የ«ጀርመንዊንግስ» አይሮፕላን አደጋ መንሥዔን የማጣራቱ ሥራ DW Amharic March 25, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመናውያኑ አየር መስመር «ጀርመንዊንግስ፣ ኤ 320 ኤርባስ » አይሮፕላን፣ ትናንት በደቡብ ፈረንሳይ በአልፕስ ተራራ በምትገኘው የባርሰሎኔት አካባቢ በተከሰከሰበት አሳዛኝ አደጋ 150 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። በአደጋው ከሞቱት 72 ጀርመናውያን እና 51 ስጳኛውያን ሌላ፣ የብሪታንያ፣ ዴንማርክ፣