የዓለም የስደተኞች ቀንና ኢትዮጵያ DW Amharic June 20, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እስካለፈዉ የጎርጎሪዮሳዊ ዘመን ማጠቃለያ በዓለም የስደተኞች ቁጥር 45 ሚሊዮን መድረሱን የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR አስታወቀ። UNHCR ዛሬ ለሚታሰበዉ የዓለም ስደተኞችን ቀን ያወጣዉ ዘገባ በተመሳሳይ ከፍተኛ የስደተኞች ቁጥር ከዛሬ 20ዓመታት በፊትም መመዝገቡን አመልክቷል።