ተቃዋሚ ሃይሎች ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ ሰብረው በመግባት ስርአቱን ማፍረስ ያለባቸው ወቅት ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተውን የፖለቲካ የምጣኔ ሃብት እና የማሕበራዊ ቀውስ እና ውጥረት ተከትሎ የባለስልጣናት አረመረጋጋት ታክሎበት በገዢው መደብ የተዋቀረው የደሕንነት ተቋም መናጋቱን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ለምንሊክ ሳልሳዊ የላኩት መረጃ ጠቁሟል::እንደውስጥ አዋቂ ምንጮች ዘገባ ከሆነ የደህንነት አባላቱ ቡድን እና ብሄር በመለየት በሃላፊዎቻቸው ላይ ያላቸውን ጥላቻ […]

ሃሳብን ለመግለፅ መቻል መታደል ነው፡፡ የመናገር ነፃነት፣ ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት፣ የመሰብሰብና የመደራጀት ጉዳዮች ሁሉም የዲሞክራሲ ልጅ-ልጆች ናቸው፡፡ የከፋው ኢ- ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት “ኦሆሆ አሃሃ!” ማለትንም እንደማይፈቅድ ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ አንዳንዴ የተከለከለውን በማየት የተፈቀደውን የማየት እድል ይገኛል፡፡ ተበታትኖ ማሰብ የሃሳብ ልዩነትን ለማየት የሚያግዘንን ያህል፤ አንድ ላይ ሆነን ማሰብ የአንድነትን ጉልበት ያሳውቀናል፡፡ ዞሮ ዞሮ አንድነትም ልዩነትም በህብር መያዝ […]

በእኔ እምነት ምርጫ ቦርድ ልጓሙን በጥሶ መፈርጠጥ ጀምሯል፡፡ አዎ ምርጫ ቦርድም ሆነ ኢህአዲግ በህግ የበላይነት ሊያምኑና ህግን ሊያከብሩ ብሎም በተሰጣቸው ገደብ መሰረት ሊንቀሳቀሱ ይገባል፡፡ ይህ ባልሆነበት ሁኔታ ዴሞክራሲ፣የህግ የበላይነት ….ወዘተ እያሉ መደስኮሩ ጉንጭ ከማልፋት በተዘለለ ለዜጎች ጠብ የሚልላቸው ነገር አይኖርም፡፡ መንግስታት አንባገነን በሆኑበት አግባብ ገለልተኛ ተቋማትን መገንባት አስቸጋሪ ነው፡፡ ….በሀገራችንም እየሆነ ያለው ይህ ሀቅ ነው፡፡ […]

ይህ የተገፋ ህዝብ እንዳጎነበሰ አይኖርም ቀና ያለ እለት …!!! ወህኒ የጀግና እንጂ የወያኔ እብሪተኞች ቤት አይደለም!! ባለስልጣናት የጸረ አሸባሪነት ህግን ለማስፈጸምም ይሁን ለመተግበር ሞራላቸው ምን ድረስ እንደሆነ ሊመልሱልን ይገባል:: ተቃዋሚ ፓርቲዎች ያልተመዘገቡ ሀገወጥ እና አሸባሪ ከሆኑ የተወነጀሉበት ተቀባይነት ያለው ክራይቴሪያ ይነገረን እና እናውግዘው:: አጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝቦች ጥያቄያቸው ግልጽ እና ግልጽ ነው ካልሆነ የሚዋከቡበት ምክንያት የለም […]

ተቃዋሚዎች ሆይ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የሚባለውን የወያኔ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ በወያኔ መንግስት የተሾመ ለወያኔ ማፊያ ቡደን የሚያገለግል እንደሆነ በረጅም አመት የማጭበርበር የስራ ልምዱ አስመስክሯል ። ይህ ድርጅት ገለልተኛ እንዳልሆነ እየታወቀ በኢትዮጵያ የሚገኙ ከ 34 በላይ የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወያኔን በማይገባው ቛንቛ በሰላማዊ ትግል ታግሎ ወያኔን ለማስወገድ ውጤታማ ያልሆነ ልፋት እየለፉ ይገኛሉ […]

