To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ታምራት ፍስሃ):- ክብር የሚገባህ አምላካችን እግዚአብሄር ሆይ ፦ የዓለማት ሁሉ አስገኝ፣ የፍጥረታት ሁሉ ጌታ፤ እኔ ልጅህ እንዳልል የአባትነት ክብርን ያልሰጠሁህ፣ …

ተዋሕዶን ታድሷት ዘንድ የተዘጋጃችሁ እናንት እነማን ናችሁ? Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ጁን 1/2011)፦ ትናንት ከቀትር በፊት የአባ ሰረቀን ጋዜጣዊ መግለጫ ያስተናገደው የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር ሕንፃ በሌላው የስብከተ ወንጌል …

ከሐዋሳ የመጡ የጌታቸው ዶኒ ልዑካን ጳጳሳትን ሲሰድቡ ዋሉ Read more »

ማኅበረ ቅዱሳን ማስጠንቀቂያ ተሰጠው ‹ከተቋቋመ ጀምሮ ኦዲት ተደርጐ አያውቅም›› የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ‹‹ይህ ከባድ የስም ማጥፋት ወንጀል ነው›› ማኅበረ ቅዱሳን (Reporter Newspaper):- ከተቋቋመ 19 ዓመታትን ያስቆጠረው ማኅበረ ቅዱሳን በቅዱስ ሲኖዶስ ፀድቆ ከተሰጠው ሕግና ደንብ ውጭ መንቀሳቀሱን ካላቆመ አስፈላጊውን አስተዳደራዊ …

Voice Messages to Deje Selam Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት በተወሰኑ መሠረታዊ ሸቀጦች ላይ ጥሎት የነበረው የዋጋ ተመን ከዛሬ ጀምሮ መነሣቱን የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ አማከል ይማም በስልክ ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ እንደገለፁት ከዘይት ከስኳርና ከስንዴ በስተቀር በሌሎቹ ላይ የተጣለው የዋጋ ተመን ከዛሬ ጀምሮ ተነስቷል። ዘጋቢያችን …

ወያኔ በሸቀጦች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ከዘይት ስኳርና ስንዴ በቀር አነሳ Read more »

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማህበረ ቅዱሳን ሂሳቡን እንዲያስመረምርና «የስም ማጥፋት ዘመቻ፤» የተባለውን እንዲያቆም ጠየቀ። «ስም ማጥፋት፤» የተባለውን ያስተባበለው ማኅበር በበኩሉ የማህበሩ ሂሳብም መመርመሩን ብሏል። ዘጋብያችን መለስካቸው አምሃ የሁለቱንም ወግኖች ተወካዮችን አነጋግሮ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ …

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃና የማኅበረ ቅዱሳን ውዝግብ Read more »

ግጭቱ ዛሬ ጋብ ብሎ ነዉ የዋለዉ።ተማሪዎቹ ለግጭቱ መቀስቀስ መንስኤ ያሏቸዉ ወገኖች እንዲጠየቁና የታሰሩ ባልንጀሮቻቸዉ እንዲፈቱ ጠይቀዋል።የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የዩኒቨርስቲዉን ሐላፊዎች በስልክ ለማነጋገር ሞክሮ ነበር

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ጁን 1/2011)፦ አባ ሰረቀ ትናንት የሰጡትን መግለጫ የማ/መምሪያው ሊቀ ጳጳስ ያውቁት እንደ ሆነ ሲጠየቁ ‹‹አይመለከታቸውም፤ ውሳኔዎችን የማስፈጸም አስተዳደራዊ …

ትዕቢት እና ዕብሪት (arrogance) የመላባቸው የአባ ሰረቀ መግለጫዎች Read more »

(ሪፖርተር) — በደቡብ ክልል ከአዲስ አበባ በ500 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚገኘው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ‹‹ሳይነገረን እንዴት የምግብ ፕሮግራማችን ይለወጣል?›› በሚል በፈጠሩት ረብሻ፣ ከግንቦት 22 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ትምህርት ማቆማቸውን አንዳንድ ተማሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ የተወሰኑ ቀናትን ሽሮ፣ የተወሰኑ ቀናትን …

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርት አቆሙ Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (በዲያቆን ኅብረት የሺጥላ/ [email protected]):- ሰሞኑን በተደጋጋሚ ‹‹ተሐድሶ የሚባል ነገር የለም ማኅበረ ቅዱሳን የፈጠረው ወሬ ነው!›› የሚል ንግግር በመስማቴ ይህንን አጭር …

