የኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪ ልማት ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ሃይሌ ከስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሺን አጣሪ ቡድን ጋር ባደረጉት ውይይት ከመንገድ ስራ ፣ ከባቡር መስመር ዝርጋታና፣ ከቤቶች ልማት ፕሮጀክቶች ጋር በተያያዘ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ እየተዘረፈ መሆኑን አምነዋል። የፀረ ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው ጥናት በባቡር መስመር ግንባታ 2.3 ኪሜ የባቡር ሃዲድ መስመር በሙስና ምክንያት ከደረጃ ውጭ እንዲሆን በመደረጉ የ124 […]

የኰሚኒኬሽን ምክትል ሃላፊ የሆነው ሽመልስ ከማል ባለፈው ሳምንት አሜሪካ መግባቱን ምንጮች አስታወቁ። ከሬድዋን ሁሴን ጋር የከረረ ፀብና አለመግባባት ውስጥ የገባው ሽመልስ ለረጅም ሳምንት ከስራ ገበታው ርቆ መቆየቱን ያስታወሱት ምንጮቹ አሜሪካ የመጣው በግሉ እንደሆነ አስታውቀዋል። በዲሲ ቆይታ ካደረገ በኋላ ኒውዮርክ ወደሚገኘው ወንድሙ ዘንድ ያቀናው ሽመልስ የፖለቲካ ጥገኝነት በመጠየቅ አሜሪካ ለመቅረት ሃሳብ እንዳለውና እንደሚፈልግ ምንጮቹ አጋልጠዋል። ሽመልስ […]

ምርጫ አገራችን ወደ ጦርነት እንዳትገባ፣ ዜጎች ያሏቸው ልዩነቶችን ሕዝብ ፊት በማቅረብ በሰላም እንዲፈቱ ለማድረግ የታሰበ ነበር። ምርጫ ባይኖር አንዱ ድርጅት ሌላውን በኃይል ለማሸነፍ ይሞክራል። አመጽና ጦርነት ይኖራል። ያ እንዳይኖር ነበር የምርጫ አስፈላጊነት። ሆኖም ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን፣ በምርጫ ሰበብ የዜጎች ደም እየፈሰሰ ነው። በሕዝቡ ላይ ስቃይና መከራ እየጨመረ ነው። ምርጫ በመጣ ቁጥር ሕወሃቶች በደም ይሰክራሉ። ሁሉም […]

በደጋ ዳሞት ወረዳ ሰማያዊን ወክሎ በዕጩነት የቀረበው አቶ ግርማ ቢተው በተመዘገበበት የምርጫ ወረዳ በምርጫ አስፈጻሚነት እንዲሰራ የተመደበው አዱኛ አለማየሁ የተባለ ግሰለሰብ ከዕጩነት እንዲወጣ አማላጅ እንደላከበት ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጾአል፡፡ ‹‹በምርጫ አስፈጻሚነት የሚሰራው ሰው 97 ላይ የፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ነበር፡፡ ከቅጽ 3 ወደ ቅጽ 4 ለመዘዋወር እፈልግሃለሁ ካለኝ በኋላ ሲያመላልሰኝ ሰነበተ፡፡ አማላጅ ከላከብኝ በኋላ ከዕጩነት እንደማልወጣ በመግለጼ […]

ዓረና-መድረክ ወክልለው ለፌደራል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ሁነው የቀረቡት ኣቶ ወልደገብርኤል ሃይሉ ታሰሩ። የኣፅቢ ወንበርታ ዓቃቤ ህግ ያቀረበላቸው ክስ ታስሮው በመኪና ተጭኖው ወደ ፖሊስ ጣብያ ሲወሰዱ ፖሊሶቹን ደብድበሃል፣ ሰድበሃል የሚል ነው። የክሱ መነሻ በነሃሴ 5 / 12/ 2006 ዓ/ም ማታ 3 ሰዓት ኣከባቢ 9 ፖሊሶችና የወረዳው የፀጥታሃላፊዎች ከቤት ኣስወጥተው እየደበደቡ በመኪና ጭነው ወደ ኣፅቢ ከተማ […]

“ሕዝብ በመንግሥት ላይ አመኔታ ኖሮት የየዕለት ሕይወቱን መምራት ይኖርበታል፡፡ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ የተመሠረተ የሕዝብ ፍላጎት ዘለቄታዊ የሆነ እርካታ እንዲፈጠርለት ሲፈለግ ደግሞ፣ ዋና ዋና የሚባሉ ጉዳዮች መፈተሽ አለባቸው፡፡ በአሁኑ ጊዜ አንገብጋቢ ተብለው ሊጠቀሱና መፍትሔ ሊፈለግላቸው የሚገቡ ዋና ዋና ጉዳዮች በአራት ይጠቃለላሉ፡፡” ሲል ሪፖርተር “ሕዝብ የመንግሥትን አመኔታ የሚፈልግባቸው አራት ነጥቦች” ባቀረበው ዘገባ ይዘረዝራቸዋል። ከአራቱ ጉዳዮች አንዱ […]

በቅርቡ የህወሃት ኣርባኛ ዓመት ለየት ባለ መንገድ መከበሩ ገርሞኛል። በየዓመቱ እንደሚከበር ሁላችን እናውቃለን። ይሁን እንጂ የዓርባኛ ዓመቱ በዓል እንዲህ ለምን እንደተወራለት ለምን የሌላ ኣገር መሪ ሳይቀር እንደተጋበዘበት ኣልገባኝም። ብዙ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ለየት ያለ ድግስ የሚደረገው የኢዮቤልዩ በዓል ሲከበር ነው። የሆነው ሆኖ የመነሻ ኣሳቤ ይሄ ኣይደለም። ህወሃት ኣርባኛ ዓመት በዓሉን ሲያከብር እኔ በህወሃት ተፈጥሮ ስደመም […]

ዛሬ ከላስቬጋስ አልፎ በመላው አለም ተደማጭ የሆነው የህብር ሬዲዮ፤ 5ተኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ በመጭው ረቡዕ ፊብርዋሪ 25ቀን 2015 በቬጋስ ጎልድ ኮስት ሆቴል ያቀደውን ታላቅ ስብሰባ ሆቴሉ ረቡዕ ማካሄድ አይቻልም ብሎ በመሰረዙ፤ በዚያው በቬጋስ ወደሚገኘው ሐምፕተን ኢን ሆቴል በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት እንደሚያካሂድ የህብር ሬዲዮ ዝግጅት ክፍል ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ ገለፀ። የአድዋ ድል 119ኛ ዓመት በሚዘከርበት፣ ወቅታዊ […]

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ግንባር ሊቀመንበር ዶር ብርሃኑ ነጋ ከኢሳት ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ አደመጥኩ። ዶር ብርሃኑ በኢሳት ላይ ሲቀርቡ የመጀመሪያቸው አይደለም። ከዚህ በፊት በሰጧቸው ቃለ ምልልሶች ላይ ጠንካራ ትችቶችን በማቅረብ እታወቃለሁ። ብዙ ጊዜ እርሳቸው የሚያራምዱት “ወያኔ በኃይል ብቻ ነው ሊወገድ የሚችለው” የሚለውን ፖለቲካ እንደማይመቸኝ በመገልጽ ጽፊያለሁ። እርሳቸውና ድርጅታቸው የሚቆጣጠረዉ ኢሳት፣ በየጊዜው ዶር ብርሃኑን እያቀረበ ቃለ […]

ዘመነ ምህረት እና መለሰ መንገሻ ከተያዙ አንድ ወር ከአንድ ቀን ሆናቸው በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ የመኢአድ አባላት እና ይህ በፎቶ የምታዩት አንድነት ዘመነ ከእናቱ ጋር ከሰሜን ጎንደር ሌሎችም የዘመነ ቤተሰብም ተገኝተዋል ዘመነ የመኢአድን ጠቅላላ ጉባኤ ተካፍሎ ከተመለሰ በኋላ አላገኘነውም አይኑን ለማየት ጉጉተናል የተባለው ሰአት 8:00 ደረሰና ከእሱ ጋር የታሰረው መለሰ መንገሻም አብረው በጋቴና […]

ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ በምርጫ ሂደቱ እንዲቆይ አይፈልግም ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከ200 በላይ ዕጩዎቹ በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደተሰረዙበት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በመላ አገሪቱ በተለይም በደቡብ ወሎ፣ በሰሜን ሸዋ፣ በወላይታ፣ በቤንች ማጅ፣ በምዕ/ጎጃም፣ በሲዳማ፣ በከምባታ፣ በጋሞጎፋ፣ አዲስ አበባ፣ በደቡብ ጎንደርና ጉጅን ጨምሮ በሌሎችም የአገሪቱ ክፍሎች […]

የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በዘላለም ወርቃገኘው ክስ መዝገብ የተከሰሱት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በማረሚያ ቤት አስተዳደር ላይ ያቀረቡት አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለየካቲት 25/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጠ፡፡ በዛሬው ችሎት የተከሳሾቹ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ‹‹ህዳር 12 ለ 13/2007 ዓ.ም አጥቢያ ድንገተኛ ፍተሻ ተደርጎ የተጠርጣሪዎቹ ንብረት ተወስዶባቸዋል፣ የሰብአዊ ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል፣ ድንገተኛ ፍተሻው ህገ ወጥ […]

ጽሑፌን በአንድ ገጠመኜ ልጀምር፡፡ በአንድ ወቅት ከጎንደር አገር ገና በአፍላነት ወጣትነት ዘመኗ ወደ ትግል ከገባች ታጋይና ከእናቷ ጋር ለመገናኘትና በአንድ ምሽትም ውይይታቸውን ለማድመጥ ዕድሉ ገጥሞኝ ነበር፡፡ የትግል ዘመኑ በድል ተጠናቆ፣ አገር ተረጋግቶ በነበረበት ሰዓት ልጃቸውን ለመጠየቅና ለሕክምና ከጎንደር የመጡ እኚህ እናት በወታደራዊ ዩኒፎርምና ማዕረግ ተንቆጥቁጣ ከአጠገባቸው ተቀመጠችውን የትናንትናዋን የበረሃ ፋኖ የዛሬዋን ወታደራዊ መኮንን ልጃቸውን በዛች […]

ሦስቱ ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ዛሬ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ምድብ ችሎት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃላቸውን የሰጡ ሲሆን ሁሉም በተከሰሱባቸው ክሶች ጥፋተኞች አይደለንም ሲሉ ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል፡፡ ፍ/ቤቱም የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ካደመጠ በኋላ የሚቀጥለውን ቀጠሮ ለመጋቢት 21-23 ሠጥቶ ተበትኗል፡፡ ተከሳሾቹ እጃቸው ከተያዘበት ከሚያዚያ 2006 ጀምሮ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከቆዩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ክስ የተመሰረተባቸው ጥር […]

በዘመነ አፄ ልብነድንግል ጦርነት በመጥፋቱ ንጉሱ ጦርነት አውርድ ተብሎ በየቤተክርስቲያኑ ፀሎት እንዲደረግ ትዕዛዝ አውርዶ ነበር እየተባለ በአፈ ታሪከ ይነገርለታል፤ 24 ዓመት የሞላው የህወሀት/ኢህአዴግ ስርዓትም ጦርነት አውርድ፣ መዓት አውርድ እያለ እንደሚገኝ ከደርጊቶቹ ሁሉ መረዳት የሚቻል ነው። አንድነት ፓርቲ በኃይልና በውንብድና እንዲፈርስ ከተደረገ በኋላ ምንም የማደርገው ነገር ስላነበረ፤ ቤቴ ሄጄ ነው ቁጭ ያልኩት፤ ከፌስቡክም ገለል ለማለት ፈሊጌ […]

