግሥት ተፈናቃዮቹን ከመርዳት ይልቅ እውነታውን በመካድ ፕሮፓጋንዳ ተጠምዷል” – መኢአድ
በመላው ዓለም ታዋቂነትና ከፍተኛ ከበሬታን ያገኙት ኢትዮጵያዊው የስነ ጥበብ ሰው ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ትላንት ማምሻውን ከዚህ ዓለም በሞ
የአፋር ሰብዓዊ መብቶች ድርጅት በአፋር ክልል ውስጥ ይስተዋላል የሚለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አስመልክቶ ተደጋጋሚ መግለጫዎችን ማውጣቱን ሰሞኑን በበተነው የፕሬስ መግለጫ አስታውቋል፡፡
የአፋር ሰብዓዊ መብቶች ድርጅት በአፋር ክልል ውስጥ ይስተዋላል የሚለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አስመልክቶ ተደጋጋሚ መግለጫዎችን ማውጣቱን ሰሞኑን በበተነው የፕሬስ መግለጫ አስታውቋል፡፡
መጋቢት ሃያ ስምንት የኢትዮጵያ አርበኞች ከሌሎችም የውጭ አጋር ኃይሎች ጋር በመሆን ሃገራቸውን ከፋሽስት ጣልያን ወራሪ ጦር ነፃ አውጥተው አዲስ አበባ የገቡበት ቀን ነው፡፡
የዝናብ መዘግየት የምግብ ዋስትናን አደጋ ላይ እንደሚጥል ተገለጸ
በቅርቡ ከደቡብ ክልል ልዩ ሥሙ አባ ፈርዳ ከተባለው አካባቢው የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች የዛሬ ይዞታና ክልሉ የወሰደው እርምጃ፤ እንዲሁም የህጉ ዕይታ ይፈተ
በቅርቡ ከደቡብ ክልል ልዩ ሥሙ አባ ፈርዳ ከተባለው አካባቢው የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች የዛሬ ይዞታና ክልሉ የወሰደው እርምጃ፤ እንዲሁም የህጉ ዕይታ ይፈተ
የመምህራን ደመወዝ እርከን ጭማሪ “በቂ አይደለም በማለት” በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች አንዳንድ ት/ቤቶች፤ የተደረገው የስራ ማቆም አብቅቶ፤ መምህራን ከሰኞ ጀምሮ ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል።
የመምህራን ደመወዝ እርከን ጭማሪ “በቂ አይደለም በማለት” በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች አንዳንድ ት/ቤቶች፤ የተደረገው የስራ ማቆም አብቅቶ፤ መምህራን ከሰኞ ጀምሮ ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል።