“የሰሜን ሱዳን ወታደሮች በተራቸው ኢትዮጵያን ጥሰው ገብተው እያፈኑ መውሰድ ጀምረዋል” ቪኦኤ
“የሰሜን ሱዳን ወታደሮች በተራቸው ኢትዮጵያን ጥሰው ገብተው እያፈኑ መውሰድ ጀምረዋል” ቪኦኤ
++++++++++++++++
ከጥቂት ወራት በፊት : የ ኤርትራ ወታደሮች ወርቅ ለማውጣት ይቆፍሩ የነበሩ በርካታ ወጣቶችን ታፍነው መወሰዳቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ገልጾ ነበር:: ከጥቂት ሳምንታት በፊት ደግሞ ዩኒፎርም የለበሱ የደቡብ ሱዳን ወታደሮች ከ200 በላይ ኢትዮጵያውያን ገድለው በመቶዎች የሚቆጠሩ ሕጻናትን አፍሰው መውሰዳቸውን አሁንም የኢትዮጵያ መንግስት ገልጿል:: አሁን ደግሞ የሰሜን ሱዳን ወታደሮች ቤንሻንጉል ድረስ ገብተው በርካታ ኢትዮጵያውያንን አፍነው ወስደው ሱዳን እንዳሰሯቸው እና ሌሎቹም የት እንደገቡ እንደማይታወቅ ባለሀብቶች እየገለጹ ነው::
ቀጥሎስ ተረኛው ማን ይሆን? የጅቡቲ ወይስ የኬንያ ወታደሮች?

አልኑር በሽር ሲባል በቆየ በቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል በጉባ ወረዳ በኦሜድላ ቀበሌ ባለ እርሻ ልማት ላይ የሚሠሩ 22 ሠራተኞች በሱዳን ወታደሮች ተጠልፈው መወሰዳቸውን የእርሻ ልማቱ ባለቤት ነኝ ያሉት አቶ ይርሳው የሺወንድም ተናግረዋል።
this is dangerous for Ethiopians
አሁን ሁሉም ንገር እዚህ ላይ ያብቃ ወሬ ይብቃ ተገደለ ታሰረ የሚለው ወሬ ማነው የሚፈራው እኛም ጠመንጃ ይዘን እንፋለም ተነስ አይንህ እያየ ከቤትህ እያወጡ እንደበግ እስከሚያርዱህ አትጠብቅ
ክላይ የጻፍከው ጥሩ ብለሀል ባርነት የጠላህ ህዝብ ባለህበት እገር እነዚህን ወንጀለኞች ተፋለም ይህ እርምጃ ዛሬ ካልሆነ ጊዜው ይመሽብሀል። እነዚህ ዘረኞች የህዝብ ክብር ስለ ሌላቸው አንተም እነሱን የማክበር ግዴታ የለብህም።
all these are order of our government
0975992791