ውጪሰው ኢትዮጵያዊያን – እኛስ? – ከአንዱዓለም ተፈራ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሦስቱ ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ዛሬ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ምድብ ችሎት ቀርበው ለ የካቲት 11 ተቀጠሩ፡፡ በ26/05/2007 ዓ.ም. የመሀል ዳኛው አቶ ሸለመ በቀለ ይቀየሩልን ሲሉ በፅሁፍ ያቀረቡት አቤቱታ የግራና የቀኝ ደኛው ውድቅ ሲያደርጉት የመሀል ዳኛው አቶ ሸለመ በቀለ በራሴ ፈቃድ ከችሎቱ እራሴን አንስቻለሁ ሲሉ ለፍርድ ቤቱ ታዳሚ ገልፀዋል፡፡ በተያያዘ ዜና ሰባተኛ ተከሳሽ ጦማሪ አቤል ዋቤላ […]
ምርጫ ቦርድ በአንድነት ፓርቲ ላይ ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ የቀድሞ የአንድነት አባላት በስፋት ሰማያዊ ፓርቲን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ ጥር 28/2007 ዓ.ም በአምስት የምርጫ ወረዳ የተደራጁት የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የቦረና ዞን መዋቅር ሙሉ በሙሉ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን የአንድነት መስራች፣ የምክር ቤት አባልና የዞኑ የፓርቲው አደራጅ የነበሩት አቶ ጌታቸው በቀለ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ከዚህም ባሻገር የቡርጅና የሰሜን ቀጠና […]
ገዢው ፓርቲ ለጻፋቸው ህጎችም ሆነ ይህን እንዲተገብሩ ኃላፊነት የወሰዱትን ሰዎች ክብር በሚያዋርድ መንገድ፤ በየደረጃው ያሉ ምርጫ ቦርድ ኃላፊዎችም ለመዋረድ ፈቃደኛ ሆነው በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) አባላት አንድ ድምፅ ለማግኘት ለተቸገረ፤ ነገር ግን ለገዢው ፓርቲ ለመላላክ ቁርጠኛ ለሆነ ግለሰብ ዕውቅና ሰጥቻለሁ ማለቱ የሚታወስ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንድነት ፓርቲ የተቋቋመበት መሰረት የምርጫ ቦርድ ዕውቅና ሳይሆን በእያንዳንዱ […]
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ በወሰኑብን ፖለቲካዊ ውሳኔ ምክንያት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ተነጥቀናል ያሉ የአንድነት ፓርቲ አባላት› በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡ በእነ በላይ ፍቃዱ አመራርነት አንድነት ፓርቲን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሲመሩ የነበሩ አመራሮች ዛሬ ጥር 26 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት ከቀድሞ ፓርቲያቸው አንድነት ጋር የፕሮግራምም ሆነ የስትራቴጂ ተመሳሳይነት […]
