ኢትዮጵያዊነት ሥነ-ምግባር እስከምን? DW Amharic June 20, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በማህበረሰብ ጉዳይ የስነ-ልቦና ጉዳይ አዋቂዋ ወጣት ፤ በሀገር ዉስጥ የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን፤ በርካታ የዉጭ ፊልሞችን ያስተዋዉቃሉ፤ ምዕራባዉያን የፊልም ተዋኒያኖችንም እንደ ጀብደኛ ሲያስተዋዉቋቸዉ ይደመጣሉ፤ በዚህ መልኩ ወጣቱ እንደምሳሌ የሚወስደዉ ይንኑ እያየ ነዉ ስትል አስተያየትዋን ትሰጣለች።