የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከ27.8 ሚሊዮን ብር በላይ በማጭበርበር የተጠረጠሩ ሠራተኞቹ ታሰሩ
ሐሰተኛ ስም በመጠቀም የቀበሌ መታወቂያ በማውጣትና ሐሰተኛ ሰነዶችን በማዘጋጀት፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ዲስትሪክት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ቅርንጫፍ 27,876,705 ብር በማጭበርበር የተጠረጠሩ የባንኩ ሠራተኞችና ግለሰቦች መታሰራቸው ታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ወክላ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተባለ ድርጅት የተመሠረተ በማስመሰል …
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከ27.8 ሚሊዮን ብር በላይ በማጭበርበር የተጠረጠሩ ሠራተኞቹ ታሰሩ Read more »