እውን ‹‹ተሐድሶ›› የለምን? Read more »

አምባገነን መንግስታት ከአንድ ባሕር ይቀዳሉ፤ በርካታ የሚመሳሰሉባቸው ባሕርያት አሉዋቸው፡፡ በዚህች መዳፍ በምታክል ገጽ እና በእኔ ቁንፅል እውቀት ሁሉንም ዘርዝሮ መጨረስ ይከብዳል፡፡ ለነገሩ የአምባገነን መሪዎችን የጋራ ባሕርያት እነሱ ራሳቸው በቅጡ አያውቁትም፡፡ ነገር ግን በተለይ ጎልተው የሚለዩባቸውን ባሕርያቶች አንድ፣ ሁለት እያልን እስከአምስት …

የአምባገነን መንግስታት ባሕርያት እና የመለስ እውነታዎች Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 31/2011)፦ አባ ሰረቀ የተባሉት የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ሐላፊ ዛሬ ይሰጡታል ተብሎ በሚጠበቀውና ለደጀ ሰላም በደረሰው ጽሑፋዊ ጋዜጣዊ …

አባ ሰረቀ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ፤ ተሐድሶን መቃወምን ተቃውመዋል Read more »

ባለፈው ሳምንት ሀሙስ በሶማሊ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) በገላልሼ ከተማ አካባቢ ባደረገው ጥቃት በኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጉዳት ማድረሱንና እስረኞችን ማስፈታቱን አስታውቆ ነበር። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ አማጺያኑ ለጥቃት ሲዘጋጁ በአካባቢው የፖሊስ ሃይልና ሚሊሻ የደፈጣ ጥቃት ደርሶባቸው …

ኦብነግ ገላልሼ ከተማን ለቅቄ ወጣሁ አለ፣ ነዋሪዎች ቀድሞውንም አልተቆጣጠረም ብለዋል Read more »

በአገራችን ሰው ተመርቆ ሲያበቃ ዝም ማለት የለበትም – ‹‹ከአሜን ይቀራል!›› ይባላል፡፡ አሜን በፀጋ መቀበል፣ ይሁንልኝ፣ ይደረግልኝ እንደማለት ነው፡፡ ይሄ የዓለማችን ዕውቅ ደራሲዎች ‹አዎንታዊ አስተሳሰብ› ወይም ‹ተስፈኝነት› (optimism) የሚሉት ዓይነት እሳቤ ነው፡፡ ሰሞኑን ‹ተኣምራዊው ኃይል› በሚል የተተረጎመውን የርሆንዳ ባይርኔን መጽሃፍ እያነበብኩ …

ከአሜን ወዲህና ከአሜን ወዲያ ማዶ Read more »

የብፁዕ አቡነ በርናባስ የቀብር ሥነ ሥርዐት ነገ ይፈጸማል  “የትምህርት መጨረሻው መልካም ሥራ ነው፡፡” (ብፁዕ አቡነ በርናባስ) (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 29/2011)፦  ዛሬ ግንቦት 21 ቀን 2001 ዓ.ም ከሌሊቱ 10፡00 ግድም በድንገተኛ ሕመም በተወለዱ በ92 ዓመታቸው ያረፉት የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ …

(ሰበር ዜና) ብፁዕ አቡነ በርናባስ አረፉ Read more »

– በአምስት ወራት ውስጥ 3,969 ሠራተኞች መፍለሳቸው ይነገራል መንግሥት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ በማውጣት የጀመረው የተንዳሆ የሸንኮራ አገዳ ፕሮጀክት የጉልበት ሠራተኛ ፍላጐትና አቅርቦት ሊጣጣም አለመቻሉን አንድ የፕሮጀክቱ ከፍተኛ ኃላፊ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

ኢህአዲግ የቀድሞውን ወታደራዊ መንግስት አውርዶ የሥልጣኑን መንበር የተረከበበት ግንቦት 20 እነሆ ዛሬ 20 ዓመት ሞላው። ለተከታታይ ዓመታት ከፍተኛ የምጣኔ ሃብት ዕድገት ማስመዝገቡን ያስታወቀበትን ጨምሮ «የኅዝቡን ህይወት ለማሻሻል ያስቻሉ በርካታ ውጥኖች አሳክቻለሁ፤» ሲል፤ በአንፃሩ በተቃዋሚው ጎራ ተሰልፈው በአገሪቱ የፖለቲካ ለውጥ ለማምጣት …

