– የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሕንፃ አዋጁን ለማስፈጸም ደንብ አውጥቷል የሕንፃ ግንባታ የሚያከናውን ማንም ሰው የገነባውን ሕንፃ ካጠናቀቀ በኋላ ሳያሳውቅና ፈቃድ ሳይሰጠው ሥራ ሊጀምር እንደማይችል አዲስ የወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ አስታወቀ፡፡

– ኢትዮጵያውያኑን ወደ አገራቸው የማስመለስ ሒደቱ ቀጥሏል ከሦስት ወራት በፊት በየመን በተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመፅ ቁጥራቸው ያልታወቁ ኢትዮጵያውያን ዜጐች መሞታቸውን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ሰኔ 3 ቀን 2003 ዓ.ም. በሒልተን ሆቴል በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቁ፡፡

በአዶልፍ ፍሬድሪክ ቤተክርስቲያን ተጠልለዋል Ethiopia Zare (ቅዳሜ ሰኔ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. June 11, 2011)፦ ለረጅም ዓመታት በኖርዌይ ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የደረሰባቸውን በደል ለሌሎች መንግሥታት ለማሳወቅና ተቀባይ ሀገር ለመፈለግ ወደ ስዊድን ገብተው በአዶልፍ ፍሬድሪክ ቤተክርስቲያን መጠለላችውን የስደተኖቹ ተወካይ አቶ …

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከኖርዌይ ወደ ስዊድን ገቡ Read more »

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው የመሬት ነጠቃ የተዘጋጀ ልዩ ጥናታዊ ዘገባ Ethiopia Zare (ዓርብ ሰኔ 3 ቀን 2003 ዓ.ም. June 10, 2011)፦ አንድ ሄክታር መሬት በአንድ ዶላር ከ19 ሣንቲም (በኢትዮጵያ ከሃያ ብር ባነሰ ገንዘብ) በ”ኢንቨስትመንት” ስም ለ99 ዓመታት በሚቆይ ሊዝ የኢህአዴግ መንግሥት …

አንድ ሄክታር መሬት ከሃያ ብር ባነሰ Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ጁን 9/2011)፦ በማ/ቅዱሳን እና ከበላዩ ባለው በሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ መካከል ለዓመታት ለዘለቀው አለመግባባት በመምሪያው በኩል በምክንያትነት የሚቀርበውን “ማህበሩ …

የማ/ቅዱሳንን ሕትመቶች የሚገመግሙ ሊቃውንት ተመደቡ Read more »

ህዝባዊ አብዮት ከተቀጣጠለባቸው የአረብ አገራት ሁሉ በመልክዓ ምድር አቀማመጥ የየመንን ያህል የሚቀርበን የለም። የኢትዮጵያና የየመን መመሳሰል በመልክዓ ምድር አቀማመጥ ብቻ አይደለም፤ መመሳሰላችን በብዙ ጉዳዮች ነው። የመን የአንድ ሰው ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ የነገሰባት አገር ናት፤ ወይም ነበረች። አሊ አብደላ ሳልህ ለሰላሳ …

ከየመን ህዝባዊ አብዮት ምን እንማራለን? Read more »

የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን፥ ኔቶ የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊን መንግስት ለማስወገድ በሀገሪቱ የጀመረውን ያየር ጥቃት እንደሚቀጥል አስታወቀ። የኔቶ ዋና ጸሀፊ አንደርስ ፎኽ ራስሙሰን ጋዳፊ እንዳበቃላቸውም ገልጸዋል።

ደጀ ሰላም:- በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ዜናዎችን፣ አስተያየቶችን፣ ጥያቄዎችን፣ መልሶችን የምታወጣ የጡመራ-መድረክ ናት።  ግለሰቦች ለሚጽፏቸው ጽሑፎች “ደጀ ሰላም” ኃላፊነቱን አትወስድም። ደጀ ሰላም ራሷ ያዘጋጀቻቸውን ጽሑፎች “ደጀ-ሰላም” ብላ ትጠቅሳለች። ላፊነቱን የምትወስደው ለነዚያ ጽሑፎች ብቻ ነው። ቸር ወሬ ያሰማን፣ አሜን  [email protected]/ Or call …