“አንድነትና መኢአድ ጋር ያለው ችግር ተወግዶ ወደ ምርጫው እንዲገቡ ያስፈልጋል። ምርጫ ቦርድም ነገሩን በቅንነት በማየት ጥቃቅን ግድፈቶችን ቸል በማለት ወደ ምርጫው እንዲገቡ ጥረት ማድረግ ይጠበቅበታል ብለን እናምናለን:: …. እናምናለን።ይህ ካልሆነ ግን ለሚገነባው የመድብለ ፓርቲ( multi-party) ሲስተምና ለሃገሪቷም ትልቅ ውድቀት ይሆናል።” “ብዙ የሰብአዊ መብት ጥሰት በባለስልጣኖች ይፈጸማል። ሳይውል ሳያድር በዜጎች ላይ በደል የሚያደርሱት ላይ እርምጃ መወሰድ […]

የሰማያዊ ፓርቲ ለምርጫ የሚያደርገዉን እንቅስቃሴ በስፋት እንደቀጠለበት የደረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ፓርቲው የምርጫ ምልክት ከሌሎች ቀድሞ በማመልከቱ፣ ምልክት የሰጠው ሲሆን፣ በተናጥል ተወዳዳሪዎችን አዘጋጅቶ እያሰመዘገ እንደሚገኝም የአመራር አባላቱ ይናገራሉ። የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ ሃላፊ አቶ ጌታነህ ባልቻ ሰማያዊ ከሌሎች ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎት እንዳለውና የምርጫዉን ዘምቻ በጋራ ማቀናጀቱ አስፈላጊ እንደሆነ ፣ ለሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ ገልጸው […]

ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ጉዳዩ፥ በቅርቡ በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድና በአንድነት ፓርቲ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በተመለከተ፡፡ እንደሚታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ /አንድነት/ ፓርቲ ባለፈው ሣምንት ከምርጫ ቦርድ በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ጠቅላላ ጉባዔ በ 4 ቀን ውስጥ እንዲጠራና የፓርቲውን መሪ በድምፅ አሠጣጥ መመሪያው መሠረት እንዲመርጥ ስለተገደደ አንድነት ፓርቲም በሆደ ሰፊነት በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ […]

የአንድንት ፓርቲ በኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ስርዓት እንዲፈጠር በምንም መለኪያ በገለልተኝነት የማንጠብቃቸውን የዲሞክራሲ ተቋማት በተግባር ለመፈተን እንዲቻል የሁለት ሺ ሰባት ምርጫን በሁሉም ሂደቶች ህዝቡን በማሳተፍ እንደሚወዳደር እና ህዝብን የስልጣን ባለቤት ለማድረግ እና የኢህአዴግ አገዛዝ የመጨረሻ እንዲሆን በቁርጠኝነት እንደሚሰራ መወሰኑ ይታወቃል፡፡ ይህን ስንወስን እነዚህ ተቋማት ገለልተኝነታቸውን አረጋግጠው ታሪክ የሚሰሩበት እድልም ያገኛሉ የሚል ተሰፋ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ምርጫ […]

የመጻፍ ፍላጎት በጭራሽ አልነበረኝም፡፡ ይሁን’ይ ዛሬ እንደወትሮው አላስችልህ አለኝ፡፡ መጻፍ የማልፈልገው መጻፍን በመጥላት ሣይሆን የሀገራችን ችግር ከመጻፍም፣ ከማንበብም፣ ከመመልከትና እጅን አጣምሮ በመቀመጥ በቁጪት ከመብከንከንም በእጅጉ ያለፈ በመሆኑ ነው፡፡ አዎ፣ ጊዜው የወሬና የሀተታ ሣይሆን የተግባር መሆን ይገባዋል – ልብ ላለው(2)፡፡ ብዙዎች – እኔንም ጨምሮ – ላለፉት ሃያ ምናምን ዓመታት በከንቱ ኃይላችንን መጨረሳችንን ሳስበው ይገርመኛል፡፡ እነሱ ላይሰሙ […]