እኛ የታዘዝነውን ነው የፈፀምነው አቶ ታደሰ ሻረው/ የምርጫ ቦርዱ ሰብሳቢ፡፡ ዛሬ በቀን 10/06/2007 ዓ.ም በደቡብ ወሎ የሰማያዊ እጩዎን የማፅዳት ዘመቻ አንዱ አካል የሆኑት የኮምቦልቻ ሰማያዊ ፓርቲ እጩዎች በይፋ ታግደው ያስገቡት ዶክሜንት ተመላሽ ተደርጎላቸዋል፡፡ በትናንትናው እለት በአቶ ትግስቱ አወሉ ተወክያለሁ የምትለው ወ/ሮ ሰብል ይመር የተባለች የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ በተሰጣት ተልእኮ መሰረት ተወስኖ የመጣላትን ውሳኔ በደቡብ ወሎ […]

ህዝቦች እኩልነት ያልተረጋገጠባት ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰብ መብቶች ለይስሙላ በሚሰበኩባት አገር ዜጎች ህግ ይከበር ብቻ ስላሉ በሌላው አለም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ አሸባሪ ተብለው ወህኒ የሚወርዱባት ኢትዮጵያ የሃይማኖት ምሁራን ከአያት ቅድማያቶቻቸውን የተረከቡትን እምነታቸውን በነጻነት ለማካሄድ ሲሰሩ ታፍሰው ለ እስር የተዳረጉባት አገር ፡ እያለማን ነው እየሰራን ነው በሚል ሽፋን ዘረፋ ላይ እና ዜጎችን ማሳደድ መግደል ማፈን እና ማሰር […]

«ለውጥ በማይቆም ተሽከርካሪ የሚጓዝ አይደለም፤ የተከታታይ ትግል ውጤት ነው። ነጻነት የምንፈልግ ሁሉ ጀርባችንን ቀና አድርገን መታገል አለብን። ራሳችን ካልፈቀድንለትና ካልተሸማቀቅን፤ ማንም ሰው እንደ ከብት ሊጋልበን ከቶ አይችልም” ነበር ያሉት ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ጁኔር ። በማንኛውም አገር ቢሆን፣ ነጻ የሆነ የዜና አገልግሎት የማያገኝ፤ ተቆርቋሪ የፖለቲካ ወይንም የማህበረሰብ ወይንም የሲቪክ ድርጅት እና በነጻነት የሚንቀሳቀስ የመገናኛ ብዙሃን […]

ሰላማዊ ትግሉ ሲጠናከር ስርዓቱ ወደ አውሬነት ይቀየራል! ቃል ኪዳናችንን ማጥበቅ አለብን! ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በዛሬው ዕለት ለቀድሞው የአንድነት አመራሮችና አባላት የተዘጋጀው የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ላይ ከተናገሩት -ነገረ ኢትዮጵያ: ፓርቲ ጣኦት አይደለም፡፡ ኢህአዴግ ቅንጅትንም አፍርሶታል፡፡ አንድነትንም አልፈረሰም ብለው እንዳይከሱኝ እንጅ አፍርሰውታል ማለት እችላለሁ፡፡ በዚህ ሁኔታ ሰማያዊ ላይም አንድ ነገር ማምጣታቸው የማይቀር ነው፡፡ ያ ማለት ግን […]

• ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ ፓርቲን ከምርጫ ለማገድ ፍላጎት እንዳለው ታወቀ! ምርጫ ቦርድ በየወረዳው ለሚገኙ የምርጫ ቦርድ አስፈፃሚዎች ‹‹ከቦርድ የሚጠበቅ ውሳኔ ስላለ፣ ሰኞ ተሰብስበን እስክንወስን ድረስ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎቹን ወደ ቅጽ 4 እንዳታዘዋውሩ›› የሚል መልዕክት ማስተላለፉን እና ሰማያዊ ፓርቲ ያቀረባቸውን ዕጩዎች ከመቀነስ ጀምሮ ፓርቲውን ከምርጫው ለማገድ ፍላጎት እንዳለው ከምርጫ አስፈጻሚዎች መረጃዎች ደርሰውናል ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር […]

