«የእሣት ልጅ አመድ» የሆነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ታሪካዊ ማንነቱን ያስከብር!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፬

«የእሣት ልጅ አመድ» የሆነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ታሪካዊ ማንነቱን ያስከብር!

ከዛሬ ሰማኒያ ዓመታት በፊት የነበሩት ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ከትግራይ እና ከኤርትራ ምድር በበቀሉ ባንዶች አጋዥነት በፋሽስት ጣሊያኖች ጦር ማይጨው ላይ ድል ሲመቱ «እሺ፣ አሜን፣ እንገዛለን» ብለው እጃቸውን አጣጥፈው አልተቀመጡም። ራሣቸው ፋሽስቶችም እንዳመኑት፥ በተለይ በሰሜን ሸዋ፣ በጎጃም፣ በጎንደር፣ በወሎ፣ በጉራጌ፣ በጅባት እና ሜጫ እንዲሁም በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች የነበሩት አርበኞች በመረጧቸው የጎበዝ አለቆቻቸው እየተመሩ፣ ለአምሥት ዓመታት የፋሽስት ጣሊያንን ጦር ከእነ ባንዳ ግሣንግሱ መውጫ መግቢያ አሣጥተውታል። ከዚያም ከየካቲት 1933 ዓም ጀምረው ጀግኖች አርበኞቻችን ባደረጉት የተቀነባበረ የጥቃት ዘመቻ ልክ የዛሬ 75 ዓመት ሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓም በቀዳማዊ ኃይለሥላሤ መሪነት በድል አድራጊነት ዋና ከተማችንን አዲስ አበባን ለመቆጣጠር በቅተዋል። ሆኖም ዛሬ ላይ ሆነን ስናየው ያ ሁሉ መስዋዕትነት ያስገኘልንን ብሔራዊ ክብር እና ልዕልና እንዲህ አሽቀንጥረን እንድንጥል ያደረገንን ምክንያት ለመገንዘብ ትልቅ እንቆቅልሽ ይሆንብናል።

የአምሥቱ ዓመት የፋሽስት ኢጣሊያ ወረራ በአገራችን በኢትዮጵያ ላይ ታላቅ የትውልድ ስብራትን ፈጥሮ አልፏል። ብዙ ጀግኖች አርበኞቻችን መሥዋዕት ሆነውብናል። በተቃራኒው ደግሞ ለፋሽስት ጣሊያኖች በባንዳነት ያገለገሉ አያሌ ከሃዲዎች ተፈልፍለዋል። በመሆኑም ፋሽስት ጣሊያኖች በጀግኖች አርበኞቻችን ከፍተኛ ተጋድሎ ከኢትዮጵያ ምድር ተጠራርገው ቢወጡም፣ እነርሱን በባንዳነት ሲያገለግሉ የነበሩት የእናት ጡት ነካሾች ግን ተንሠራፍተው ለመኖር በቅተዋል። ለዚህም የረዳቸው በተለይ ቀዳማዊ ኃይለሥላሤ ሥልጣናቸውን ለማደላደል ሲሉ በአገሪቱ የመንግሥት መዋቅር ውስጥ አብዛኞቹን የጣሊያን ሎሌ ባንዶች በመሾማቸው ነው። በሚያሣፍር ሁኔታ ንጉሠ-ነገሥቱ ይባስ ብለው አርበኞችን እያደኑ በእሥር፣ አልፎም በግድያ ቀጧቸው። የአርበኞችን ቤተሰቦች አጎሣቆሉ። በተቃራኒው የባንዶች ልጆች በምርጥ ምርጥ የውጭ አገር ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች እንዲማሩ አደረጉ። የተዘረጋውም ሥርዓተ-ትምህርት ተተኪውን ትውልድ ስለአገሩ እንዲያውቅ ሣይሆን የምዕራቡን ሥልጣኔ የበላይነት እንዲቀበል የሚሰብክ እንዲሆን ተደርጎ ተቀረጸ። የእነዚህ ድምር ውጤት አገሩን የማያውቅ፣ በኢትዮጵያዊ ማንነቱ የሚያፍር፣ ዐይቶት የማያውቀውን የውጭውን ዓለም የሚቀላውጥ መጢቃ ትውልድ ፈጠረ። ስለዚህ ዛሬ ላይ ሆነን ስናየው ጣሊያኖች በ1888 ዓም ዐድዋ ላይ ድል ሆነው ቢመለሱም፣ ከማይጨው ውጊያ በኋላ ግን የረዥም ጊዜ ዕቅዳቸውን እንዳሣኩ መገንዘብ ይቻላል።

