የአንድነት አባላት ላይ የታጠቁ ፖሊስና የደህንነት ሃይሎች ከፍተኛ ድብደባ አድርሰዋል፡፡

ሰልፈኞቹ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት መንቀሳቀስ እንደጀመሩ የታጠቁ ፖሊስና የደህንነት ሃይሎች ከፍተኛ ድብደባ አድርሰዋል፡፡ የአንድነት በርካታ አባላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ ሰልፈኞቹ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት መንቀሳቀስ እንደጀመሩ የታጠቁ ፖሊስና የደህንነት ሃይሎች ከፍተኛ ድብደባ አድርሰዋል፡፡ የአንድነት በርካታ አባላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ የሚሊዮኖች ድምጽ ዋና አዘጋጅ አቶ ስለሺ ሃጎስ እጅግ በጣም ተጎዷቷል። ሴቶች እህቶቻችን እይተደበደቡም ብትፈልጉም ግደሉን እያሉ ወደ ፊት ለመሄድ እየተሞከረ ነው። እጅግ በጣም ጭካኔ የተሞላበት ፣ አረመኔያዊ ተግባር በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ነው።960281_1025282780832564_2755564035683057427_n

9804_586148321520127_6529646606074484948_n

10906300_1025283240832518_6457036903800580676_n

10945537_586148308186795_6023333897633994809_n

10929013_1025283290832513_36173920361695521_n