ባሳለፍነው የትግል አመታት ውስጥ የተቃዋሚዎች እርስ በ እርስ መፈራረጅ መወነጃጀል መናናቅ ለስልጣን ጥመኝነት መሮጥ እንዲሁም ለስም እና ለዝና መትጋት ያለመደማመጥ እና ያለመከባበር ፖለቲካ ተቀራርቦ ያለመነጋገር እና ያለመመካከር ፖለቲካ ሃገራኢ ሆደሰፊነት እና መቻቻልን ያላዘለ ፖለቲካ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተረፈው ነገር ቢኖር ከጭቆን ወደ ጭቆና ማቅ ውስጥ ከመዘፈቅ ውጪ ምንም የናፈቀውን የነጻነት አየር እንዲተነፍስ አላደረግነውም። የተቃዋሚ ሃይሎች ጥንካሬ […]

እርጉዝ ነኝ እያለችህ ሴትን ልጅ ሆዷን ረግጠህ ፅንስ አስወረድክ። አሮጊትና ሽማግሌ በጫማ ጥፊ ሳይቀር የሚደበድቡ አሉ። አንድን ሚስኪን ወገን አስርና አስራ አምስት ሆነው ለጉድ ሲቀጠቅጡም በተደጋጋሚ አየን። መፍክር ብቻ በጁ ይዞ የጋራ ለሆነ መብትና በደል ሊያሰማ አደባባይ የወጣ ዜጋ አቅማቸውን ለማሳየት በብዙ ቁጥር ደግሞ ስልጠናችውን የጠቀማሉ። የማጥቂያ እቅድ ይሰጣቸዋል። ቆረጣው፤ ከብባአድርገው፤ አደፍጠው ብቻ ያለ ወታደራዊ […]

አሁን አሁን እጅግ እየከፋ የመጣው የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ ፀረ ዴሞክራሲ እና ፀረ ሰላም መሆኑ በይበልጥ ግልጥ እየሆነ ከቀን ወደ ቀን እየተሰፈረ ያለው የግፍ ፅዋ ሞልቶ የመፍሰሱ ጉዳይ አለም ሁሉ የሚያውቀው የወቅቱ ዘገባ ነው። የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ እየጋመ የኢትዮጵያ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ መከራና ግፍ እየተቀበለ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ወያኔ ባቡር አሳይቶ ህዝብን ለማሳቅ መሞከሩ ትውልድን እንደህጻን […]

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ – ኮምቦልቻ በደቡብ ወሎ የቃሉ ወረዳ የክልልና የፌደራል እጩዎች ለምርጫ ቦርድ ማስረጃቸውን ሊያስገቡና ለማሳወቅ ወደ ምርጫ ቦርድ በሄዱበት ወቅት የመታወቂያ እድሳት እንደሚያስፈልጋቸው በተገለፀላቸው መሰረት ወደሚኖሩበት ሀርቡ ከተማ 01 ቀበሌ በመሄድ መታወቂያቸውን አሳድሰው ይመለሳሉ፡፡ ይህ በተደረገ በሁለተኛው ቀን መታወቂያውን ያደሰውን ቴድሮስ የተባለ የቀበሌው ስራ አስኪያጅ በቀበሌው ካድሬዎች ተጠርቶ ‹‹መታወቂያ ለተቃዋሚ ፓርቲ እጩዎች […]

ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ ቦርድ በአንድነት ፓርቲ ላይ ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ፓርቲን ለተቀላቀሉትን የቀድሞ የአንድነት አባላት እሁድ የካቲት 8/2007 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል እንደሚያደርግ ሊቀመንበሩ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ፕሮግራሙን ማዘጋጀት ያስፈለገው ምርጫ ቦርድ በአንድነት ላይ በወሰደው እርምጃ ተስፋ ሳይቆርጡ ሰማያዊ ፓርቲን የተቀላቅሉ አባላት ትግሉን ለማጠናከር ያሳዩትን ቆራትነት እና […]

ሰማያዊ ፓርቲ በ2007 ዓ.ም ጠቅላላ ምርጫ ተወዳድሮ በማሸነፍ የመንግስትን ስልጣን ለመያዝ የሚያበቃውን ውጤት ለማስመዝገብ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫውን ነፃና ፍትሀዊነት ለማረጋገጥ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር በጋራ በመሆን ነፃነት ለፍትሀዊ ምርጫ የሚል መርሀ ግብር በማዘጋጀት ምርጫ ቦርድን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት ነፃና ገለልተኛ እንዲሆኑ በተለያዩ መንገዶች ጥያቄዎችን ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡ እስካሁን ከተደረጉት እንቅስቃሴዎችም በተጨማሪ ምርጫ ቦርድና […]