ከፋሽስት ጣሊያን ወረራ በኋላ ዘመናዊ ትምህርት የቀመሰው ትውልድ፣ በወቅቱ እንደ ወረርሽኝ በመላው ዓለም በመሠራጨት ላይ የነበረው የኮሚኒስት ርዕዮተ-ዓለም ተከታይ ለመሆን ጣረ። «ያ ትውልድ» ለአገሩ ቀና ያሰበ መስሎት ጎትቶ ያመጣው ርዕዮተ-ዓለም ግን ከራሱ አልፎ የታላላቆቹን እና የታናናሾቹን ትውልዶች ቀርጥፈው የሚበሉ አምባገነን ሥርዓቶችን ፈጠረ። በዚህ ረገድ ወታደራዊው ደርግም ሆነ የትግሬ-ወያኔ ሥርዓቶች ምንጫቸው «የተማሪዎች እንቅስቃሴ» እየተባለ የሚጠራው ክስተት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። በእርግጥ በአገራችን ላይ የደረሰውን እና አሁንም በመድረስ ላይ ያለውን መዓት ሁሉንም በዚያ ትውልድ የተሣሣተ የፖለቲካ አቅጣጫ ብቻ ማሳበብ ባይቻልም፣ ግዙፉን ድርሻ እንደሚወስድ ግን መጠራጠር አይገባም። ስለዚህ ዛሬ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያፍር ትውልድ ቢፈጠር ሊደንቀን አይገባም፥ አባቱን አያውቅ፣ አያቱን ናፈቀ ተብሏልና።

ትውልድ በትውልድ ሲተካ በጎም ሆነ መጥፎ ነገሮች ይከሰታሉ። የአሁኑ ወጣት ትውልድ ያለፉት ትውልዶች ያከማቹት ጥሪት ውጤት ነው። ባንዳነት እንደ መሠልጠን እየተቆጠረ፣ በጥራዝ-ነጠቅነት ከውጪ «አዲስ መጣ» የተባለውን ርዕዮተ-ዓለም ስላነበነቡ ብቻ «አዋቂ» የሚያስብል ባህል እንዲስፋፋ እየተደረገ፣ ስለ አገር ታሪክ እና ስለ ሕዝብ ባህል ከማወቅ ይልቅ በምዕራቡ ዓለም የሚፈበረኩ ርካሽ የባህል ሸቀጦች ማራገፊያ መሆን የዘመናዊነት ምልክት ተደርጎ እየታየ፣ ዓለም በቴክኖሎጂ እየተመነደገ ሲሄድ የእኛ አገር ገዢዎች ሕዝብን በማስራብ እና በጅምላ በመፍጀት ከፍተኛ መዋዕለ-ንዋይ ሲያከማቹ እንድ ብልጠት እየተቆጠረ፣ ወዘተርፈ፤ ይህ አዲሱ ወጣት ትውልድ ከማን ያየውን እና የተማረውን የመልካም የዜግነት ምግባር እንዲያሣይ ይጠበቃል? ስለዚህ ከታሪክ ተወቃሽነት፣ ከትውልዱም ፈፅሞ መጥፋት እንድንድን በአንድነት ለትክክለኛው ኢትዮጵያዊ ማንነታችን ልዕልና እንነሣ!

ኢትዮጵያ በጀግኖች እና ቆራጥ ልጆቿ መስዋዕትነት ለዘለዓለም ፀንታ ትኖራለች!

16 Comments on “«የእሣት ልጅ አመድ» የሆነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ታሪካዊ ማንነቱን ያስከብር!”

  1. ግሩም የሆነ መልእክት ነው ተዋርዶ ሳይሆን ተከብሮ መኖር የፈለገ ትውልድ ይህን መልእክት ጊዜ ወስዶ ሊያብላላው ይገባል የሞረሽ ተከታዮችም በሚያንጸባርቀው የአባቶቻችሁ ገድል ልትኮሩ ይገባል።

  2. 1. ሆኖም ዛሬ ላይ ሆነን ስናየው ያ ሁሉ መስዋዕትነት ያስገኘልንን ብሔራዊ ክብር እና ልዕልና እንዲህ አሽቀንጥረን እንድንጥል ያደረገንን ምክንያት ለመገንዘብ ትልቅ እንቆቅልሽ ይሆንብናል።

    That is no secret. Just think, and you will find an explanation.