- ጋዜጠኛ ኤዶም ጸጉሯን በመላጨት ኢፍትሃእኢነት እና ዘረኝነት መስፋፋቱን በይፋ ተቃውማለች:: – የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ዳኛ እንዲቀየርላቸው ማመልከቻ አቅርበዋል:: በዛሬው እለት ፍርድ ቤት የቀረቡት ዞን ዘጠኝ ጦማርያን ጋዜጠኞች እንዲሁም የዲብርሃን አዘጋጅ የሆነው ዘላለም ወርቃለማሁ እና ከጋምቤላ በአሸባሪነት የተፈረጁ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል::በኢትዮጵያ የሆላንድ ኤምባሲና ሌሎች ዲፕሎማቶች በፍርድ ቤቱ ጉዳዩን ለመከታተል ተገኝተዋል:: በዛሬው እለት ጋዜጠኛ ኢዶም […]
የሚኒሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልዕክት 02.Feb.2015
ምርጫ 2007 ለለዉጥ ብለን ተነሳን፡፡በሙሉ ልብና ዝግጅት ለህዝቡ አማረጭ ለመሆን ለምርጫ የሚየስፈልገዉን ግብኣት ይዘን ተሰለፍን፡፡ አጥቂዎችን ከተከላካዮች ለይተን ደጀኖችን ከኃላ አሰልፈን በትምህርት ዝግጅትና በአባላት ጥራት እንዲሁም በሃሳብ የበላይነት ከኢህአዴግ የሚበልለጡ እጩዎችን አዘጋጀን፡፡ ከሃቀኛ ፓርቲዎች ጋር ላለመወዳደር በሰጥቶ መቀበል መርህ ለመዳረደርና ለህዝቡ ብቁ ተመራጭ ይዞ ለመቅረብ ተደራዳሪ ኮሚቲም አቋቋምን፡፡ህወሓት ሃሳብ የለዉም፡፡ቢኖረዉም ያረጀ ነዉ፡፡ለዚህ ትዉልድ አይመጥንም፡፡የሚጮኸዉን ያህል […]
የተለመደውን ኮሮጆ ገልብጦ አሸንፌያለው ማለት ሁሌ የሚሰራም አስተማማኝም በጭራሽ አልሆነም። በይበልጥ ደግሞ አሁን ባለው ጠቅላላ ያገራችን ሁኔታ መስረቅ እሰከጭራሹ እንዳይቻል ለማድረግ በቀላሉ ይቻል ነበራ። ካነሰም ሌብነቱ መውጫ የሌለው ጦስ ይዞ እንዲመጣ ለማድረግ የሚቻልባቸው መንገዶች እንዳሉ በጥልቀት ያሰቡበት አይተውታል። በይበልጥ ደግሞ አንድነቶች። አገዛዙ የምርጫ ጫወታ ይኖራል እስካለ መጫወቱ የምናተርፍበት ነው ተብሎ ሱገፋ የነበረው ለዚህ ነው። እኛ […]
የገዢውን ፓርቲና መንግስትን ሽፍትነት ያጋለጠው አንድነትን የማፍረስ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ በኢትዮጵያዊን ዘንድ ተቀባይነት አይኖረውም!!! ጥር 21/2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ የምርጫ ቦርድ የሚባል ተቋም ያለበትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በዚህ ደረጃ እንዲዋራድ ከጀርባ ሆኖ አመራር የሚሰጠው ገዢ ፓርቲም ሆነ መንግሰት በዚያው ልክ የሚገባቸውን የተዋረደ ደረጃ የያዙበት ዕለት ነው ብለን እናምናለን፡፡ አንድነት ፓርቲ አንድም የህግ ጥሰት ሳይፈፅም […]
* ” እናንተስ በምርጫ ትወርዱ ይሆን? ” አልኩ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ቢያስገርመኝ ምርጫ በቀረበ ቁጥር የእኛ ሀገር የውስጥና የውጭ ፖለ ቲካ ምህዳር ይደማምቃል፣ ይተረማመሳል ። በዘመኔ በሀ ገሬ እውነተኛ ሆኖ ብዙሃን የተሳተፉበት ምርጫ አላየሁም ። ” ያን የከፋ መስዋዕትነት የተከፈለበትን ትግል ጠረጴ ዛ ላይ ሆነህ ምርጫ በመቀስቀስ ልትወስደው ትፈልጋለህ? ” የሚል ጋን ጩር ፖለቲከኛ በሞላባት […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የሕወሃት የደህንነት ሃላፊዎች፣ አንድነት መወዳደር የለበትም የሚል ዉሳኔ ካሳለፉ ቆይተዋል። ከዚህ በፊት፣ ፓርቲ እንደ ኢንጂነር ግዛቸው ባሉ ደካማ አመራር ሥር ስለነበረ ፣ የትም ገፍቶ እንደማይሄድ ተረድተው ነበር። ኢንጂነሩ በአባላት ግፊት ከሃላፊነታቸው ተነሱ። አዲስ ፣ ለዉጥ ፈላጊ አመራር መጣ። ችግሩ የአመራር ችግር ስለነበረ፣ አዲሱ አመራር ሃላፊነቱን በያዘ በሶስት ወር ጊዜ ዉስጥ ብቻ፣ የአገሪቷን ፖለቲካ አነቃነቀ። ፓርቲው […]