ሕወሃት የጥቂቶችን ጥቅም የሚያስጠበቅና የተቀረነውን በባርነት አንቆ እየገዛ ያለ አምባገነን ስርዓት ነው። ስርዓቱ የሕዝብን ሕዝቡን ለማፈን እና ለመግዛት በየጊዜው መልምሎ ለእኩይ ተግባራቱ የሚጠቅምባቸው፣ ለሆዳቸው ያደሩ በርካታ ደካማ ሰዎች አሉ። እነዚህ ሰዎች ከሕወሃት ጋር ሆነው ሕዝቡን የሚጎዱት “ህዝቡ የት ይደርሳል ? ሕዝቡ ምን ያደርገናል ? ወያኔን አገልግለን ብንጠቀም ይሻላል” ከሚል የአጭር ርቀት አሳፋሪ አሰተሳሰብ ነው። የአንድነት […]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ሬድዩ ፋና እና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ/ኢቲቪ) በአንድነት ፓርቲ ላይ የጠነሰሱት ሴራ ተጋለጠ፡፡ አንድነት፣ ‹‹ኢትዮጵያውያን ካልሆኑ ሰዎች ገንዘብ ያሰባስባል›› የሚል ውንጀላ እየቀረበበት እንደሚገኝ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ለፍኖተ-ነፃነት ገልፀዋል፡፡ በተለይ ራዲዮ ፋና ‹‹አንድነት ከግንቦት ሰባት ገንዘብ ይቀበላል፣ በውጪ ሀገር ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ካልሆኑ ሰዎች ገንዘብ ይሰበስባል›› የሚል ውንጀላ እያቀረበ መሆኑን የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች […]

መግቢያ፤ ኢትዮጵያንና አርሚኒያን ከሚያመሳስሏቸው ጉዳዮች አንደኛው የአንድ ዓይነት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት የእምነት መሠረት (ዶግማ) ተከታዮች ያሉባቸው ሐገሮች መሆናቸው ነው። በዚህ ጽሑፍ የማተኩርበት ተመሳሳይነት ግን ሁለቱም ሐገሮች በከባድ የጦር ወንጀሎች ተጠቅተው እያንዳንዳቸው ቢያንስ አንድ ሚሊዮን ሕዝብ የተጨፈጨፈባቸው መሆኑ ነው። ሌላም እጅግ አስጸያፊ ግፍ የተፈጸመባቸው ሐገሮች ናቸው። በተጨማሪም፤ ሁለቱን ሐገሮች ያቀራረባቸው ሌላው ጉዳይ በኦቶማን ዘመነ መንግሥት፤ ከቱርኮች ግፍ […]

* መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል …! አርአያነታቸው ፋና ወጊ ሆኖ እያለ ብዙ ያል ተነገረላቸውን ዶር በርናርድ ብሬድሊ አንደር ሰንን ባዘከርኩበት የማለዳ ወጌ የጠቢቡን ህይዎት ከጃማይካ እሰከ አሜሪካ ለመቃኘት መሞከሬ እውነት ነው ። ዛሬም የምቀጥለው ከዚያ ለጥቆ ያለውን የዶር በርናርድን አፍሪካና ኢትዮጵያ ያደረሰውን መንገድ ሲሆን እንደ መግቢያ በአንድ የጥምቀት ዋዜማ ጎንደር ከዶር በርናርድና ከባለቤታቸው ከሲስተር […]

ብዙ ሰዎች ፍቅርን እና ሰላምን ለያይተውት ማወቅ አይችሉም።የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ግን በሙሉ ከመንፈሳዊ ትምህርትነታቸው በላይ በተአማኒነት የሚታወቁት በአፈ-ታሪካዊነታቸው ሳይሆን፣የፍቅርን እና የሰላምን ትርጉም እንደባሕር ጥልቀት በዕውነተኛነት መረጃ በማስተማራቸው ነው። አይደለም የሰው ልጅ፣እንደምድረ-በዳዎች ሁሉ በውስጡ የጦርነት ሕይወት የሚ ኖ ርበት ባሕር እንኳ ሰላማዊ ነው ይባላል፤ዕውነቱ ግን በረሐዎችም ሆኑ ውቅያኖሶች መቼም ጊዜ ሰላማዊ ሊሆኑ አይችሉም።በሕዝባዊ መረጃነት የመፅሐፍ ቅዱስ […]