    2. ለዚህም የረዳቸው በተለይ ቀዳማዊ ኃይለሥላሤ ሥልጣናቸውን ለማደላደል ሲሉ በአገሪቱ የመንግሥት መዋቅር ውስጥ አብዛኞቹን የጣሊያን ሎሌ ባንዶች በመሾማቸው ነው። 

    Is that true ?
    If true do we know the reason why Haile Selassie did that, the Emperor was sure not a fool.

    3. የተዘረጋውም ሥርዓተ-ትምህርት ተተኪውን ትውልድ ስለአገሩ እንዲያውቅ ሣይሆን የምዕራቡን ሥልጣኔ የበላይነት እንዲቀበል የሚሰብክ እንዲሆን ተደርጎ ተቀረጸ። 

    This is perhaps the key point. Is there information who the people were who designed the curriculum ?
    We need names and info about those people. And were ferenjis involved ?

    And why was many key information hidden from the public like,

    A. እንኳን አሰብ ጂቡቲም የእኛ ናት። ጂቡቲ ለ99 ዓመት በሊዝ የተያዘች አገር ነች በፈረንሳይ። የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት የነበረው ጄኔራል ደጎል ጂቡቲ ለእናት አገሯ እንድትመለስ ደብዳቤ ጽፎ ነበር። 

    B. ” The Nazis of Austro Hungary had already in the 1930′s targeted Ethiopia as a threat against white supremacy, and white colonialism in Africa, in much the same way as the Bush administration talks about Iraq’s “weapons of mass destruction” and threat to “Western Civilization.” In the case of Ethiopia, the classic work on the subject, which we have repeatedly introduced to the Ethiopian public, myself and the Ethiopian patriotic Diaspora in Germany, was , of course, the book by the Austrian Nazi, Baron Roman Prochazka’s “Abyssinia the Powder Barrel” (Vienna 1935), translated in all the major Western languages (including American English, as the following text shows) before the Italian invasion in 1936. Baron Roman Prochazka was posted for two years as Austrian Consul in Addis Ababa until his expulsion in February 1934, as we say now for activities not compatible with his job of a diplomat. The Italian translation of Prochazka’s book entitled ABISSINIA PERICOLO NERO meaning “Abyssinia the Black Threat or Danger” was published in 1935, which is a year before the Fascist invasion .Starting from the first page, Prochazka alerts his white public by stating that since four years that Emperor Haile Selassie’s Ethiopia, in “close co-operation with Japan,” was engaged “on a life and death struggle with the white race, the consequences of which are incalculable. The targets are the colonial powers in Africa without exception. It is hardly possible to imagine a more unhappy situation of a white man than to have to live under the oppression of an Abyssinian grandee. The prevalence of this contemptuous invective is characteristic of the mentality and attitude of the natives who imagine themselves to be infinitely superior to the white race.”

    Strikingly, the solution proposed by Prochazka is, and that is where he brings us to to the subject under discussion, is the tribalisation of Ethiopian politics for the purpose of divide and destroy. Prochazka was the first ever to have spoken of “self determination “as the most handy instrument for the dismantlement of the Ethiopian State. Here in brief are the highlights of Prochazka’s strategy: ”

    https://afroaddis.wordpress.com/2012/06/03/origin-of-tribalisation-of-ethiopian-politics-from-fascism-to-fascism-by-prof-aleme-eshete/

    4. ከፋሽስት ጣሊያን ወረራ በኋላ ዘመናዊ ትምህርት የቀመሰው ትውልድ፣ በወቅቱ እንደ ወረርሽኝ በመላው ዓለም በመሠራጨት ላይ የነበረው የኮሚኒስት ርዕዮተ-ዓለም ተከታይ ለመሆን ጣረ። «ያ ትውልድ» ለአገሩ ቀና ያሰበ መስሎት ጎትቶ ያመጣው ርዕዮተ-ዓለም ግን ከራሱ አልፎ የታላላቆቹን እና የታናናሾቹን ትውልዶች ቀርጥፈው የሚበሉ አምባገነን ሥርዓቶችን ፈጠረ። በዚህ ረገድ ወታደራዊው ደርግም ሆነ የትግሬ-ወያኔ ሥርዓቶች ምንጫቸው «የተማሪዎች እንቅስቃሴ» እየተባለ የሚጠራው ክስተት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። 

    It is quite interesting that the author didn’t mention the CIA. As a result one has to really suspect that the author could be a CIA agent. The USA diaspora is so infested with CIA agents and traitors. Not mentioning the CIA here is a very big sign that the author could also be a traitor and CIA agent like many in the USA !