ምርጫ ቦርድ በሰማያዊ ፓርቲ ምልክትና ስም የተመዘገቡትን ዕጩ ተወዳዳሪዎች እንዲታገዱ በየ ክልሉ ለሚገኙ የምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ በላከው ደብዳቤ ገለጸ፡፡ ምርጫ ቦርድ ለደቡብ ክልል የምርጫ ጣቢያ በላከው ደብዳቤ ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ትብብር የሚባል መስርቻለሁ፣ እያስተባበርኩ ነው በማለት እንዲሁም ሌሎች የህግ ጥሰቶችን በመፈጸሙ›› በሚል ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠው በመግለጽ በፓርቲው ምልክት ሊወዳደሩ የተመዘገቡትን አባላት ህገ ወጥ ናቸው ብሏል፡፡ ምርጫ ቦርድ […]

ከ1990ዎቹ የቀዝቃዛ ጦርነት ፍፃሜ ወዲህ የአምባገነኖች ባህሪ እንኳ ተለውጦ እንደ አዲሱ ዘመን ሁሉ እነሱም ስልጣን ላይ የተቀመጡት በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ያውም በህዝብ ፈቃድ መሆኑን ለማሳየት ተግተው እየሰሩ ነው። በቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን ይታይ እንደነበረው አይነት ሁሉን ነገር በይፋ ጨፈላልቆ በማን አለብኝነት በብቸኛ ፓርቲ ስልጣን ላይ መቀመጥ የሌጅትመሲ ጥያቄ ከማስነሳቱም በላይ አስተማማኝ እንዳልሆነ ጠንቅቀው ተገንዝበዋል። በመሆኑም ጨካኝ አምባገነኖች […]

መቼም ስለ ታላቁ የዓድዋ ድል፣ ስለ ነጻነታችን፣ ስለ ስለቀደሙት አባቶቻችን አይበገሬነት፣ ለአገራቸው ሉዓላዊነት፣ ለሕዝባቸው ነጻነት ያደረጉትን አኩሪ የሆነ ተጋድሎአቸውን፣ ጀግንነታቸውን ለማውራት፣ ግዙፍና ገናና ታሪካቸውን ለመዘከር የግድ የዐድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን መምጣት ወይም መከበርን መጠበቅ ያለብን አይመስለኝም፡፡ በእርግጥም፣ በእውነትም ተወዳጇ አርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው/ጂጂ ‹‹ዓድዋ›› በሚለው ዜማዋ፡- ዓድዋ ዛሬ ነው፣ ዓድዋ ትናንት፣ መቼ ተረሱና የወዳደቁት …፡፡ እንድትል፡፡ […]

ታሪካችን በጦርነት ተከቦ ዘመን በዘመን ሲተካ ፣ የቀደመው ይሁን ቢባል እንኳ በዘመነችው አለም መካከል ያለች ቀሪ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የሃገሬ እናቶች እንባ የሚጠርገው አጥቷል። ከዘመነ ጃንሆይ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ እስከ ደርግ ፣ ከዚያም አሁን እስካለንበት የኢህአዴግ አገዛዝ ለሀገር ሰላም ፣ ለዲሞክራሲና ፍትህ የዜግነት ድርሻቸውን የሚወጡ ፣ የተጉና ” ስለ ሃገሬና ህዝቤ ያገባኛል ” ያሉ ልጆችን በአብራካቸው […]