ጥር ፭(አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፍኖተ ነጻነት የፓርቲውን የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ አቶ ተክሌ በቀለን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ታህሳስ 25 ቀን 2007 ኣመተ ምህረት ባደረገው ስብሰባ መጪውን ምርጫና ከምርጫው ጋር ተያይዘው ስለሚመጡ ጉዳዮች፤ እንዲሁም ከምርጫው በሁዋላ ፓርቲዎች ሊኖራቸው ስለሚገባው ትብብርና ውህደት የሚያመቻች ኮሚቴ ተቋቁሟል። በስብሰባው፣ ፓርቲዎች በትብብርና በውህደት […]

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ( አንድነት ) እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) የውስጥ ችግራቸውን መፍታት አልቻሉም በሚል በዛሬው ዕለት ውሳኔ እሰጣለሁ ብሎ የነበረው ምርጫ ቦርድ ሁለቱ ፓርቲዎች በሁለት ሳምንት ውስጥ የውስጥ ችግራቸውን ፈትተው ሌላ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርጉ የመጨረሻ ጊዜ ሰጥቻቸዋለሁ ሲል ገልጾአል ፡፡ ቦርዱ ዛሬ ከሰዓት በሰጠው መግለጫ በአንድነትና መኢአድ ስም የተለያዩ […]

ወይዘሪት ወይንሸት፣ ንፍስ ስልክ አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቁ ሁለት ሰዎች ከረፋዱ 5፡30 ላይ ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመባት ለፍኖተ-ነፃነት የደረሰው መረጃ ያመላክታል፡፡ ወይዘሪት ወይንሸት፣ ነፍሰጡር መሆኗ የሚታወቅ ሲሆን ደብዳቢዎቹም ሆዷን በመርገጥ ድብደባውን ሲፈፅሙባት እንደነበር ለማወቅ ተችሏል፡፡ ደብዳቢዎቹ ድብደባውን ፈፅመው የተሰወሩ ሲሆን ወይዘሪት ወይንሸት፣ በአሁኑ ሰዓት ራሷን ስታ ሆስፒታል መግባቷን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ወይንሸት፣ አንድነት ፓርቲ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ በጠራው […]

ኢትዮጵያ ውስጥ በህግ ማዕቀፍ ራሱን ችሎ የሚሰራ ነጻ ተቋምን ለማግኘት በየትኛውም የመንግስት አስተዳደር አልታደልንም፡፡ ስርዓቶቹን የመሩና ሚመሩ ባለግዜዎች የፈጠሯቸውን ተቋማት በአንድ የስልክ ጥሪ ሲያሽከረክሩ ቆይተዋል፡፡ምርጫ ቦርድም በአዋጅ ቢቋቋምም የስርዓቱ ሎሌ ከመሆን አልዘለለም፡፡ይህ ተቋም እንደ አንድ ገለልተኛ አካል ‹‹ቦርድ ››እየተባለ እንዲጠራ ከመደረጉ ውጪ ለገዢው ቡድን ዘብ በመቆም ሽንጡን ገትሮ ሲከራከር አድልዎ ሲፈጽምና ኮሮጆ ሲገለብጥ እዚህ ደርሷል፡፡ሁልግዜም […]

በእርግጥ ምርጫ ቦርድን ለፕሮፌሰር መርጋ በቃና በመስጠት ኢህአዴግን ከጨዋታው ውጪ ማድረግ አይቻልም፡፡ የኢህአዴግ የስልጣን ደም ስር በዚህ ተቋም የተተበተበ በመሆኑ ምርጫ ቦርድን እንደ አንድ ራሱን የቻለ ነጻ ተቋም መቁጠር እንኳን ለእኛ ለኢትዮጵያዊያኑ ቀርቶ ለምዕራባዊያኑም የሚዋጥ አይሆንም፡፡ሁለቱ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች መሆናቸውን ለማሳየት ብዙ ርቀት መጓዝ አይጠበቅም፡፡ በአገሪቱ የተከናወኑ አገር አቀፍና ክልላዊ ምርጫዎች ለሁለቱ ተጋምዶ አይነተኛ […]