    That is so disgusting !

    The “Ethiopian” community in the USA should perhaps cleanse their ranks from CIA spies before thinking about liberating Ethiopia. And there are so many CIA spies. And the CIA gives them money, gives them a doctor or professor title and also a job as lecturer, allows them to bring their family, allows them to travel to Ethiopia etc. For these benefits so many “Ethiopians” have become traitors, start discussing this issue.

    The author disinforms the readers here in favour of the USA and ferenjis when he said it was the Ethiopian students who sought and got the “communist” ideology. No, it was rather the CIA who infected them with that ideology as part of a larger plot against Ethiopia and Haile Selassie. The author was supposed to call the “Ethiopian Students Movement” a CIA covert operation.

    USA/CIA were behind:

    1. the so-called Ethiopian Students Movement,

    2. overthrow of Haile Selassie,

    3. overthrow of Derg,

    4. separation of Eritrea,

    5. landlocking of Ethiopia,

    6. introduction of tribalism and killils in Ethiopia as initial steps to dismantle Ethiopia,

    7. the failure of the Qinijit revolution in relation to the 2005 elections.

    5. ባንዳነት እንደ መሠልጠን እየተቆጠረ፣ በጥራዝ-ነጠቅነት ከውጪ «አዲስ መጣ» የተባለውን ርዕዮተ-ዓለም ስላነበነቡ ብቻ «አዋቂ» የሚያስብል ባህል እንዲስፋፋ እየተደረገ፣ ስለ አገር ታሪክ እና ስለ ሕዝብ ባህል ከማወቅ ይልቅ በምዕራቡ ዓለም የሚፈበረኩ ርካሽ የባህል ሸቀጦች ማራገፊያ መሆን የዘመናዊነት ምልክት ተደርጎ እየታየ፣ 

    The answer to that is not to be a passive spectator, and to counteract.

    Fortunately, the global trend is ferenji and western culture, values and languages are dying.

  3. One should perhaps go 5 years back to the year 1960 G.C. and call the coup d’ etat a covert CIA operation.

    Regarding CIA plot or CIA covert operations in Ethiopia, it would be interesting to know when the USA started them, sure not later than 1960 G.C. when the coup d’ etat took place.

    Regarding the coup d’ etat we know,

    1. Germame was educated in the USA

    2. During the coup d’ etat he had contacts with the CIA station chief in Addis Abeba.

    At the end of the court hearings about the coup d’ etat a piece “by” Germame was read, it is not unlikely that with the piece the CIA was announcing the start of the “Ethiopian Students Movement” few years later.

    USA/CIA were behind:

    1. the so-called Ethiopian Students Movement,

    2. overthrow of Haile Selassie,

    3. overthrow of Derg,

    4. separation of Eritrea,

    5. landlocking of Ethiopia,

    6. introduction of tribalism and killils in Ethiopia as initial steps to dismantle Ethiopia,

    7. the failure of the Qinijit revolution in relation to the 2005 elections.

    As we already know the USA and the West had a lot of records to “settle” with Haile Selassie.

    Ferenjis had many reasons to overthrow Haile Selassie (HIM), revenge being a key factor, among them:

    1. Dont forget that Britain was angry that it was thrown out of Ethiopia in 1945 G.C. and replaced by USA. It was waiting for an opportunity to revenge against HIM. Actually UK started with its revenge mission already in 1946 G.C. with the Bevin Plan.

    Get the youtube video ” I.M. LEWIS “The Somali Interest in the early days ” (i couldn’t post the link here) and listen to the anti-Ethiopian british citizen I.M. Lewis starting at 3:59. Look at his facial expression and tone.

    2. Support for African liberation movements like the Mau Mau rebellion in Kenya, and others in places like Angola and South Africa.

