ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ የምትፈጥረውን አለመረጋጋት ለመግታት በሚል ያለፈው ውሳኔ 2023 በኤርትራ የማእድን ኢንዱስትሪና በውጭ አገር የሚኖሩ ኤርትራዊያን የሚከፍሉት ቀረጥ ለአፍራሽ ተግባር እንዳይውል ያቅባል።

አልሻባብን ጨምሮ ሌሎችም የሶማሊያ አማፂያንን ትረዳለች በምትባለው ኤርትራ ላይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማዕቀቡን ማጥበቁ የተራዘመውን የሶማሊያን ብጥብጥ ሊያቀዘቅዘው ይችላል በሚል ተስፋ የጣሉ አሉ፡፡

የተ.መ.ድ. ስምምነት ቁጥር 2023 የተባለው የዛሬው ማእቀብ በኤርትራ የማእድን ኢንዱስትሪና በውጭ አገር የሚኖሩ ኤርትራዊያን የሚከፍሉት ቀረጥ ለአፍራሽ ተግባር እንዳይውል ያቅባል

ሦሥት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንቶችና አንድ የአፍሪቃ ፕሬዝዳንት ለኤች አይ ቪ የሚሰጠው ትኩረት እንዲታደስ ጠየቁ። አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ለማስተናገድ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን አስታወቀች።

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ «ለአፍሪቃውያን ግብረ-ሰዶማዊ ወንዶች የቆመ ድርጅት» የተባለው ቡድን፣ በአዲስ አበባ የሚያደርገውን ስብሰባ በመ

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትለግሰው በቢሊዮን ዶላር የተቆጠረ እርዳታ የህጻናትንና የኤድስ ህሙማንን ሞት ሲቀንስ የእናቶች ጤና ላይ ብዙ መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።

በደቡብ ክልል ዳዉሮ ዞን ተርቻ ከተማ በባለስልጣናት ይካሄዳል ያለውን ኢፍትሃዊ የአስተዳደር አሠራር በመቃወም ራሱን የሰዋው የአካባቢዉ ነዋሪ የቀብር ሰነ…

በቀድሞ ባለቤቱ በደረሰባት ጥቃት ሁለት አይኖቿን ያጣችው ተጠቂ በአዲስ አበባ በሰጠችው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የጾታ ጥቃትን ለመከላከል የሚያስችል ህግና የማስፈጸም ብቃት እንዲጠናከር ጠይቃለች።

ቀደም ሲል ማብራሪያ የሰጡ የህግ ባለሙያ ኣዋጁን ከአስራ ዘጠኝ ስድሳ ሰባቱ የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት አዋጅ ቀጥሎ የመጣ  ስር ነቀል አዋጅ ሲሉ ገልጠውታል ።

ከአሥሩ 9 እጁ ይሄ ነው የሚባል ምክኒያት የላቸውም። መጠነኛ ቁጥር ያላቸው አደገኛና አስጊ ሊባሉ የሚችሉት ግን፥ እንደ ኢንፌክሽን ወይም ማመርቀዝ፥ ስብራትና ካንሰር ያሉ በሽታዎች በጀርባ ላይ ህመም ሲያስከትሉ ነው።

በዓለም ላይ በየአስር ደቂቃ ከሚሞቱ ህጻናት መካከል፣ ሩብ ያህሉ አፍሪቃዉያን ህጻናት ናቸዉ።
 
መለስካቸዉ አመሃ ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ቀደም ሲል ማብራሪያ የሰጡ የህግ ባለሙያ ኣዋጁን ከአስራ ዘጠኝ ስድሳ ሰባቱ የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት አዋጅ ቀጥሎ የመጣ  ስር ነቀል አዋጅ ሲሉ ገልጠውታል ።

“ትብብር ለአረንጓዴ አብዮት በአፍሪካ” ወይም በምሕፃር አግራ የሚባለው በአፍሪካ ግብርናን በማጎልበት ላይ የሚሠራው ድርጅት ኤኮኔት ዋየርለስ ከሚባለው ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የአንድ ሚሊየን ዶላር ሥጦታ አግኝቷል፡፡