ትላንትና ያየሁት የአንድነት ፓርቲ አባላት ፎቶ ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀርጾ ዋለ፡፡ ፎቶው ላይ ምርጫ ቦርድ የጠራው አስገዳጅ ጉባኤ ላይ ለመገኘት መጥተው ፓርቲው ቢሮ ውስጥ መሬት የተኙ አባላት ፎቶ ነበር፡፡ አንዱን እዛ መሬት ላይ የተኛ አባል አሰብኩት፡፡ “Most probably” ብዙም የኢንተርኔት ተጠቃሚ አይደለም፡፡ ( ኦፍ ላየን ያለው ነገር ደሞ ኦን ላየን ካለው ይበልጥ ተስፋ ያስቆርጣል) አገር ቤትም […]

ህዝብን ያዘናጋ እየመሰለው የተዘናጋው ህዝብን ያፋጀ እየመሰለው ያፋቀረው ወያኔ እንደት እንደሚሳካለት ባለማወቁ እየዳከረ ነው::ህዝባዊ ጥያቄዎች እየበረቱበት የመጣው ወያኔ መላወሻ በማጣቱ የሚያደርገውን እስካለማወቅ ደርሷል:: ከእነዚህም ድንብርብሮች አንዱ ከአባቱ ሻእቢያ እንደወረሰው የፈጠራ ወሬ በአለም አቀፍ ደረጃ ማሰራጨት ነው:: እንዲሁም የህብረተሰቡን ጥያቄዎች ያስረሱልኛል ጭንቅላት ይሰርቃሉ የሚል እደምታ ያለውን ፈጣን ዘገባ ማሰራጨት ቅርሶችን እና የሃገር እና ሕዝብ አትኩሮት ይስባሉ […]

ዜና እረፍት – አቶ ሐሰን ገለቶ ገዳ ባደርባቸው ሕመም ምክንያት ለረጅም ጊዜ በማስ-ጀነራል ሆስፒታል በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ከዚህ አለም በሞት የተለዩ መሆናቸው እና ቀብራቸውም በነገው እለት መሆኑ ታውቋል፤ አቶ ሐሰን ገለቶ በካምብሪድጅ ከተማ ላለፉት 15 ዓመታት ነዋሪ የነበሩ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ በነበሩበት ጊዜም በባህር ዳር ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ለረጅም ጊዜ በአስተማሪነት ያገለገሉ መሆናቸው ታውቋል፤ አቶ […]

ታሪካዊ እና የአገራችን ቅርስ የሆነው ጣይቱ ሆቴል በእሳት ተቃጥሏል ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መውደሙ እየተገለጸ ነው፡፡ የአገሪቷን ቅርስ በሴራና በግልጽ የመጣፋት ዘመቻው ተጠናክሯል ቀጥሏል!! ከእሳቱ ጀርባ ምን ሚስጥር ይኖር ይሆን? ፎቶችን ይመልከቱ!

ለነዚህ የኢትዮጵያ ልጆች ክብር ይገባቸዋል!!! እነዚህ በፎቶው ላይ የምትመለከቷቸው የአንድነት ጉባኤተኞች ከመላው የኢትዮጵያ ክልሎች በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ላይ በገዢው የኢህአዲግ መንግስትና በማደጎ ልጁ የምርጫ ቦርድ እንዲሁም ህሊናቸውን በገንዘብ ሽጠው አንድነትን ለመፈረካከስ ከተነሱ ጥቂት ሆድ አደር የማፊያ ቡድኖች እየተሰነዘረበት ያለውን ተከታታይና እልህ አስጨራሽ ደባ ለማክሸፍ በ24 ሰዓት ጥሪ ከሞቀ ቤታቸው ወጥተው፤…… በአንድነት ፅ/ቤት በ03/05/07 ዓ.ም […]

በቂሊንጦ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ስቃይ እየደረሰባቸው መሆኑን ገለፁ፡፡ በቂሊንጦ ከሚገኙት የአንድነት ፓርቲ አመራሮች መሃል የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው እና የድርጅት ጉዳይ ምክትል ሀላፊ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሺበሺ ለአዲሱ የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝዳንት አቶ በላይ ፍቃዱ ድጋፋቸውን መስጠታቸውን ተከትሎ በወህኒ ቤት ውስጥ ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡ አመራሮቹ ስቃይ እየደረሰባቸው የሚገኘው ለአቶ […]