    3. Efforts to create a continental organization (OAU, founded in 1963 G.C. in Addis Abeba) with agendas among others to free the continent from ferenji or western colonialists.

    4. Support for Chinese membership in the UNO instead of Taiwan that USA and ferenjis had preferred.

    The United Nations Resolution 2758, passed in October 25, 1971 G.C., recognized the People’s Republic of China (PRC) as “the only legitimate representative of China to the United Nations” and expelled “the representatives of Chiang Kai-shek from the place which they unlawfully occupy at the United Nations.”

    Two key points we should know here, Haile Selassie, using his popularity among Africans, played a key role in mobilizing the crucial African vote in favour of China (mainland), and after suffering a defeat ferenjis THREATENED, i guess HIM, to revenge in an article published on a ferenji paper or magazine. Was Henry Kissinger the guy who wrote the threat ?

    5. France was reluctant to give up Djibouti that it had leased from Menelik for 99 years in 1878 G.C..

    Consider here the involvement of France in a dubious organization called Safari Club.

    Four sources about the Safari Club:

    A. ” Organized with the blessing of Henry Kissinger, U.S. Secretary of State for the Nixon and Ford
    administrations, the “Safari Club” was the brainchild of French spy chief Comte Claude Alexandre de Marenches and consisted of France, Egypt, Iran, Morocco and Saudi Arabia.

    Information about the group came to light after the 1979 Iranian revolution exposed previously secret documents of the former Iranian regime’s Foreign Ministry. ”

    B. ” The Safari Club was an alliance of intelligence services formed in 1976 to fight the Cold War in Africa. Its formal members were Iran, Egypt, Saudi Arabia, Morocco, and France. The group maintained informal connections with the United States.

    The Club executed a successful military intervention in Zaire in response to an invasion from Angola. It also provided arms to Somalia in its 1977 – 1978 conflict with Ethiopia. It organized secret diplomacy relating to anti-Communism in Africa, and has been credited with initiating the process resulting in the 1979 Egypt Israel Peace Treaty. ”

    C. According to a third source Mobutu’s Congo and Pakistan were also part of this dubious club: ” … Kissinger was representing an unofficial organization: the Safari Club that was among others including Shah’s Iran, Mobutu’s Congo, Saudi Arabia, Morocco and French and Pakistani intelligence services. ”

    D. Quote from globalresearch.ca:

    The Safari Club

    Following Nixon’s resignation as President, Gerald Ford became the new US President in 1974. Henry Kissinger remained as Secretary of State and Ford brought into his administration two names that would come to play important roles in the future of the American Empire: Donald Rumsfeld as Ford’s Chief of Staff, and Dick Cheney, as Deputy Assistant to the President. The Vice President was Nelson Rockefeller, David Rockefeller’s brother. When Donald Rumsfeld was promoted to Secretary of Defense, Dick Cheney was promoted to Chief of Staff. Ford had also appointed a man named George H.W. Bush as CIA Director.
               
    In 1976, a coalition of intelligence agencies was formed, which was called the Safari Club. This marked the discreet and highly covert coordination among various intelligence agencies, which would last for decades. It formed at a time when the CIA was embroiled in domestic scrutiny over the Watergate scandal and a Congressional investigation into covert CIA activities, forcing the CIA to become more covert in its activities.

    In 2002, the Saudi intelligence chief, Prince Turki bin Faisal gave a speech in which he stated that in response to the CIA’s need for more discretion, “a group of countries got together in the hope of fighting Communism and established what was called the Safari Club. The Safari Club included France, Egypt, Saudi Arabia, Morocco, and Iran [under the Shah].”[1] However, “The Safari Club needed a network of banks to finance its intelligence operations. With the official blessing of George H.W. Bush as the head of the CIA,” Saudi intelligence chief, Kamal Adham, “transformed a small Pakistani merchant bank, the Bank of Credit and Commerce International (BCCI), into a world-wide money-laundering machine, buying banks around the world to create the biggest clandestine money network in history.”[2]

    As CIA director, George H.W. Bush “cemented strong relations with the intelligence services of both Saudi Arabia and the shah of Iran. He worked closely with Kamal Adham, the head of Saudi intelligence, brother-in-law of King Faisal and an early BCCI insider.” Adham had previously acted as a “channel between [Henry] Kissinger and [Egyptian President] Anwar Sadat” in 1972. In 1976, Iran, Egypt, and Saudi Arabia formed the Safari Club “to conduct through their own intelligence agencies operations that were now difficult for the CIA,” which was largely organized by the head of French intelligence, Alexandre de Marenches.[3]

    (Note: i have difficulty to post a number of links here, including links to these quotes. So i only posted the quotes)

    6. Also let us not forget ferenjis’ desire to revenge on HIM who predicted in 1936 G.C. before the League of Nations: ” … the match has been lit in Ethiopia, but the fire will burn Europe.” 