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ በተመለከተ የፓርቲዉ የቦርድ ዕዉቅና ያለዉ መተዳደሪያ ደንብ የ2004 ዓ.ም ስለመሆኑ፣ ቦርዱ የፓርቲዉን እንቅስቃሴ ከዚሁ የቦርዱ ዕዉቅና ካለዉ ደንብ አንጻር ሲመረምር እንደቆየና አሁንም ከዚያዉ አኳያ የመረመረ ስለመሆኑ ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል፡፡ ከፓርቲው ውስጠ ደንብ መግቢያ ስንነሳ፡- መግቢያ አንዱና ዋነኛዉ የህግ አዉጭዉን አካል ሃሳብ የምንረዳበት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከፓርቲዉ መተዳደሪያ ደንብ መግቢያ መረዳት እንደሚቻለዉ […]
ምርጫ ቦርድ አንድነትን ለእነ ትግስቱ አወሉ፣ እንዲሁም መኢአድን ለእነ አበባው መሃሪ መስጠቱን ዛሬ ጥር 21/2007 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳወቀ፡፡ ምርጫ ቦርድ በመግለጫው ‹‹የእነ በላይ በፍቃዱ ቡድን›› በጠቅላላ ጉባኤ እንዳልተመረጠ፣ አምስት አባላት ያሉት አስመራጭ ኮሚቴ አባላት እንዳልመረጠ፣ የተመረጡበትም 51 ሲደመር አንድ መርህ አለመሆኑን፣ ጠቅላላ ጉባኤ ሲያደርግ ሪፖርት አለማድረጉንና ለአባላቱና ለፓርቲው ክብር የሌለው በመሆኑ […]
ለስድስት ወራት የክሱን ፎርማት ይዘትና ህጋዊ መሰረት ሲያጠና የከረመው “ፍርድ ቤት” ክሱ ተሻሽሏል የሚል ብያኔውን ዛሬ በተደረገው 16ተኛ የዞን9 የጦማርያን እና ጋዜጠኞች ችሎት ላይ በንባብ አሰምቷል፡፡ አንዲሻሻሉ ከታዘዙት አራት ነጥቦች መካከል ሶስቱ መሻሻላቸውን አይቻለሁ ያለው “ፍርድ ቤቱ ” 1. ቡድን በሚል የተጠቀሰው ተከሳሾቹ ያቋቋሙት የህቡህ ቡድን አንደሆነ ፍርድ ቤቱ ተረድቷል ቡድኑ ዝርዝር ሁኔታ በማስረጃ መስማት […]
እጥፍ ወርቅ በልስቲ በአንድነት ፓርቲ ውስጥ በተለያዩ የአመራርነት ቦታዎች ላይ ተሳትፋለች፡፡ እጥፍ ወርቅ የሰባት ወር ነብሰጡር መሆንዋ ህወሓት/ኢህአዴግ እና ምርጫ ቦርድ ብዙ ዋጋ የከፈለችበት ፓርቲ ላይ የሚያደርሱትን የማፍረስ ሴራ ተቃውማ ሰልፍ ከመውጣት አላገዳትም፡፡ በሰልፉ ላይ የገዢው ቡድን ፖሊሶችና የደህንነቶች ሲያዩዋት ደሟን ሊያፈሱ ቋመጡ፤ በአንዲት እንደ ቤተክርስቲያን ተሳላሚ ተከናንባ ቀበና መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያንን በተደገፈች ወኪላቸውም ጥቆማ ጐትተው […]
የአብዮቱን ፍንዳታ ከ40 ዓመት በኋላ ስናስታውስ ሁላችንም በአብዮቱ ሂደት ውስጥ ያየናቸውን ገጠመኞች ማስታወሳችን አይቀርም። በተለይም የ17 ዓመቱን የደርግ አገዛዝ የሁላችንም ትዝታ ነው። ከፊሎቻችን የተደሰትንበት፣ በተስፋ የፈነደቅንበት፣ ሌሎቻችን ደግሞ ያዘንበት፣ የተጎዳንበት፣ ወቅት ነበር። የዝብርቅርቅ ዘመን። በዚህ በደርግ ዘመን ውስጥ የብዙዎቻችን ሕይወት የለወጡ ክስተቶች ነበሩ። አንዳንዶቹ ገጠመኞች አስቂኞች ሊሆኑ ይችላሉ። ግን ደግሞ የሕብረተሰቡን የውስጥ ስሜትን የሚገልጹ ነበሩ። […]