አንድነት ፓርቲ በጠራው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተገኝቶ የነበረው አቶ መሳይ ትኩ፣ ከጉባኤው ወጥቶ ወደ መኖሪያ ቤቱ በሚያቀናበት ወቅት፤ ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ አካባቢ በሚገኝ የኮሚኒቲ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ በፖሊሶች ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመበት ገልጿል፡፡ አቶ መሳይ ትኩ፣ ባለፈው ሳምንት ‹‹አንድነትን›› ከገዢው ፓርቲ ጋር በመመሳጠር ለማፍረስ ሲሰሩ የነበሩት ግለሰቦችን ሴራ በማጋለጡ የተነሳ፤ በእነዚሁ ግለሰቦች ጠቋሚነት እና ግብረ-አበርነት […]

የአንድነትን ፓርቲና የምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ልውውጦች ዝርዝር ሁኔታ በማሰረጃ የተመሰረተ ታህሳስ 19-20፡ አንድነት ፓርቲ ታህሳስ 19-20/2006 ዓ.ም ልዩ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄድ፡፡ ይህ ጠቅላላ ጉባዔ ልዩ የተባለበት ምክንያት የአንድነት አምስት ዓመት ስትራቴክ ዕቅድ ላይ በተቀመጠው መሰረት ፓርቲ ከ2007 ዓ.ም ምርጫ ቀደም ብሎ የአመራር ሽግሽግ በማድረግ ፓርቲውን በአዲሰ አመራር ወደ ምርጫ ይዞ ለመግባት በተቀመጠ ግብ መሰረት ነው፡፡ […]

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ትግሉን በቁርጠንነት በመምራት የሚያደርገውን ጠንካራ እንቅስቃሴ ተከትሎ ፓርቲውን ከፖለቲካው ምህዳር የማጥፋት ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ፓርቲያችንን ወደ ኋላ ለመመለስ ከህግ አግባብ ውጭ የተሰጠውን ስልጣን ካላግባብ በመጠቀምና ለገዥው ፓርቲ በመወገን እየሰራ ያለው ምርጫ ቦርድ መሆኑ ደግሞ እንደ ፓርቲ ብቻ ሳይሆን እንደዜጋ እንድንሸማቀቅ አድርጎናል፡፡ በ2007 ዓ.ም የሚካሄደውን […]

ምርቱ ጉታ የአዳማ ከተማ አንድነት ሰብሳቢ ሆኖ በ2006ዓ/ም ሲያገለግል ጀምሮ ክትትል ሲደረግበትና ዛቻ ሲፈጸምበት ቆይቶ በዛሬው ዕለት ወደአዲስ አበባ ለመሄድ ከቤቱ በማላዳ ሲወጣ በተከታተሉት የደህንነት ሰዎች አማካኝነት ታፍኖ መወሰዱን ከአይን ምስክሮች ለማወቅ ተችሏል፡፡በመልካም ስነምግባሩና ለትውልዱ ካለው ተቆርቋሪነት የተነሳ በሚኖርበት ቀበሌ የህዝብ ቤተመጽሀፍት በማቋቋም ምስጋና የተቸረው ይኸው ወጣት በህዝቡ ላይ ያለውን ጫና ለመቀነስ ከሚያደርገው ጥረት በተጨማሪ […]

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ! በየትኛውም የአለም ክፍል በተለያየ አጣራርና ስያሜ ቢሰጣቸውም ምርጫን ለማስፈፀም በሕግ የሚቋቋሙ ተቋማት ይኖራሉ፡፡ እነዚህ ተቋማት በአንድ ሀገር ዘላቂ ለሆነ ሠላምና መረጋጋት ብሎም ለዴሞክራሲዊ ስርዓት ግንባታ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ በአንባገነን ስርዓት ውስጥ ላሉ ሀገሮች ደግሞ ለመድብለ ፓርቲ ስርዓት ግንባታ ያላቸው ሚና ከምንም በላይ ከፍተኛ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራው […]

