የጀርመን አይሮፕላን ፈረንሳይ ዉስጥ ተከሰከሰ DW Amharic March 24, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንድ «ጀርመንዊንግስ» የተባለው የጀርመናውያኑ አየር መስመር ሉፍትሀንዛ ቅርንጫፍ አየር መንገድ አይሮፕላን ዛሬ በደቡብ ፈረንሳይ መከስከሱን የፈረንሳይ ፖሊስ እና የበረራ ተቆጣጣሪ ባለስልጣናት አስታወቁ።