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ ህጉ በሚፈቅደው መሰረት የጥር 17/2007 በአዲስ አበባ ሰልፍ መጥራቱ ይታወቃል። ነገር ግን ስርዓቱ ህገ ወጥ ሰልፍ ነው በማለት በአንድነት አመራሮችና አባለት ላይ ያደረሰው አሰቃቂ ድብደባ ወደር የማይገኝለት ነው። እርጉዞች፣ ህፃናት፣ አዛውንቶችና ሽማግሌዎች ሳይቀሩ ደማቸው ፈሷል፤ አጥንታቸው ተሰብሯል። ሰላማዊ ሰልፉ ስርዓቱ እንደሚለው ህገ ወጥ አልነበረም፤ ስልፍ እንደምናደርግ ደብዳቤ ስንልክላቸው አንቀበለም ብለው […]
ለማንበብ እዚሕ ይጫኑ
ሀገሬን በሀዘን!!ለማየት ይህንን ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በደብረማርቆስ ከተማ በዛሬው ዕለት የተቃውሞ ሰልፍ አካሄደ፡፡ አንድነት በዛሬው ዕለት መነሻውን ከደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ መድረሻውን ደግሞ የንጉስ ተክለሀይማኖት ቤተመንግስት ከሚገኝበት ተክለሀይማኖት አደባባይ ያደረገ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዷል፡፡ ፓርቲው ባደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የፓርቲው አባላት፣ ደጋፊዎች እና የደብረማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች የተገኙ ሲሆን በሰልፉ ላይ የተገኙት ታዳሚዎችም ምርጫ ቦርድና ገዢው ፓርቲ አንድነትን ለማፍረስ የሸረቡትን ሴራ […]
የኢሕአዲግ አምባገነን መንግስት ፖሊሶች ሴቶችን እና የሰባት ወር እርጉዞችን እንዲሁም የሰባ አመት አዛውንት ደበደቡ፤ ዘረፉ፤ ይህንን አዳምጡ
በዛሬዉ ዕለት ጥር 17 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. በተደረገዉ ሰላማዊ ሰልፍ፤ በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባላትና ደጋፊዎች ላይ የደረሰዉን ዘግናኝ ድብደባ፣ እስርና እንግልት በጥብቅ እንቃወማለን። የመንግሥት አስተዳደር ወይም ህግ አለ በሚባልበት አገር እጅግ በጣም በሚዘገንን ሁኔታ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የደረሰው ድብደባ የተጀመረዉን ሰላማዊ ትግል ሙሉ ለሙሉ ለማስቆም የታለመ ነዉ ብለን አናምናለን። አገዛዙ አንድነት ፓርቲን እንደ […]
በመጀመርያ ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ደጋፊና ተደጋፊ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን በሙሉ ጠሯቸው። ሰበሰቧቸው። እንዲህም አሏቸው። “ወደ ደደቢት አብራችሁን ትሄዳላችሁ፤ እዛ እንደደረሳችሁም አመጣጣችንንና አካሄዳችንን በደንብ አድርጋችሁ ታጤናላችሁ። ከዚያ ስትመለሱ ሁሉንም ነገር ለህዝቡ ትናገራላችሁ።…” በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የሃገር መሪ ሆነው የሚሰሩት እኝህ ሰው መልዕክታቸውን በዚህ አላበቁም። አይናቸውን ፈጠጥ፤ ጉሮሯቸውንም ጠረግ-ጠረግ አደረጉና […]