የአንድነት ፓርቲ ምክትል አፈጉባኤ የሆኑትና በቅርቡ ሰማያዊ ፓርቲ የተቀላቀሉት አቶ ጸጋዬ አላምረው፣ ከወያኔ የፀረ-ሽብር ግብረ ኅይል እንዲታሰሩ የማዘዣ ወረቀት በመዉጣቱ፣ ለተወሰነ ቀናት አገር ቤት ራሳቸውን ሰዉረውከቆዩ በኋላ፣ በአሁኑ ጊዜ ከኢትዮጵያ ዉጭ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል። አቶ ጸጋዬ የአንድነት ፓርቲ የፋይናንስ ሃላፊ ሆነው የሰሩ ሲሆን፣ አቶ ሃብታሙ አያሌው ከታሰሩ በኋላ የመኢአድ አመቻች ኮሚቴ ዋሃ ሰብሳቢ ሆነው ሰርተዋል።፣ […]

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ የሆኑት አባዱላ ገመዳ በኢንተርኔት ያለምንም ትምህርት ዲግሪ በመሸጥ ከሚታወቅ አንድ የዲፕሎማ ወፍጮ ቤት (diploma mill) የሃሰት ዲግሪዎችን ገዝተው መጠቀማቸውን አዲስ ቮይስ አረጋገጠ። አፈጉባኤው የባችለርስ ዲግሪ እ.ኤ.ኤ በ2001 እንዲሁም የማስተርስ ዲግሪ በ2004 አሜሪካን አገር በሚኖረውና አሊ ሚርዛኢ በሚባል ኢራናዊ ከሚንቀሳቀሰው “አሜሪካን ሴንቸሪ ዩኒቨርሲቲ” (ሴንቸሪ ዩኒቨርሲቲ) ያለምንም ትምህርት መግዛታቸው በመረጃ ተረጋግጧል። […]

አቶ አስራት አብርሃም በአቶ በላይ ፍቃዱ ይመራ በነበረው አንድነት ፓርቲ ተ/ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነበር::ሰሞኑን በአንድነት ፓርቲ ላይ በተፈጸመው ድርጊት ዙሪያ አዲስ አበባ ከምትታተመው ፍቱን መጽሔት ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል፡፡ ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያንበቡ ፍቱን፡- በሰላማዊ ትግል ለውጥ ለማምጣት የሚታገልን እንደ አንድነት ያለ ፓርቲ በዚህ ደረጃ ለማጥፋት መወሰን እጅግ ግራ አጋቢ ነው የሚሉ አስተያየቶች አሉ? አቶ […]

አንድ ሁለት ሶስት …እርምጃዎች በትግሉ አለም ውስጥ አንድ ፈር የሚቀድ የድል ዋዜማ ስኬት መሆኑን አጠያያቂ አይደለም::ማንኛውም የመብት እና የነጻነት ጥያቄዎችን መፍታት የሚቻለው በእኛ በራሳችን መሆኑ እሙን ነው::ለኛ መብት መከበር ለኛ ነጻነት መቀዳጀት ቅጥረኞችን አንገዛም::በራሳችን በህዝቦች ያልተገኘ ነጻነት በድንቡሸት ላይ የተገነባ ስለሚሆን ፈራሽ ከመሆኑም በላይ ለአምባገነኖች ባርነት ይዳርገናል:: ኢትዮጵያውያን ለነጻነታችን ዋጋ መክፈል የጀመርነው ከጥንት ጀምሮ መሆኑ […]

የከምባታ ህዝብ ሆን ተብሎ መሰረተ ልማት እንዳይገነባለት በመደረጉና በተራድኦ ድርጅቶች የተሰሩት መሰረተ ልማቶች ስራ ላይ እንዳይወሉ በደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች እየተፈፀመበት የሚገኘውን በደል በመቃወም ዛሬ የካቲት 3/2007 ዓ.ም በዱራሜ ከተማ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉን የከምባታ ህዝቦች ኮንግረንስ ሊቀመንበር አቶ ኤርጫፎ ኤርዴሎ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በሰልፉ ወቅትም ነዋሪዎቹ መንግስት ለአካበቢው ምንም አይነት ትኩረት ባለመስጠቱ 10 ከተሞች ላይ […]