Leave Voice Message to Deje Selam Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። የወሰደውን ገንዘብ እንዲከፍል ተወሰነበት፤  (ደጀ ሰላም፤ ጁን 9/2011)፦ ተስፋ ኪዳነ ምሕረት የፀረ ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ እና ልማት ማኅበር የሚባለውና በቅርቡ በሐዋሳው የአብያተ …

ተስፋ ኪ/ምሕረት የተባለው ማኅበር ተፈረደበት፤ Read more »

(ጸጋ ብሩክ ነኝ ከአሜሪካ):- የፕሮግራማችሁ የዘወትር ተከታታይ ነኝ:: ስለዝግጃትችሁ ሁለ ገብነት እና አስተማሪነት ሁሌም ቢሆን በልበ ሙሉነት የምመሰክረው ሃቅ ነው:: በ6/08/2011 ዝግጅታችሁ ላይ አለማየሁ ከተባሉ አድማጭ የተላከ መልዕክት ብላችሁ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን ያስተላለፋችሁት መልዕክት ግን እጅጉን አሳዝኖኛል:: ደብዳቤው የያዘውን ጭፍን …

የተወደዳችሁ የ ቪኦኤ አዘጋጆች Read more »

ሟቾች መንግሥትን የሚቃወመዉ የአል-አሕመር ጎሳ አባላት፥ ገዳዮች የመንግሥት ነጥሎ ገዳዮች ይሆኑ-ይሆን?ወይስ በተቃራኒዉ።የሕመር ታጣቂዎች የመንግሥትን ደጋፊዎች ገድለዉ ጥለዋቸዉ-ይሆን? ሌላም ብዙ ጥያቄ ይዥጎደጎዳል።እስካሁን የሚታወቀዉ ግን አንዱም አለመታወቁ ነዉ።

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። “እገዳው በአጣሪ ኮሚቴው ሥራ ላይ እንቅፋት ሊፈጥር ይችል ይሆናል፡፡” (የመ/ፓ/ጠ/ጽ/ቤት) እነ አባ ሰረቀ ደብዳቤው ከመዝገብ ቤት እንዳይወጣ ለማሳገድ ሞክረዋል:: የዋና …

በስምዐ ጽድቅ ኅትመት ላይ የተጣለው እገዳ ተነሣ Read more »

ለ2004 ዓ.ም. የተያዘው የመንግሥት በጀት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑን ከገንዘብ ሚኒስቴር ምንጮች ለማወቅ ተችሏል፡፡ የበጀት ረቂቅ አዋጁ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት በዚህ ሣምንት መጨረሻ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በደርግ ዘመን የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢሕዲሪ) የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ ቀብር ትናንት በኮተቤ ገደራ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ተፈጸመ፡፡

– ውሳኔው የሸማቾች ጥበቃና የንግድ አሠራር አዋጅን የጣሰ ነው የአዲስ አበባ ልኳንዳ ነጋዴዎች በትናንትናው ዕለት ጠቅላላ ስብሰባ አድርገው በግብይይት ሥርዓቱ ላይ በሰፊው ከተወያዩ በኋላ፣ የአንድ ኪሎ ሥጋ የዋጋ ጣሪያ ቫትን ጨምሮ 90 ብር እንዲሆን ተስማሙ፡፡

– አንድ ቢሊዮን ዶላር በጀት ተይዟል ላለፉት ዓመታት ለኢትዮጵያ ማዳበሪያ ሲያቀርብ የቆየው ያራ ሆልዲንግ፣ ከህንዱ ሴፍቴክ ኩባንያ ጋር በሽርክና ባቋቋመው ኢትዮ ፖታሽ ኩባንያ ስም በአፋር ክልል የፖታሽ ማዕድን ለማምረት የፈቃድ ጥያቄ አቀረበ፡፡

– ኮንትራቱን የወሰደው ኩባንያ 33 ሚሊዮን ብር ይከፈለዋል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬትና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በዘመናዊ መረጃ ሥርዓት ውስጥ ማደራጀት የሚያስችለውን አሠራር ለመዘርጋት፣ ማኔጅመንቱን ስዌድ ሰርቬይ ለሚባል የስዊድን ኩባንያ ግንቦት 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ለሁለት ዓመት የሚቆይ ኮንትራት ሰጠ፡፡