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አብሮ ስለመስራትና ሌሎቹም ትብብሩን እንዲቀላቀሉ በየጊዜው የሚወተውተው አገራችን በዚህ ዘመን በማይመጥን አምባገነንና የጭካኔ ስርዓት ውስጥ የምትገኝ መሆኑን በመረዳቱ ነው፡፡ ይህ የህወሓት/ኢህአዴግ አምባገነንና ጨካኝ ስርዓት ህዳሩ 27/28 2007 ዓ.ም የአዳር ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በወጡት አመራሮቻችን፣ አባላቶቻችን፣ ደጋፊዎቻችንና በየጎዳናው የተገኙት ንፁሃን ላይ ከፍተኛ ድብደባና የጅምላ እስር በመፈፀም ስርዓቱን ለመታገል የተነሳነበትን አላማ ትክክለኝነት አረጋግጦልናል፡፡ በዛሬው […]
ፓርቲያችን አንድነት ገዥው ፓርቲ፣ ምርጫ ቦርድና የገዥው ፓርቲ ልሳን በመሆን እያገለገሉ ያሉ ሚዲያዎች በመተባበር ከምርጫ ለማስወጣትና ተለጣፊ አንድነት ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ መጥራቱ የሚታወቅ ነው፡፡ የተቃውሞ ሰልፉን ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም እንደምናከናውን ለአዲስ አበባ መስተዳድር ብናሳውቅም መስተዳድሩ በ12 ሰዓት ውስጥ በፅሁፍ ምላሽ መስጠት ባለመቻሉ ሰልፉ እውቅና አለው፡፡ መስተዳድሩ ግን የተጣለበትን ሃላፊነት ከመወጣት […]
ሰልፈኞቹ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት መንቀሳቀስ እንደጀመሩ የታጠቁ ፖሊስና የደህንነት ሃይሎች ከፍተኛ ድብደባ አድርሰዋል፡፡ የአንድነት በርካታ አባላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ ሰልፈኞቹ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት መንቀሳቀስ እንደጀመሩ የታጠቁ ፖሊስና የደህንነት ሃይሎች ከፍተኛ ድብደባ አድርሰዋል፡፡ የአንድነት በርካታ አባላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ የሚሊዮኖች ድምጽ ዋና አዘጋጅ አቶ ስለሺ ሃጎስ እጅግ በጣም ተጎዷቷል። ሴቶች እህቶቻችን እይተደበደቡም […]
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አንድነት የ23 ወረዳዎች የአዲስ አበባ መዋቅር የበራሪ ወረቀት ቅስቀሳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ፡፡የአዲስ አበባ ምክር ቤት በፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት የተወሰነውን የማይቀለበስ ውሳኔ በማፅቅ አባላቱ ወደ ተግባር እንዲገቡ ባስተላለፈው መመሪያ በተጠንቀቅ የነበሩት 23ቱ ወረዳዎች በእኩል ሰዓት ቅስቀሳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡የአዲስ አበባ አባላት የተዘጋጀውን በራሪ ወረቀት ምክር ቤቱ ስብሰባ ከመግባቱ በፊት በየወረዳው አሰራጭተው የምክር […]