በተጭበረበረ ፖለቲካ አገር አስተዳድራለሁ የሚለው ወያኔ ተቃዋሚዎች በመንግስታዊ ተቋማት ላይ አፍራሽ ተልእኮ ያራምዳሉ በማለት ሊያጠቃቸው መነሳቱን በሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች ያለእፍረት እየተነፈሰ መሆኑ በመስማት ላይ ነን::በፍትህ እና በምርጫ ቦድ እንዲሁም በማስተዳድራቸው ተቋማት ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ እያካሄዱ ዲሞክራሲ እንዳያብብ እንቅፋት እየሆኑ ነው ያለው ወያኔ ራሱን የዲሞክራሲ ጠበቃ አድርጎ በመሳል በአፍራሾች ላይ እርምጃ እውስዳለሁ ሲል ሰበብ እየፈጠረ መሆኑን […]

ኢትዮጵያውያን ለውጥ እንፈልጋለን ስንል የለውጥ ጥያቂያችንን መከለያ አድርጎ የስልጣን ጥሙን የሚያረካ የፖለቲካ ድርጅት እና የፖለቲካ ወያላ አንፈልግም፡፤ የኛን የለውጥ ጥያቄ ለፖለቲካ አጀንዳቸው ተጠቅመው ነጻነታችንን የሚያስነጥቁን የፖለቲካ ድርጅቶችን አንናፍቅም፡፤ እኛ በፈረንጅ ቋንቋ የተገነባ የዲሞክራሲ ንግድ በነጻነታችን ላይ እንዲሰራፋ አንፈልግም። ኢትዮጵያውያን ነጻነታችን ያለው በፈረንጆች ሳይሆን በ እጃችን ላይ ስለሆነ እያንዳንዳችን ነጻነታችንን ለማስመለስ መረባረብ ግድ ይለናል። ጥያቂያችን የምእራብ […]

ጥር 26/2007 ዓ.ም የቀድሞው የአንድነት አባላትና መዋቅሮች በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን ተከትሎ ተጨማሪ የአንድነት አባላትና መዋቅሮች ሰማያዊ ፓርቲን እየተቀላቀሉ እንደሚገኙ የፓርቲው ም/ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ስለሽ ፈይሳ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ከጥር 28/2007 ዓ.ም በኋላ ሰማያዊ ፓርቲን ከተቀላቀሉት መካከል የትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ አፋር፣ ደቡብ ወሎ፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ሀረርጌ፣ ሀረር፣ አርባምንጭ፣ ወላይታ፣ ቁጫ፣ […]

ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- የልጄ ተመስገን ደሳለኝን ጉብኝት ይመለከታል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከአብራኬ የወጣ ሁለተኛ ልጄ ነው፡፡ ገና ከህፃንነቱ ጀምሮ ለሰው አሣቢ፣ ሀገር ወዳድና ታታሪ ስለመሆኑ ከእኔ በላይ የሚያውቁት ይመሰክራሉ፡፡ ልጄ ተመስገን ለወገኔ አሰብኩ ባለ በእስር ቤት ያለጎብኚ እየተሰቃየብኝ ይገኛል፡፡ መቼም፣ የእናት ሆድ አያስችልምና እባካችሁ ልጄን ታደጉት፡፡ እባካችሁ ቢያንስ ካለበት እየሄድኩ የልጄን […]

በኢትዮጵያ ሕግ አለ ነው የሚሉ። የሕግ ሁሉ የበለያ ደግሞ ሕግ መንግስቱ ነው። በሕገ መንግስቱ አንቀጽ 21 እንደሚከተለው ተጠቅሷል፡ ———- አንቀጽ 21 በጥበቃ ሥር ያሉና በፍርድ የታሰሩ ሰዎች መብት 1. በጥበቃ ሥር ያሉና በፍርድ የታሰሩ ሰዎች ሰብዓዊ ክብራቸውን በሚጠብቁ ሁኔታዎች የመያዝ መብት አላቸው። 2. ከትዳር ጓደኞቻቸው፣ ከቅርብ ዘመዶቻቸው፣ ከጓደኞቻቸው፣ ከሃይማኖት አማካሪዎቻቸው፣ ከሐኪሞቻቸው እና ከሕግ አማካሪዎቻቸው ጋር […]