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) የደርግ የቀድሞ የደህንነት ሚኒስትር፣ ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ ግንቦት 27 ቀን 2003 ዓ.ም.፣ በእስር ላይ በነበሩበት ቃሊቲ ወህኒ ቤት አርፈዋል። ወንዳወንድ ገፅታና ደንዳና ሰውነት የነበራቸው ኮ/ል ተስፋዬ፣ በሕይወት ዘመናቸው ብዙ ከመናገር ይልቅ ማዳመጥን የሚወዱ ሰው …

የኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ሞት Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁን 7/2011)፦ ከሥርዓት ውጪ በተደረገ የደብዳቤ እና የስልክ ልውውጥ ሕትመቷ ተስተጓጉሎ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጋዜጣ ስምዐ ጽድቅ በዛሬው ዕለት በሌላ ማተሚያ ቤት ታትማ መሠራጨት ጀምራለች። ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ በመታተም በሕትመት ብዛት እና ረዥም ዓመታት በማሳለፍ ቀዳሚ የሆነችው ይህች …

ስምዐ ጽድቅ ታተመች Read more »

የሊቢያ መሪ ሙአመር ኧል ጋዳፊ ጦር ኃይላት ከዓማጽያኑ ጋ ውጊያ በቀጠሉበት እና የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን ኔቶም በጋዳፊ ኃይላት አንጻር ጥቃቱን ባጠናከረበት ባሁኑ ጊዜ በኔቶ ጽህፈት ቤት ውስጥ የኪዳኑ አባል ሀገራትን ተሳትፎ በተመለከተ ውይይቱ ቀጥሎዋል።

የደርግ የቀድሞ የደህንነት ሚኒስትር፣ ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ ግንቦት 27 ቀን 2ዐዐ3 ዓ.ም፣ በእስር ላይ በነበሩበት ቃሊቲ ወህኒ ቤት አርፈዋል፡፡ ወንዳወንድ ገፅታና ደንዳና ሰውነት የነበራቸው ኮ/ል ተስፋዬ፣ በሕይወት ዘመናቸው ብዙ ከመናገር ይልቅ ማዳመጥን የሚወዱ ሰው እንደነበሩ በቅርብ የሚያውቋቸው ሰዎች …

የኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ሞት በእስክንድር ነጋ Read more »

ካጠፋነው እንማር በበጎ እንበረታበት ዘንድ ያለፈውን ዛሬ ላይ እያነሳሁ በማዘክርበት ቀጣይ መጣጥፌ በሳውዲ የተለያዩ እስር ቤቶች ስቃይ መከራቸውን ስለሚያዩ ወገኖች፣ በቆንስሉ ግቢ በሚገኘው መጠለያ ስለሚገኙ ወገኖችና አልፎ አልፎ በሰሞኑ ሰበር ወጋወጌ ያየሁ የሰማሁትን በመረጃ እየደገፍኩ ለማቅረብ ሙከራ ማድረጉን ገፍቸበታለሁ። (ሙሉውን …

የተደበቁ እውነቶች በሳውዲ አረቢያ (ነብዩ ሲራክ-ከሳውዲ አረቢያ) Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ።  እግዱ አባ ሰረቀ ለሜጋ ማተሚያ ኢንተርፕራይዝ የጻፉትን ደብዳቤ እና የብሮድካስት ባለሥልጣን ለኢንተርፕራይዙ ሰጥቶታል የተባለውን የቃል ትእዛዝ መነሻ ማድረጉ ተነግሯል፤ (ደጀ …

ሰበር ዜና – የስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ ኅትመት ታገደ Read more »

ኃይሌ ሙሉ | ሪፖርተር ግንቦት 20 ቀን 2003 ዓ.ም. በተካሄደው የድጋፍ ሰላማዊ ሠልፍ ያልተገኙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች በሦስት ቀን ውስጥ ማስረጃ እንዲያቀርቡ ታዘዙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር …

ግንቦት 20 ሠልፍ ያልወጡ የመንግስት ሠራተኞች ሪፖርት እንዲያደርጉ ታዘዙ Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። የደብረ አሚን ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምክሐ ደናግል ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች በአሸናፊ ገብረ ማርያም፣ ዳግማዊ ደርቤ፣ እስጢፋኖስ ሣህሌ፣ …