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በነገው እለት በተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚያካሄድ ይታወቃል፡፡ በዛሬው እለት ፓርቲው በደብረማርቆስ ከተማ ነገ ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳውን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የደብረማርቆስ ህዝብ በቅስቀሳው ወቅት ጥሩ ግብረ-መልስ እየሰጠን ይገኛል፡፡ በነገው እለት ገዢው ፓርቲ አንድነትን ለማፍረስ የሸረበውን ሴራ እንደሚያወግዝ እየገለፀልን ይገኛል፡፡ በተመሳሳይ በአዲስ አበባ ፣ በከምባ ወረዳ፣ በሸዋሮቢትና ጂንካ በተመሳሳይ ሰዓት የተቃውሞ ሰልፍ […]
1. አቶ አስራት አብርሃ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ 2. አቶ ሰለሞን ስዩም የፍኒትና ሚሊዮኖች ድምጽ ኤዲቶሪያል ሃላፊ 3. አቶ ስንታዩ ቸኮል የአዲስ አበባ ምክር ቤት የወጣቶች ክፍል ሃላፊ 4. አቶ ንዋይ ገበየሁ የህዝብ ግንኙነት ረዳት ሃላፊ እንዲሁም ሌሎችም ወደ አልታወቀ ቦታ በፖሊስ ተይዘው ተወሰደዋል ። ወያኔ / ኢሕአዴግ የኃይል የአዲስ አበባ ሰልፍ ከመደረጉ አንድ ቀን […]
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የፓርቲያቸው ምክትል ፕሬዝደንት እና የሰሜን ቀጠና ኃላፊ የሆኑት አቶ ዘመነ ምህረት እጅግ ዘግናኝ ድብደባ ደርሶባቸው ሲል ፓርቲው ጥር 15/2007 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ አስታወቀ፡፡ አቶ ዘመነ የመኢአድን ጠቅላላ ጉባኤ አድርገው ወደ መኖሪያቸው ጎንደር ከተማ ከተመለሱ በኋላ ከፍተኛ የደህንነት ክትትልና ጫና ይደረግባቸው እንደነበር ለፓርቲያቸው አሳውቀው ነበር ያለው ፓርቲው በ10/05/2007 ዓ.ም ጎንደር ከሚገኘው […]
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ጥር 8 ቀን 2007 ዓ.ም ቀበና በሚገኘው ጽ/ቤቱ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት እንዳይፈጠር ምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ስህተት እየፈፀመ ነው ሲል መግለጫ ሰጥቷል። ፓርቲው እንዳለው፤ ቦርዱ በሕግ የተሰጠውን ኃላፊነት በብቃት ከመወጣት ይልቅ ለገዢው ፓርቲ ያለውን ወገንተኝነት በምርጫው ሂደት ዋዜማ በይፋ እያረጋገጠ ይገኛል። አሁንም ቦርዱ ወሰነ ተብሎ በሚዲያ የተገለፀው እንዲሁም ለፓርቲያችን በጽሁፍ የተሰጠው “በአስራ […]
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በዚህ ዓመት በሚካሄደው ሃገራዊ ምርጫ ላይ የኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ መጨረሻ እንዲሆን አደርጋለሁ ብሎ ቆርጦ በመነሳቱ ምክንያት ስርዓቱ ከምርጫው በፊት አንድነትን ለማጥፋት ፖለቲካዊ ውሳኔ እንደወሰነበት በማያሻማ መልኩ ግልፅ ሆኗል። የአንድነት ፓርቲ አመራር፣ ብሄራዊ ምክር ቤቱ እና አባላቱ በምንም ሁኔታ ባልተከፋፈለበት ወቅት የተከፋፈለና ሁለት አንድነት ያለ በማስመስል በተላላኪዎቹ በእኩል ሌላ ጠቅላላ ጉባኤ እንደተጠራ […]
የኢህአዴግ ሸፍጥ ወይስ የአንድነት መከፋፈል እዚህ በመጫን ያዳምጡ?