ኢህአዲግና ምርጫ ቦርድ በስውር ከተደራጁ ህገ-ወጥ የማፊያ ቡድኖች ጋር በመሆን አይበገሬና በቆራጥ ሰላማዊ የነፃነት አርበኞች የተገነባውን አንድነት ፓርቲን ላለፉት ጊዜያት ፓርቲያችንን ለመበታተንና የህዝብ አለኝታነቱን በማሳጣት ከምርጫ ለማስወጣትና ሰላማዊ የትግል ሂደቱን ለማኮላሸት ያልፈነቀሉት ድንጋይ እንዳልነበረ፤..መላው ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያውያንና የአንድነት አባላት ሲከታተሉት የነበረ ሀቅ ነው፡፡ ……በኢህአዲግ የበላይነት የሚመራው ምርጫ ቦርድ፤….. በህወሀት ካድሬዎች ተቀባብሎ የሚሰጠውን አንድነትን ኢላማ ያደረገ […]

ኢህአዴግ የእግዴ ልጁ በሆነው ምርጫ ቦርድ በእኩል ከአንድነትና ከመኢአድ ጋር የመረረ ትግል ውስጥ ገብቷል። አንድነት እጅግ በጣም አስደማሚና አስገራሚ የሆነ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄዶ ሁሉም ማሳፈሩ የሚታወቅ ነው። ይህን አይቶ ማመን ያልቻለው ኢህአዴግ ግን እስኪ እስኪ ድገመት ልየው እያለ ነው! ከዚህም በተጨማሪ አንድነትን ከምርጫ ውጪ ለማድረግ ጭፍሮቹን ይዞ ደፋ ቀና እያለ ነው፤ አንድነቶች ግን እጅ መስጠት […]

ብዙ ሰዎች ፍቅርን እና ሰላምን ለያይተውት ማወቅ አይችሉም።የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ግን በሙሉ ከመንፈሳዊ ትምህርትነታቸው በላይ በተአማኒነት የሚታወቁት በአፈ-ታሪካዊነታቸው ሳይሆን፣የፍቅርን እና የሰላምን ትርጉም እንደባሕር ጥልቀት በዕውነተኛነት መረጃ በማስተማራቸው ነው። አይደለም የሰው ልጅ፣እንደምድረ-በዳዎች ሁሉ በውስጡ የጦርነት ሕይወት የሚ ኖ ርበት ባሕር እንኳ ሰላማዊ ነው ይባላል፤ዕውነቱ ግን በረሐዎችም ሆኑ ውቅያኖሶች መቼም ጊዜ ሰላማዊ ሊሆኑ አይችሉም።በሕዝባዊ መረጃነት የመፅሐፍ ቅዱስ […]

በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ተመስርቶበት የሶስት ዓመት እስር የተበየነበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ደህንነቱ አደጋ ላይ መሆኑ የቅርብ ቤተሰቦቹ ገለፁ፡፡ ጋዜጠኛ ተመስገን፣ በዝዋይ ወህኒ ቤት ኮማንደር ቢኒያም ተብሎ በሚጠራው የወህኒ ቤቱ አስተዳዳሪ ጠዋትና ማታ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት እንደሚገኝና በተጨማሪነትም በቀን ለአምስት ጊዜ ያህል ሌሊትን ጨምሮ በሰበብ አስባቡ ከክፍሉ እየተጠራ እንደሚወሰድ የቅርብ ቤተሰቦቹ አስታውቀዋል፡፡ ጋዜጠኛ ተመስገን፣ […]

ምርጫ ቦርድ እያደረገ ባለው ኢ-ሕገመንግስታዊ ተግባራት ዙሪያ የአንድነት አመራር አባል የሆኑት አቶ አለነ ማጸንቱ ለኢሳት ማብራሪይ ሰጥተዋል። አቶ አለነ፣ በጎጃም ክፍለ ሀገር አገው ምድር አውራጃ ሲሆን የተወለደው፣ የ28 አመት ወጣት ነው። በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1999 በሶሻል ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በ2004 ደግሞ ሁለተኛውን ድግሬ ተቀብሏል። በተለያዩ የግል ኮሌጆች ዲን እና አስተማሪ በመሆን እንዲሁም በግል […]