ሕገ ወጥ ሰባክያንና ዘማርያን በደብረ አሚን ተ/ሃይማኖት የከረረ ተቃውሞ ገጠማቸው፤ የተጎሸሙም አሉ Read more »

(ሪፖርተር) — በደርግ ዘመን የደህንነት ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደ ስላሴ ዛሬ ግንቦት 27 ቀን 2003 ዓ.ም. (እ.አ.አ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዪ፡፡ ኮሎኔል ተስፋዬ በደርግ ዘመን በተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ከተከሰሱትና በቅርቡም በመንግስት ውሳኔ መሰረት የተፈረደባቸው የሞት ፍርድ ከተነሳላቸው 23 …

የደርግ የደህንነት ሚኒስትር ተስፋዬ ወልደ ስላሴ ሞተ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁን 4/2011)፦ የሐዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሚያዝያ ወር ውስጥ በደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ባስነሡት ብጥብጥ በንጹሐን ምእመናን ላይ ከፍተኛ የድብደባ ወንጀል ፈጽመዋል ባላቸው አራት የ‹‹ተስፋ ኪዳነ ምሕረት›› ማኅበር አመራር በሆኑ ተከሳሾች ላይ የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ …

የሐዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ‹‹ተስፋ ኪዳነ ምሕረት›› አመራሮች ላይ የእስር ቅጣት ወሰነባቸው Read more »

በየመኑ ፕሬዝዳንት አሊ አብዱላ ሳልህ ታማኝ ኃይሎችና በተቃዋሚ ወገኖች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል። በመዲናይቱ ሰንዓ በዛሬው ዕለት በተካሄደ ውጊያም የተቃዋሚዎች ይዞታ የሆነ የቴሌቭዥን ጣቢያ መደርመሱ ተዘግዟል። ብሎም የሰንዓው ብጥብጥ ወደ ጎረቤት ከተሞችም እየተዛመተ መሆኑን ዘገባዎች እያመለከቱ ነው። ድንገቱ ቀድሞውንም …

በየመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች እጅግ ለከፋ ሰቆቃ እየተዳረጉ ነው Read more »

Photo: Courtesy of Addis Journal. To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክህነት አካባቢ እንደ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ አወዛጋቢ ሴት የለም፡፡ ወ/ሮ እጅጋየሁ …

የወ/ሮ እጅጋየሁ ቃለ ምልልስ ከቁምነገር መጽሔት ጋር Read more »

ሉሉ ከበደ (ካናዳ) ቀደምት የሐገራችን አንባገነኖች ሕዝባችንን ሲገሉና ሲያስሩ ሲያሰቃዩ የነበረው  ባብዛኛው ስልጣናቸውን ለመጠበቅ ሲሉ መሆኑ ብዙም የሚያከራክረን አይደለም።  አሁን ያሉት ግን ለስልጣንም፤ ለገንዘብ፤ ለሐብትም ሖኗል። የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዳለፉት ሀያ ዓመታት መብቱ ተገፎ፤ ሰብእናው ተረግጦ፤ ተከፋፍሎ፤ ታስሮ፤ ተገሎ፤ ተዘርፎ፤ ለህይወቱና …

የመሬት ንጥቂያውና የወደፊቱ መከራችን Read more »

‘የአለም ምግብ ድርጅት ታጋቾችን ነጻ አውጥቻለሁ’ ኦብነግ Ethiopia Zare (ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2003 ዓ.ም. June 2, 2011)፦ በኦጋዴን ክልል የትጥቅ ትግል የሚያካሂደው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር በቅርቡ ባደረገው ከፍተኛ የጥቃት እርምጃ ጂጂጋ አካባቢ የሚገኘውን የጋላሽ ከተማን ተቆጣጥሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ …

በኦጋዴን አካባቢ ውጥረቱ ተባብሷል Read more »

To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ዶ/ር ጌታቸው አሰፋ ፤ ተባባሪ ፕሮፌሰር):- ለተመረጡት ሞት እረፍት መሆኑን ባምንምና ብፁዕ አባታቻን አቡነ በርናባስም የእድሜ ባለጸጋ መሆናቸውን ባውቅም እረፍታቸውን …

ስለ እግዚአብሔር የሚገዳቸው ብፁዕ አባት Read more »