የአንጀት መታጠፍ በሽታ ምንድ ነው? በምንስ ይከሰታል?

ሃኪምዎን ይጠይቁ በአንጀት መታጠፍ በሽታ ምንነትና ህክምና ዙሪያ ከአድማጮች ለደረሱ ጥያቄዎች የባለ ሞያ ምላሽ አፈላልጓል።

ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ የአጀት፥ የሆድ ዕቃና የጉበት በሽታዎች ሃኪም የሆኑት ዶ/ር ቤዛ ተኮላ ናቸው።

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ለማድመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ

የቃለ ምልልሱን ሁለተኛ ክፍል ለማድመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