Amharic ብርቱ የተቃውሞ ሰልፍ በብራዚል፤ DW Amharic Jun 19, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአሁኑ ጊዜ ከክፍለ ዓለማቱ የተወከሉ የእግር ኳስ ቡድኖችን የ«ኮንፈደሬሽን ዋንጫ» በተሰኘው ውድድር በማስተናገድ ላይ የምትገኘው የከርሞው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር አዘጋጅ ብራዚል ፤ ሰሞኑን በታላቅ ህዝባዊ ሰልፎች በመናጥ ላይ ናት።