በትላንትናው ዕለት ጥር 13 ቀን 2007 ዓ.ም በመላው ሀገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ያስታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከሰልፍ በዘለለ ጉባኤ እንደማያካሄድ አስታወቀ፡፡ ከአንድነት ፓርቲ፣ አፈንግጠው የወጡት ሰዎች ፓርቲው ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ እንደጠራ በማስመሰል አባላትን ለማወናበድ እየሞከሩ እንደሚገኙ ምንጮች ለፍኖተ-ነፃነት ገልፀዋል፡፡ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ አንድነት እሁድ ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም በመላው […]
የኢህአዴግና የምርጫ ቦርድ ድራማ ተዋናይ እያጣ ነው:: ምርጫ ቦርድ ለአቶ አየለ ስሜ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ደብዳቤ መስጠቱን የምርጫ ቦርድ ምክትል ሀላፊ አቶ አዲሱ ገ/እግዚአብሄር ከዚህ ቀደም መናገራቸው አይዘነጋም፡፡ ዛሬ በምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ተሰጥቷቸው የነበሩት አቶ አየለ ስሜና አቶ ኢሳይያስ ቱሉ እናት ፓርቲያቸውን ይቅርታ በመጠየቅ ተመልሰዋል፡፡ ከእነ አቶ አየለ ቀደም ብለው የተወሰኑ ወጣቶች ከፓርቲው ውጪ ይሰበስቧቸው […]
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ የ2007 አገር አቀፍ ምርጫን በአሸናፊነት ለመወጣት የተለየ ስትራቴጂ በመንደፍ በሙሉ ኃይሉ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ አንድነት የምርጫ ውድድር የይስሙላ ሳይሆን የምር መሬት ላይ በሚታይ ደረጃ መሆን እንዳለበት ወስኖ፤ የተንቀሳቀሰበት ሁኔታ በገዥው ፓርቲ የተወደደ ባለመሆኑ፤ በምርጫ ቦርድ፣ በሬዲዮ ፋና፣ በቀድሞ ኢቲቪ በአሁኑ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን እና የአንድነት አባል ነን በሚሉ በተግባር ለአፍራሽ […]
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለእሁድ ጥር 17 2007 በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ ፓርቲውን ለማስረስ የሚያደርጉትን በመቃወም ታላቅ ሰልፍ ይደረጋል፤ መነሻው በኩባ አደባባይ። የአንድነት አባለት፣ ደጋፊዎች በጠቅላላ በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ የምንፈልግ ሁሉ በዚህ በአጭር ጊዜ ሰልፎቹ የተሳኩ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ርብርብ ታደርጉ ዘንድ ሀገራዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ራዲዮ ፋና፣ ከምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር “አምስተኛ ሀገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ለማካሄድ “የባለድርሻ አካላት ሚና” በሚል ርዕስ የተለያዩ ‹‹ባለድርሻ›› አካላት የተጠሩበት ውይይት በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ ላሊበላ አዳራሽ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የውይይት መሪው የራድዮ ፋናው አቶ ብሩክ ከበደ የነበሩ ሲሆን ኢሕአዴግ፣ ኢዴፓ፣ መድረክ እና ምርጫ ቦርድ የመነሻ ጽሁፎች አቅርበዋል፡፡ የራድዮ ፋናው […]