    1936 NEWS: EMPEROR HAILE SELASSIE OF ETHIOPIA ADDRESSES LEAGUE OF NATIONS. 
    https://www.youtube.com/watch?v=oyX2kXeFUlo

    WARNING ! Many offensive comments made by Eritreans !!!

    According to observers, in the years before the overthrow of HIM predictions about the fall of HIM were repeatedly published on French newspapers. The predecessor of DGSE was likely behind those publications and it was no doubt a reference to HIM’s speech in 1936 G.C.. If you ask me, all that sounds fishy.

    There are also rumours about France’s roles in creating the Derg.

    7. The OAU resolution in 1973 G.C. to break diplomatic relations with Israel.

  4. USA political activist Lyndon LaRouche writes: On September 12, 1974 Haile Selassie was overthrown in a Pro-American military coup with approval of Henry Kissinger.

    http://www.larouchepub.com/eiw/public/1995/eirv22n24-19950609/eirv22n24-19950609_012-horn_of_africa_the_british_setup.pdf

    If the above is true, then Haile Selassie (HIM) was overthrown by the USA or the West. And Derg and Mengistu were agents of the USA or ferenjis.

    The western propaganda about the tiny famine in Wello supports the theory that the USA or the West were behind the overthrow of HIM, and that happened 3 years after the UN voting about China on October 25, 1971 G.C. and 3 years after the western threat following the West’s defeat in that voting. The threat was likely written by Henry Kissinger.

    That Henry Kissinger approved the coup against HIM means also, he or the people behind him like the Rockefellers, Rothschilds and the Queen of England likely ordered Mengistu to kill HIM.

    Diaspora Ethiopians must work to answer those questions ASAP instead of spreading narratives that are not true and in the interests of ferenjis and Ethiopian traitors.

    So, regarding the CIA or western plot against HIM and Ethiopia, there are two camps within Ethiopia,

    a. the camp of the patriots and

    b. the camp of the traitors.

    In the camp of the patriots we find,

    1. Haile Selassie

    2. Ethiopian nationalists

    3. the general Ethiopian public

    .

    In the camp of the traitors we find,

    1. Eritreans

    2. Leaders of the “Ethiopian Students Movement”

    3. EPRP

    4. Meison

    5. EPLF

    6. TPLF

    7. Tribalists

    8. Derg

    9. Likely traitors, among others, Germame Neway, Kassa Kebede, Mengistu Haile Mariam, Walelign Mekonnen, Meles Zenawi, Sebhat Nega and Isayas Afewerki.

    So, we are in search of the truth about the CIA and western plot against Haile Selassie and Ethiopia. But those peoples and groups you find in the camp of the traitors are against us finding the truth, because that would expose them as the ones on the wrong side of history and as traitors. Of course the foreign powers dont want also us to find the truth.

    That is the situation.

    .

    ” 4. Support for Chinese membership in the UNO instead of Taiwan that USA and ferenjis had preferred.

    The United Nations Resolution 2758, passed in October 25, 1971 G.C., recognized the People’s Republic of China (PRC) as “the only legitimate representative of China to the United Nations” and expelled “the representatives of Chiang Kai-shek from the place which they unlawfully occupy at the United Nations.”

    Two key points we should know here, Haile Selassie, using his popularity among Africans, played a key role in mobilizing the crucial African vote in favour of China (mainland), and after suffering a defeat ferenjis THREATENED, i guess HIM, to revenge in an article published on a ferenji paper or magazine. Was Henry Kissinger the guy who wrote the threat ?

    6. Also let us not forget ferenjis’ desire to revenge on HIM who predicted in 1936 G.C. before the League of Nations: ” … the match has been lit in Ethiopia, but the fire will burn Europe.” 

