አራት ከፍተኛ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች በወያኔ የደህንነት አባላት በዛሬው እለት መታሰራቸው ታወቀ።
1. አቶ አስራት አብርሃ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ
2. አቶ ሰለሞን ስዩም የፍኒትና ሚሊዮኖች ድምጽ ኤዲቶሪያል ሃላፊ
3. አቶ ስንታዩ ቸኮል የአዲስ አበባ ምክር ቤት የወጣቶች ክፍል ሃላፊ
4. አቶ ንዋይ ገበየሁ የህዝብ ግንኙነት ረዳት ሃላፊ እንዲሁም ሌሎችም ወደ አልታወቀ ቦታ በፖሊስ ተይዘው ተወሰደዋል ።
ወያኔ / ኢሕአዴግ የኃይል የአዲስ አበባ ሰልፍ ከመደረጉ አንድ ቀን በፊት የኃይል እርምጃ መዉሰድ ጀምሯል ። የአንድነት አመራሮች ፖሊስ እየጎተተ በማሳሰር እየሰራ ያለው ፣ ከአቶ ትግስቱ አወል ጋር ከምርጫ ቦርድ ጋር አብሮ እየሰራ ያለው የማነ አሰፋ እንደሆነ ታወቋል ።