የወያኔ ሃያ ዓመታት የሥልጣን ዘመን በተቃዋሚ መሪዎች ዓይን ሲቃኝ Read more »

«መንግስት የገባውን ውል አፈረሰ፤» ይላል የፅሁፋቸው ርዕስ። የውጭ አገር ዜግነት ያላቸው የኢትዮጵያ ተወላጆች በአገር ውስጥ «ሊሰማሩበት አይችሉም፤» መባሉ አነጋጋሪ የሆነበትን አንድ የሥራ መስክ ይመለከታል። ሙልጌታ አረጋዊ አረጋዊ ይባላሉ። ቀደም ሲል በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በጥብቅና ሞያ ሲሰሩ ከቆዩ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ …

ጥብቅና፥ የውጭ አገር ዜግነት ላላቸው የኢትዮጵያ ተወላጆች ከማይፈቀዱ የሥራ መስኮች አንዱ Read more »

የኢትዮጽያ ህዝባዊ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር – ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ይመራ የነበረውን ወታደራዊ ሶሻሊስታዊ የደርግ ስርአት አስወግዶ ስልጣን ከያዘ ዛሬ ልክ ሀያ ዓመቱን ደፈነ።

በሶማሊ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) በገላልሼና ባቢሌ ከተማ አካባቢ ባደረገው ጥቃት በኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጉዳት ማድረሱንና እስረኞችን ማስፈታቱን አስታውቋል። በገላልሼ በሚገኝ እስር ቤት በመቶዎች የሚቆጠሩ እስረኞችን ማስፈታቱን ኦብነግ ገልጾ፤ ከሳምንታት በፊት በኦጋዴን እርዳታ ያደርሱ የነበሩ …

በሶማሊ ክልል ኦብነግና ወያኔ ተጋጭተው ከ30 በላይ ተገደሉ Read more »

ማርክስት ሌኔንስት የትግራይ ሸማቂዎች በኢትዮጵያ ሥልጣን የያዙበት ሃያኛ ዓመት ነገ ሊከበር መስቀል አደባባይ በወዜማዉ ባዶና ጭር ያለ ነዉ። ጥቂት ሰራተኞች ብቻ ነገ ንግግር የሚደረግባቸዉ መድረኮችና የድምጽ ማጉያዎችን ማዘጋጀት ይዘዋል። በ1983 ዓም አምባገነኑ የደርግ መንግስት የተወገደበትንና መሪዉ ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም ወደ …

ወያኔ ሥልጣን የያዘበትን 20ኛ ዓመት ቅዳሜ ግንቦት 20 ያከብራል Read more »

ወያኔ የሚያከብረውን 20ኛ የድል አመት አስመልክቶ ከግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ ሃያ የክህደት፣ የውርደት፣ የዘረኛነትና  የዘራፊነት አመታት                                                ግንቦት 18 2003 ዓ.ም  በደርግና በመንግስቱ ሃይለማሪያም ቦታ ወያኔና መለስ ዜናዊ ከተተኩ 20 አመት ሆነው። ሰሞኑን መለስ ዜናዊ ሃያኛውን የንግስና በአል ለማክበር ከፍተኛ  …

ሃያ የክህደት፣ የውርደት፣ የዘረኛነትና የዘራፊነት አመታት Read more »

የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በምክትል ጠቅላይ ምንስትርነትና የውጪ ጉዳይ ምንስትርነት ለይስሙላ የሾመው ሃይለማሪያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ የህዳሴ ግድብ በፍጹም ለመስኖ አገልግሎት አይውልም ፣ በዚህም ምክንያት ግብጽ ምንም አይነት ጥርጣሬ ሊገባት አይገባም ማለቱ ብዙዎችን የሥርዓቱን ደጋፊዎች ማሳዘኑን ለማወቅ …

የህዳሴ ግድብ የተባለው የወያኔ መፎከሪያ ለመስኖ አገልግሎት እንደማይውል ሃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጸ Read more »

የብሪቲሽ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን ቢቢሲ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ባለፈው አርብ ግንቦት 21 ቀን ታዋቂ ጋዜጠኞችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ከፍተኛ የእንግሊዝ መንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት የጠረቤዛ ዙሪያ ውይይት ያደረገ ሲሆን በውይይቱ ወቅት የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ዉስጡና ዉጩ በሙስና የተጨማለቀ አገዛዝ መሆኑ እየታወቀ ብሪታኒያም …

ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ እጂግ በሙስና የተጨማለቀ መሆኑ በግልጽ እየታየ ርዳታ ለጋሽ ሃገራት ጆሮ ዳባ ልበስ ማለታቸው አሳፋሪ ነው ተባለ Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። ዋና ዋና አጀንዳዎች እና ውሳኔዎች አልተጠቀሱም፤ በዓባይ ግድብ ዙሪያ ያጠነጠነ መግለጫ ነው፤ (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 25/2011)፦ ከግንቦት 10-16 2003 ዓ.ም …

ስለ ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ የተከሰተው የስኳርና ዘይት እጥረት በተለይ በችርቻሮ ሱቆች አካባቢ በግልጽ ይታያል። በየቀበሌው የተቋቋሙት የሸማቾች ማህበራት ስኳርና ዘይት የመሳሰሉ ሸቀጦችን ከመንግስት በመረከብ ሲሸጡ ቆይተዋል፣ ሆኖም ይህም ችግሩ አልፈታም። እጥረቱ የተከሰተው ላለፉት ሁለት ወራት መሆኑንና የሚመቁሙ ቸርቻሪዎች አሰራሩ እነርሱን ያገለለ …

በአዲስ አበባ ከተማ የዘይትና ስኳር እጥረት እያነጋገረ ነው Read more »

ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን በ1995 ዓ.ም. ማመልከቻ ካስገባች ወዲህ፤ የአለም መንግስታት የገበያ ጉዳያቸውን የሚፈቱበትን የጋራ ማህበር ለመቀላቀል በመጠባበቅ ትገኛለች። ይሄም የሆነው ለዘመናት የሀገር ውስጥ የኢኖኖሚ ተቋሞቿን በተለይ ኢንዱስትሪዎቿል ስታጥናክር የቆየችው ቻይና የWTO አባል በሆነች በሁለት አመት ጊዜ …

የመንግስት እጅ በሚበዛበት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የWTO አባል የመሆን እድሏ Read more »

ህንድ በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት አፍሪካ የልማት ግቦችዋን ታሳካ ዘንድ ለመርዳት አምስት ቢሊዮን ዶላር በብድር ለመስጠት ቃል ገባች ። ኢትዮጲያንና ጅቡቲን የሚያገናኝ አዲስ የባቡር መስመር ለመዘርጋትም ሶስት መቶ ሚሊዮን ዶላር አበድራለሁ ብላለች። ይህን የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሞሐን ሲንግ  ይፋ ያደረጉት  ዛሬ …

የህንድ እና የአፍሪካ ሁለተኛ የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ Read more »

በኢትዮጵያ በደቡብና በደቡብ ምሥራቅ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅ ሣቢያ የተረጂው ቁጥር 2 ነጥብ 8 ሚሊየን መሆኑን፤ በመላ ሃገሪቱ የምግብ እርዳታ ፈላጊው 3 ነጥብ 2 ሚሊየን እንደሚደርስና የዓለም የምግብ ፕሮግራም የያዛቸውን ተደራቢ የድጋፍ አቅርቦቶችን ጨምሮ በዚህ ዓመት አጠቃላዩ ተረጂ 4 ነጥብ 3 …

የድርቅና የረሃብ ሁኔታ በደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ።  (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 24/2011)፦    ከግንቦት 10 – 16 ቀን 2003 ዓ.ም ለሰባት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ …

የቅዱስ ሲኖዶስ ሰባተኛና የመጨረሻ ቀን ውሎ ርእሰ ጉዳዮች Read more »

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ክፍል አንድ   ትላንት፣እሁድ፣ ግንቦት 14‘2ዐዐ3 ዓ.ም፣ የእናቴን አርባ አወጣኹ። ውስጤ የፈጠረውን ስሜት ልገልፀው አልችልም። ደስታ አይደለም፡፡በውስጤ ያለው ባዶነት ደስታን ውጦ የሚያስቀር ጨለማ ጉድጓድ ነው። እርካታ ብለው የተሻለ ይመስለኛል። የእናቴ ነፍስ ከእንግዲህ የፍርድ ቀንን በሰላም መጠበቅ …

ኢትዮጵያና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላሯ Read more »