    According to observers, in the years before the overthrow of HIM predictions about the fall of HIM were repeatedly published on French newspapers. The predecessor of DGSE was likely behind those publications and it was no doubt a reference to HIM’s speech in 1936 G.C.. If you ask me, all that sounds fishy.

    There are also rumours about France’s roles in creating the Derg. “

  5. If what Lyndon LaRouche said is true about the military coup, then we should start calling Mengistu a traitor.

    He and his Derg colleagues betrayed HIM and Ethiopia and took part in a ferenji plot.

  6. We should perhaps also start accusing so-called intellectuals of treason, for hiding the truth from the public.

    If these guys had knowledge about the ferenji threat against HIM (likely by Kissinger and the people behind Kissinger) and that the military coup took place with Kissinger’s approval how come they didn’t accuse ferenjis or the West of overthrowing HIM ?

  7. The author of the article is a crooked guy with a twisted mentality who was brainwashed by the USA society. The proof is this twisted statement: ” ዛሬ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያፍር ትውልድ “. The retard was supposed to instead talk about ferenji propaganda against Ethiopia. Ethiopians in Ethiopia are proud. This coward and retarded guy perhaps is talking about some behaviours of Ethiopians in the USA and ferenji lands, but that is a completely different story.

    You guys who stayed so long in the USA have very serious problems, you guys are mind fucked. If you guys are really Ethiopians you must hate USA.

  8. Q, To Konjit S. ( “author” of several articles on this web site)
    1. Do you go by pen name, or this your legal /common/real name?
    2. DO you live in Ethiopia or abroad?
    3. What other media are you associated with?

    It is a genuine question, and malice free. Minilik Salsawi was another one, with similar frequency and several articles. The same question goes to him.

  9. USA Decline,
    What is a “real Ethiopian”?
    Why does a “real Ethiopian” have to hate America? Can’t a “real Ethiopian” be a “real Ethiopian”, and make the best of what America can offer? America has good and bad like any other country. Ethiopians who stayed long in America, and like you said their mind is messed up, what do you think caused that? In the first place, those who stayed many years did not have to, but mostly because of lack of choice. If USA had influenced every change in Ethiopia, then Ethiopian leaders are as much to blame?

    Indirectly both America and a British journalist might have influenced the turn of events, but how did all this work out with a spread of Marxism in Ethiopia along with the American peace corps in the 60s Ethiopia?

  10. Moresh meTenqer alebet.
    Andu gonu:-
    Amaran keTqat mekelakel new.
    Yihm be tgrie woyaniena bemeselochu yetedeqenebetn yezer maTfat Tqat endiyawq madreg, Tqatun memeketna mekelakel meyaschlewn slt mamelaket, maderajet new.
    Huleteñaw gonu:-
    Le adisua yekulnet ager le demokratic etiopia kemitagelu wegenoch gar be agarnet mesrat new.
    Moreshn yemiTelu sewoch andm be amara lay bedel yaderesu, lewedefitum lemadres yasebu nachew.
    Weym alamawn yalteredu lemn bebhier yiderajal yemil smiet yalachew nachew.
    Qumnegeru bebhier mederajetu sayhon alamaw new.
    Andn yetebedel bhier ke Tqatna kebedel neTa lemawTt mederajet wenjel aydelem.
    Be andnet sr huno leneTanetu lideraj yichlal.
    Yihn menged ketekelekel gn megenTeln bimerT ayaskonnm.
    Bebhier mederajet meTfona miwogez mihonew, lk ende tgrie woyanie le rasu bhier yebelaynet sihon new, lielawn bhier lemagzat sihon new.
    Woim enie ebelTalehu, habtam slehonku le lielochu habtien alakaflm ena megenTel alebñ sil new, lk ende shabia – eritrea ende ferenj yeseleTench slehonechna bzu fabrika slalat ke hadgi etiopia megenTel alebat endalut.

  11. ” shewaye says: May 8, 2016 at 10:51 am

    whites are Angeles compared to Abyssinias which are devis. ”

    Ferenji slave subhuman Eritrean,
    thanks god, there are many Eritreans who despise ferenjis and are proud as blacks, but you are a ferenji slave who has serious self-esteem issues and needs professional help, if your problem is curable at all.