ምርጫ ቦርድን እንዳሻቸው የሚያስደንሱት የገዢው ቡድን ሹማምንት፣ በዘንድሮው ምርጫ እንደለመዱት በቀላሉ አታለውና አጭበርብረው ማለፍ እንደማይቻላቸው የተገነዘቡ ይመስላል፡፡ ለዚህም ነው፣ በቀደሙት ምርጫዎች ህወሓት/ኢህአዴግ ተቃዋሚዎች ምርጫ ጥለው ወጥተው በአለም እንዳያሳጡት፤ የተለያዩ የማባበያና የማግባቢያ መንገዶችን የማይሳተፉ ፓርቲዎች እንዲሰረዙ የሚያደርግ ድንጋጌ አስቀምጦ ነበር፡፡ የዘንድሮው ምርጫ ግን ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ለተላተመው ገዢው ቡድን ግዙፍ “ናዳ” ይዞ እንደመጣ ያፈጠጠ ሀቅ […]
አቶ በላይ ፍቃዱ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን መምራት ከጀመሩ ሦስተኛ ወራቸውን ይዘዋል፡፡ ፓርቲው፣ ከኢህአዴግ በበለጠ የምርጫ ወንበር ተወዳዳሪዎችን አቅርቦ ወደ ምርጫ እንዲገባ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ ነው፡፡ የርሳቸውን ወደ ፓርቲው አመራርነት መምጣት ተከትሎ ከፍተኛ የፖለቲካ ልምድ ያላቸው ሰዎች፣ ጋዜጠኞችና ሙያተኞች ፓርቲውን ተቀላቅለዋል፡፡ አሁን ከምርጫ ቦርድ በኩል ይህንን እንቅስቃሴ እና ስኬት ለመግታት ከፍተኛ ሴራ እየተሰራ እንደሆነ ይነገራል፡፡ […]
በእኛ በኢትዮጵያ ህዝቦች ዘንድ ለ23 ዓመታት ተመዝኖ ቀሎብናል – ይህ የጥቂት ሽፍታዎች ቡድን! የመንግስትነት ስም ሊመጥነው የማይችል የውንብድናና የማፍያ ተግባር በ’መንግስትነት’ ሽፋን ሲራመድም ቆይቷል – ላለፉት ሁለት አስርታት፡፡ ዛሬ፡- ይህን በገሃድ የሚታይ ጥሬ-ሀቅ ያልተገነዘበ አንድም ኢትዮጵያዊ አይገኝ፡፡ ይህንን የጥቂቶች ‹‹የምዝበራ ፖለቲካል-ኢኮኖሚ›› ለመሸፈን እና የተለየ ልባስ/ጭንብል ለማልበስ፤ እነዚህ መዝባሪዎች አያሌ ፎቆቻቸውን ከህዝብ በመዘበሩት የህዝብ አንጡራ-ሃብት አማካይነት […]
ምርጫ ቦርድ አንድነትና መኢአድ ላይ የጠቅላላ ጉባኤ ጨዋታ ከጀመረ ቆዬ፤ እነዚህ ፓርቲዎች ባለፈው ዓመት ለመዋሃድ ተስማምተው ጠቅላላ ጉባኤ ለመጥራት ሲወስኑ ምርጫ ቦርድ ጣልቃ ገብቶ መኢአድ ከአሁን በፊት ያደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ኮረም ስለማይሞላ እሱ ሳታስተካክሉ ለመዋሃድ አትችሉም ብሎ ውህደቱን እንዲሰናከል አደረገ። በወቅቱ ይሄ ውሳኔ ፖለቲካዊ መሆኑ በደንብ ልብ ያለ ወገን ለመኖሩ እጠራጠራለሁ፤ እኛም የመሰለን የራሱ የፓርቲው […]
ባለፈው ቅዳሜ የተሰበሰበው የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ በፃፈው ድብዳቤ ከተወያየ በኋላ ደብዳቤው ህገወጥ ነው ሲል አወገዘ። ምርጫ ቦርድ ደማቅ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በተካሄደ ማግስት ሌላ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሩ ብሎ ሲያበቃ፤ ሲጠራ ደግሞ አልታዘብም ማለቱ ያስታወሱት የጠቅላላ ጉባኤ አባላት አሁን ደግሞ ሌላ ለሶስተኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሩ ማለቱ ህገወጥ ተግባር ነው በማለት ከእንግዲህ ጠቅላላ […]