እደገትና የምርመራ ጋዜጠኝነት DW Amharic June 20, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በእድገት ወደፊት በመገስገስ ላይ ባሉትና ገና በማደግ ላይ ባሉት ሃገራት የኤኮኖሚ እድገት አማላይ ቢሆንም ብዙውን ጊዜ ህብረተሰቡንና ተፈጥሮን ለችግር ያጋለጠ ነው ። መንግሥትና ኤኮኖሚ ላይ የሚሰነዘሩት ችቶች ግ አይወደዱም ። ሆኖም አንዳንድ ጋዜጠኞች የዝህብ ቅሬታዎች ሰሚ እንዲያገኙ ያለሰለሰ ጥረት ከማድረግ አይቦዝኑም ።