    Notable events in the history of Italy’s Eritrean Ascaris included:

    1. About six thousand Eritrean Ascaris, serving in both infantry and artillery units, were present at the Battle of Adwa on 1 March 1896. Of these, 2,000 ascari were killed and 800 were captured and mutilated by having their right hands and left feet amputated by the victorious Ethiopians, who considered them as traitors[9].
    https://www.youtube.com/watch?v=YWGaxvXfCbk

    2. In the Italian conquest of Ethiopia (1935–1936) the veteran Eritrean Ascaris, with their high morale and aggressive spirit, played a key role, often taking the lead during attacks[10]. About 60,000 Eritreans served in both regular ascari units and in irregular bands. Nearly 5,000 Eritrean Ascaris were killed in this war.

    3. During World War II a number of Eritrean Ascari were awarded the Gold Medal for Military Honor at both the Battle of Cheren and at the Amba Alagi. Some of the remaining Ascari fought with lieutenant Amedeo Guillet in his Italian guerrilla against the Allies after the Italian Army surrender in Gondar in November 1941.

    4. Alì Gabrè, an Eritrean officer of the Ascari, was in charge of 100 Ascari cavalrymen (supported even by legendary hero of modern Eritrea Hamid Idriss Awate[11]), who fought the British and Ethiopian troops until 1946. They (and their descendants) were the Eritrean fighters who organized the first resistance against the annexation of Eritrea by the Negus in 1962 [12].

    P.S. 3500 Eritrean Ascari head was chopped by Muktar, rebellion leader in Libya. Another thousands Eritrean Ascaris were also mutilated by Somalis.

  12. @ Anonymous 1,

    hating USA is most common among all peoples (USA is the most hated country and is called Great Satan) and is leading to the untimely end of the USA empire.

  13. An observation:

    commenters and other viewers appear to be scared of touching the issue of the now proven ferenji or western plot against HIM. They are of course well aware that the likes of NSA, CIA and FBI listen everything and are afraid of consequences.

    You cant believe it how scared they are. A while ago one diaspora Ethiopian wanted his name hidden for only saying in the article he wrote: “USA is biased (towards TPLF)”.

    Really, they have no freedom in the USA. And in conversations with ferenji US Americans they are told “if you dont like America you can go back to where you came from” should they “dare” to criticize USA foreign policy. Here you have to consider that US Americans are the most stupid and dumbed down people on the planet whose brain is full of totally inaccurate info.

    https://leaksource.info/2013/10/27/nsa-cia-special-collection-service-agents-posing-as-diplomats-in-embassies-consulates-80-locations-worldwide/

  14. Now regarding the now proven western plot against HIM,

    1. HIM used to have a US American “adviser” (based on our present knowledge we must assume that the ferenji US American was a CIA agent) who died in the USA a dozen or so years ago. It was written about that US American “adviser” that it was following his advise that HIM ended the federation with Eritrea. Foreign minister Aklilu Habtewold is supposed to have opposed the idea, but HIM didn’t listen to him.
    The question here is, was the CIA trying to put Ethiopia in a trap when it suggested to end the federation ?
    I have no idea when that suggestion by the ferenji US American “adviser” was made. But it is likely that at that point the USA viewed Ethiopia as hostile, perhaps because of talks to found a continental organization (OAU founded in 1963 G.C. in Addis Abeba) that started right after Ghana won its independence in 1957 G.C.

    Note here that USA was monitoring all communications in Ethiopia from the USA embassy in Addis Abeba and the NSA / CIA base near Asmara.

    https://leaksource.info/2013/10/27/nsa-cia-special-collection-service-agents-posing-as-diplomats-in-embassies-consulates-80-locations-worldwide/

    2. When exactly did the USA start to view Ethiopia as hostile or “threat to US American national security” ? I guess it could be in the late 1950s G.C. with the talks to found a continental organization whose aim was, among others, to end the colonial occupation of the African continent by the West !
    So, ferenji Eisenhower viewed Ethiopia as a threat to US American national security and ordered the CIA to start a covert operation against Ethiopia, that will lead, among others, to the coup d’ etat in December 1960 G.C.. Of course publicly USA continued to call Ethiopia an ally.

    Read quote by a former under secretary of the USA treasury Paul Craig Roberts:

    ” Washington’s position shows that Washington is a firm believer that only Washington’s interests are important. If other peoples wish to retain national sovereignty, they are simply being selfish. Moreover, they are out of compliance with Washington, which means they can be declared a “threat to American national security.” “

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*