ይሕ ልሳን ተዘጋ።አማኑኤል በረከት ነገ-አይጠብቀንም፥ ትናንት እንጂ ዛሬም የለም።ከአርባ ዓመታት በላይ በተለያዩ ጣቢያዎች በራዲዮ ጋዜጠኝነት ያገለገለዉ በጣሙን በስፖርት ጋዜጠኝነኝ እዉቅናን ያተረፈዉ አማኑኤል በረከት በቃ።አረፈ።ስልሳ ዘጠኝ አመቱ ነበር።ማንተጋፍቶት ስለሺ አጭር ዘገባ አለዉ።

 (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 23/2011):- ቅዱስ ሲኖዶስ በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ እና በማኅበረ ቅዱሳን መካከል ያለውን ችግር የሚያጣራ ኮሚቴ ሠየመ፤ ኮሚቴው ሦስት ሊቃነ ጳጳሳትን እና አራት ሊቃውንትን አካቷል፤  የውይይቱ አካሄድ እና የኮሚቴው አባላት ምርጫ መጠነኛ ድራማን አስተናግዷል፡፡ የኮሚቴው መቋቋም እና ለሥራው …

የቅዱስ ሲኖዶስ የዛሬ ከሰዓት በኋላ ውይይት አርእስተ ዜና Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሜይ 23/2011):- ጌታቸው ዶኒ አላግባብ ከተሾመበት ሥልጣኑ ተወገደ፤ የሐዋሳ ደ/ም/ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪም ተነሥተዋል፤  የሁለቱ አድባራት አስተዳዳሪዎችም በቀጣይ በሊቀ ጳጳሱ ውሳኔ  እንደሚነሡ ይጠበቃል ‹‹ሹመቱ ከሕግ ውጭ ነው፤ ሕግ ተላልፈዋል፤ ሕግ መከበር አለበት፤ ቤተ ክርስቲያን በሕግ የምትመራ ናትና፤›› (ብፁዕ …

አርእስተ ሰበር ዜና:- የቅ/ሲኖዶስ 6ኛ ቀን ውሎ Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። የሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪም ከሐላፊነታቸው ይነሣሉ ፓትርያሪኩ እና አቡነ ጎርጎርዮስ በውሳኔው ባለመስማማት ጌታቸው ዶኒ ‹‹መናፍቅ›› መባሉን ተቃውመዋል …

(ሰበር ዜና) – ጌታቸው ዶኒ ከሥራ አስኪያጅነቱ እንዲባረር ብዙኀኑ የሲኖዱሱ አባላት የደረሱበት ስምምነት በፓትርያሪኩ ተቃውሞ ገጠመው፤ የቅ/ሲኖዶስ 5ኛ ቀን ውሎ Read more »

ደቡብ ሱዳን ከሰሜን ሱዳን ክፍል በመገንጠል ነጻነትዋን በይፋ ልታዉጅ ጥቂት ሳምንታት ሲቀራት፣ በነዳጅ ዘይት ሃብት በታደለችዉ የአብዪይ አካባቢ የባለቤትነት ጉዳይ ሌላ አዲስ ጦርነት እንዳይቀሰቅስ አስግቶአል።

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። ቅዱስ ሲኖዶስ ስብከተ ወንጌልን አስመልክቶ ያስተላለፈው ውሳኔ አለመተግበሩ ተገለጸ፤ ስለ ፓትርያርኩ ሐውልት ሳይነሣ ታለፈ፤ ዋነኛው ችግር በመምሪያው አሠራር ላይ የሚደረገው …

የቅ/ሲኖዶስ አራተኛ ቀን ውሎ (ሪፖርታዥ) Read more »

(ሪፖርተር) — ባለፈው ረቡዕና ሐሙስ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ የተገመገቡ 600 ያህል ተማሪዎች በጠና ታመው የሕክምና ዕርዳታ ተደረገላቸው፡፡ ተማሪዎች ዓርብ ባስነሱት ተቃውሞ ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸውንና ግቢው በፖሊስ ጥበቃ ሥር መዋሉ ታውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ ረቡዕ ተማሪዎቹ …

በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጩ Read more »

– ሦስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም ተመሳሳይ ድርጊት ፈጽመዋል ሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ የሲሚንቶ ሽያጭና የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የግዥ አፈጻጸም ሕገወጥ ከመሆኑም በላይ ተደጋጋሚ ችግሮችና ክፍተቶች የሚታይባቸው መሆኑን፣ የፌዴራል ሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